Atronos with Dr. Dagnachew Asefa: Part 2 of 5

እነሆ ከዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ጋር ካካሄድነው ተከታታይ ጭውውት ተከታዩን ክፍል አድምጡ፡፡ ዳኛቸው በ1964 አ.ም እንደኢትዮጲያ አቆጣጠር ከሀገሩ ከመውጣቱ አስቀድሞ በተማሪዎች እንቅስቃሴ ጊዜ እና ሁኔታው በፈቀደለት ልክ የተካፈለ፣ ኋላም ለ30 አመታት በዩናይትድ እስቴትስ በኖረበት ጊዜ መጀመሪያ ከኖርዝኢስተርን ዩኒቨርሲቲ በፖለቲካል ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪውን፣ ለጥቆም ከቦስተን ካቶሊክ ኮሌጅ በፍልስፍና ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪውን ያገኘ ኢትዮጲያዊ ምሁር ነው፡፡ዶክተር ዳኛቸው ከረዥም የስደት ዘመን በኋላ ወደሀገሩ ተመልሶ ለአመታት በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና ትምህርት ክፍል በመምህርነት ቢያገለግልም፣ አቋሞቹን በግልጽ በልዩ ልዩ መንገድ በመግለጹያለአግባብ እና ፍትህ በጎደለው ሁኔታ የምርምር እና የቀደሙ ሀሳቦች ማእከል ሊሆን ይገባው ከነበረው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተሰናብቷል፡፡ ሆኖም ዳኛቸው አሁንም የአደባባይ ምሁር ሊወጣ የሚገባውን ድርሻ ማበርከቱን ቀጥሏል፡፡

Atronos with Dr.  Dagnachew Asefa part 3 of 5
▶︎

የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች! @ArtsTvWorld
▶︎

የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች! @ArtsTvWorld

EMS Eletawi የድሮን ጥቃትና አገራዊ ውጥረት Sat 06 Jun 2026

“ጦርነቱ አልቋል፤ ፍፃሜው ግን አንድ ነው” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Ethiopia

"ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የMorality ጠበቃ ወይስ የአገዛዙ የብእር ኩሊ?" ለዶ/ር ዳኛቸው የመልስ መልስ… በያሬድ ጥበቡ፡፡

LTV SHOW ፡ የስልጣን ፍላጎት ኖሮኝ አያውቅም ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ክፍል 1

“በትግራይ የድሮን ድብደባ?”፣ ዐቢይ “ስለአርሲና ፅምዶ”፣ የቤተመንግስቱ ስብሰባ ውሳኔዎች፣ የዘመነ ደብዳቤ “100 አውደ ዉጊያ”፣ የተከፈቱ ውጊያዎች| EF

Jstudio | 06 ሰነ | ደብዳብ ድሮን ኣብ ልዕሊ ሰራዊትን ኣጽዋርን። ዝወደቐት ድሮንን መጥቃዕትን። ኣቢይ ብዛዕባ ጽምዶን ጉዕዞ ኣበሳንድጆን።

ትረካ -የተደበቀው የመለስ አሟሟት |የስደተኛው ማስታወሻ|ተስፋዬ ገ/አብ| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #tereka

Bisrat FM Radio - What is Philosophy? Dr. Dagnachew Assefa

ሞገደኛው ነውጤ፤ ያኔ በኢትዮጵያ ሬድዮ ስናደምጠው እንደዚህ ነበር፡፡

ርዕዮት ኪን፦ ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት በ ቴድሮስ ፀጋዬ.....
▶︎

ርዕዮት ኪን፦ ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት በ ቴድሮስ ፀጋዬ.....

"ዶስቶየቪስኪ እና የህወሓት አቦዮች" ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Dr Dagnachew Assefa |Ethiopia

“አርሲ ላይ የጨፈጨፈው ፋኖ ነው” አብይ። | ያልተሰሙት የአገዛዙ ቀጣይ እቅዶች። | የአርሰናልኮንሰርት? 06/05/2026

Ethiopia - ደርግ ስልሳዎቹን ባለሥልጣናት ለምን እና እንዴት አስገደላቸው? Harambe Terek Salon Terek

Atronos: Belay Zeleke, The Patriot Martyr! በላይ ዘለቀ ሰማእቱ አርበኛ

Reyot Interview with Dr. Deresse Getachew

“አማራ ተበድሏል የሚለው ሀይል ፣ ታፍኗል!” | “አሁን ሀሳቤን ቀይሬያለሁ!” | Dr Dagnachew Assefa |  Wolkait | Ethiopia

"ኣብቲ ፀጥታ ናይ ቀይሕ ባሕሪ ኤርትራ ፅቡቅ ተራ ክትፃወት ከምእትክእል እምነት ሓዲሩ ኣሎ ኣብ ዋሽንግተን" ምስ ተንታኒ ቀርኒ ኣፍሪካ ኣብዱራሕማን ሰይድ

Ethiopia: "የትውልድ አደራ" በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ መነፅር (ድንቅ ምሁራዊ የመፅሃፍ ትንተና)