#አዲስ የሃጥያት ልምምድ ውስጥ ነን ከ #ሀውለት አህመድ (የአአዩ መምህርት፣ የንግድ ሥራ አማካሪ እና የነጋድራስ ዳኛ) ጋር የተደረገ ቆይታ
በሀገራችን የሴቶች ጥቃት አይነቱን እየቀያየረ በበቦታም ከገጠር ወደ ከተማ ካልተማረው ወደ ተማረው ማኅበረሰብ እየሰፋ መጥቷል። በዚሁ ሁሉ ውስጥ የደህንነት ከለላ አለማግኘት፣ የሕግ ተፈጻሚነቱ መዳከም የማኅበረሰቡ ለጥቃቶች ያለው ምላሽ ነገሩ አሳሳቢ አድርጎታል። በጉዳዩ ላይ ከሐውለት አህመድ (የአአዩ መምህርት፣ የንግድ ሥራ አማካሪ እና የነጋድራስ ዳኛ) ጋር ቆይታ አድርገናል

▶︎
በ#ሊቢያ ከISIS አሸባሪዎች የተረፈች ነፍስ.. የዳንኤል አብርሃ ከጫንጮ እስከ #እንግሊዝ ለንደን የተደረገ የመኖር ትግል #arteta

▶︎
የድንግል ማርያም ልደት ለምን ልደታችን ተባለ? ከመምህር ግርማ ባቱ (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር የተደረገ ቆይታ #orthodox #ድንግልማርያም #ethiopia

▶︎
ለወንዶች የሴቶች መብቃት ስጋት ወይስ እድል? ወንድነት በማኅበረሰባችን ያለው ትርጉም እና ዋጋ፣ዛሬ ያጋጠሙት ፈተናዎችስ #ከደሞዝ_ጎሹሜ ጋር ቆይታ አድርገናል

▶︎
አስደንጋጩ ጥናት! ኢትዮጵያውያን ከዛሬ ይልቅ ነገ እንዲያስፈራን የሚያደርግ መረጃ ወጥቷል። ከዲ/ን ኃ/ገብርኤል ጋር የተደረገ ቆይታ #ethiopia #youth

▶︎
#ሞት የሰበራቸው ልቦች! የሚወዱትን የማጣት ሕመም። ከዶ/ር እንግዳ ግርማ የአእምሮ #ጤና ሐኪም እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር ጋር የተደረገ ቆይታ

▶︎
ከደሴ የእድሮች አምባሳደር ከአቶ ተፈራ መላኩ ጋር ደሴ ተገኝተን ቆይታ አድርገናል#addisabeba #history #walelegn Mekonen #ethiopia

▶︎
#ብፁዕነታቸውን ማን አስገደላቸው? የአንዲት ደብዳቤ መዘዝ መጨረሻከዲ/ን መዝገቡ ከፍያለው

▶︎
ትንሣኤን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል። ይህንን ተአምር ተመልከቱ!100 ሴቶች ለምን ተሰበሰቡ? #cancer #survivor

▶︎
ታሪካችን ምን ጠቀመን? ከጋዜጠኛ እና የታሪክ አጥኝ ጥበቡ በለጠ ጋር ቆይታ አድርገናል።

▶︎
“አልጎሪዝም” ከወላጅ በላይ ልጆችን ያውቃቸዋል። የልጆቻችን አሳዳጊ ማነው?ከሥነ ልቡና ባለሙያ ሽመልስ ገበየሁ ጋር ቆይታ አድርገናል።

▶︎
ያልተነገረው የጦርነት ሕመም!ከዶ/ር ብንያም ወርቁ ጋር ቆይታ #war #ethiopia #traumahealing #mentalhealth #dr #family #bbc

▶︎
“ሁሉን ማድረግ ሲችል ለምን ተሰቀለ? ! ከዲ/ን ዘላለም ታዬ ጋር #orthodox media

▶︎
የደም ካንሰር አለብህ ከሚል ዜና ሲያገግም የልጁን የኦቲዝም ተጠቂነት ሰማ። በፈተና እና በረከት የተጎበኘው ትዳር። ከባለታሪኩ አቶ ንሴብሆ ፍቅሬ ጋር ቆይታ

▶︎
“ለሀገሬ የምመኘው” አምባሳደር ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ጨምሮ የተለያዩ ባለሙያዎች የአዲስ ዓመት ምኞትና ከመስከረም ሚዲያ የሚጠብቁት

▶︎
ችለናል

▶︎
30 January 2026

▶︎
አስቸኳይ ነውና የቻልን እንድረስላቸው-ይህ ያልተኖረ ሕይወት ስንክሳር ነው። የሴትነት ትግል፣የእናትነት እዳ! #motherhood #urgent

▶︎
