እስራኤል አሜሪካን የመታችበት ቀን! በሚስጢር ከተያዘው “ክህደት” ጀርባ! | The Day Israel Attacked America!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በሰኔ 8፣ 1967 (እ.ኤ.አ.) በስድስቱ ቀናት ጦርነት ወቅት፣ ቀለል ያለ ትጥቅ የታጠቀችው የአሜሪካ የስለላ መርከብ -USS Liberty በግብፅ አቅራቢያ ባሉ ዓለም አቀፍ ውኃዎች ላይ ትዘዋወር ነበር። በሰኔ 8 ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ የእስራኤል ጄቶች እና የቶርፒዶ ጀልባዎች በሮኬት፣ በናፓልም (የእሳት ቦምብ) እና በካኖን ተኩስ ያለምንም ቅስቀሳ በአሜሪካ የስለላ መርከብ -USS Liberty ጥቃት ሰነዘሩ። ከጥቃቱ የተረፉት ሰዎች የተፈጸመውን ፍጹም እልቂት እና ራሳቸውን የሚከላከሉበት ምንም ዓይነት መንገድ እንዳልነበራቸው ያስታውሳሉ። የአሜሪካን ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለበችም ቢሆን መርከቧ ያለማቋረጥ ኢላማ ተደርጋለች። ወደ 300 ከሚጠጋው የመርከቧ ሰራተኛ ውስጥ 34ቱ ሲገደሉ 172ቱ ቆስለዋል፤ ይህም ከሁለት ሶስተኛ በላይ የሚሆነውን የመርከቧን ሰራተኞች ሰለባ አድርጓል። በወቅቱ የተቀረጹ የእስራኤል ወታደራዊ ድምፅ ቅጂዎች የአንድ እስራኤላዊ ተቆጣጣሪ ጥቃቱን ሲከታተል ያሳያሉ። ዘጋቢ ፊልሙ ይህ የድምፅ ካሴት የእስራኤል አዛዦች የአሜሪካን መርከብ እያጠቁ መሆኑን ገና ከጅምሩ ያውቁ እንደነበር የሚያረጋግጥ ሲሆን፣ ይህ አስከፊ ክስተት የፖለቲካ ጥምረትን ለመጠበቅ ሲባል በምስጢር ተሸፍናል። አሁን ላይ በዚህ እስራኤል ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲጀመር የአእሜሪካ የኮንግረስ አባላት ጥኡያቄ ማንሳት ጀምረዋል። በዚህ ጥንቅር ክስተቱን በጥልቀት እንዳስሳለን። On June 8, 1967, during the Six-Day War, the USS Liberty—a lightly armed American intelligence ship—was navigating international waters near Egypt. At 2:00 PM on June 8, Israeli jets and torpedo boats launched an unprovoked attack on the USS Liberty using rockets, napalm, and cannon fire. Survivors vividly recall the absolute carnage and the fact that they had absolutely no way to defend themselves. Even though she was flying the American flag, the ship was continuously targeted. Out of the nearly 300 crew members on board, 34 were killed and 172 were wounded, making casualties of more than two-thirds of the ship's crew. Israeli military audio recordings captured at the time show an Israeli controller monitoring the attack. The documentary confirms that this audio tape proves Israeli commanders knew from the very beginning that they were attacking an American ship, a horrific incident that was subsequently covered up in secrecy to preserve a political alliance. Now, members of the U.S. Congress have begun raising demands for a fresh investigation into Israel regarding this matter. In this podcast, we will explore the incident in deep detail. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #USSLiberty #History #SixDayWar #MilitaryHistory #Documentary #USIsraelRelations #NavalHistory #CongressionalInvestigation

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

Trump Gets Booed & Falls Asleep During NBA Finals, Claims War is Almost Over & Goodbye Spencer Pratt

የአስመራ የድረሱልኝ ጥሪ ለካይሮ! ከኢሳያስ የግብፅ ጉብኝት ጀርባ! | Behind Isaias's Visit to Egypt! | Ethiopian and Egypt

ሆርሙዝ - አዲሱ የኢራን ኒውክሌር?! ቅደመ - ግምቱን ያከሸፈው አደገኛ ካርድ! | Hormuz - The New Nuclearof Iran?

8 ኃይሎች የሚፋለሙት የወልቃይት ግንባር ታወጀ! | ቀጠናውን ያናወጠው የጽምዶ ጥምረት.. | ‹‹በወልቃይት ጦርነት ከፈነዳ ለግብጽ ፌሽታ ነው››|Ethiopia

Epstein Files Fallout: NYT details Trump admin's 'freakout'

100% የተጠናቀቁና ካርታ የተዘጋጀላቸው ቤቶች! በ30% ቅድመ - ክፍያ ከ50% የባንክ ብድር ጋር! | My Choice Real Estate

አረቡን ያስደነገጠው የኢራን ጥቃት! _ከኢራን ጀርባ ሩሲያ ወይስ ቻይና? _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

Ethiopia - ትግራይን ቆለፉባት | ረግጠው ወጡ

ከኦማን ጉድ ተሰማ ተረክ ሚዛን Salon Terek

የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተር ተከሰከሰ! “እየሩሳሌም የቱርክ ትሆናለች”- ሚኒስትሩ! | “We will liberate Jerusalem”-Turkey

“ሆርሙዝ የዓለም አቀፍ መተላለፊያ አይደለም! ”የኢራን የማይናወጥ አቋም እና የህግ ውዝግቡ! | Hormuz & UN Laws!

የቄሳርን ለቄሳር || ፋኖው እርስ በርሱ || የፈርዖን የጥፋት ፈረስና ጸረ ድሮኑ በ400ሚ || መተማ፤ደጀን፤ደሴ፤ደ/ብርሃን

Woran Trump und Putin gerade scheitern – Analyse mit Militärökonom Keupp I ZDFheute live

US, Iran launch strikes

The World's Most Important Machine

Ethiopia - ህወሓት አዲስ ጥቃት ከፈተ!፣ በትግራይ ክተት ታወጀ!፣ የመተከሉ ጥቃት፣ የምርጫ ውጤቶች ይፋ ሆኑ፣ የትግራይ ወጣቶች ስደት

The rise of Xi Jinping, explained

Bill Gates tells Congress relationship with Epstein ‘error in judgement’: House Oversight Democrat

