ስሜትን የመቆጣጠር ጥበብ | Emotional Intelligence | IQ vs EQ
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የራሳችንን ስሜት (ንዴት፣ ጭንቀት፣ ፍርሃት) እንደ ፈረስ ገዝተን ለስኬት የምንጠቀምበትን እና የሰዎችን ልብ የምናሸንፍበትን 7 ድንቅ ሚስጥሮች በጥልቀት እንማራለን! በዘመናችን ለስኬት 80% ድርሻ የሚይዘው "ኢሞሽናል ኢንተለጀንስ" (Emotional Intelligence) ወይም ስሜትን የመቆጣጠር ብቃት ነው። አብዛኞቻችን ስሜታችን እኛን ይነዳናል፤ በንዴት የምንናገረው አንዲት ቃል አመታትን የገነባነውን ግንኙነት ታፈርሳለች። ለምንድነው በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ (High IQ) ያላቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ ስኬት ሲርቃቸው፣ መካከለኛ እውቀት ያላቸው ሰዎች ግን ትልቅ ድርጅቶችን ሲመሩ እና ደስተኛ ሲሆኑ የምናየው? 📌 በዚህ ቪዲዮ የሚዳሰሱ ነጥቦች (Timestamps / Chapters): 0:00 - መግቢያ፡ ጎበዝ ተማሪዎች ለምን ይከሽፋሉ? (IQ vs EQ) 1:33 - የዳዊት እና የማርታ አስተማሪ ታሪክ 4:04 - 1. ራስን ማወቅ (Self-Awareness) 5:23 - 2. ራስን መቆጣጠር - የስድስት ሰከንድ ህግ (Self-Regulation) 6:43 - 3. ርህራሄ እና ሰዎችን መረዳት (Empathy) 8:07 - 4. የውስጥ መነሳሳት (Intrinsic Motivation) 9:20 - 5. ስሜታዊ ድንበር ማበጀት (Emotional Boundaries) 10:13 - 6. ትችትን በጸጋ መቀበል (Handling Criticism) 10:57 - 7. ማህበራዊ ብቃት እና ግንኙነት (Social Skills) 11:50 - ማጠቃለያ እና የተግባር ጥሪ (ውሳኔያችሁን ጻፉ!) #liochange #emotionalintelligence #motivationamharic #EQvsIQ #selfimprovement #ethiopia #angermanagement #habeshasuccess #personaldevelopment #psychologyamharic #leadershipskills **************************** All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.

እንዳይቆጣጠሯቹ | ይህንን እንድታውቁት አይፈልጉም 7 ስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎች | Dark psychology | Inspire Ethiopia | Shanta |josi

ዛሬውኑ ከህይወታችሁ ቆርጣችሁ ማውጣት ያለባችሁ 10 አይነት ሰዎች

ክብርህን ለማስመለስ እነዚህን ቦታዎች ልቀቅ

በጣም በቀላሉ የሚወደድ ሰው የመሆን ጥበብ! | Shanta

ASMR Best Triggers For Sleep Collection (No Talking) 3 Hours of Tapping & Scratching

አእምሯችንን በ90 ቀን ውስጥ እንዴት እንደ አዲስ እንስራው? | Rewire Your Brain in 90 Days

ብልህ ሰው በዝምታ የሚያሸንፍበት10 ጥበቦች !

ትንሽ ገቢን ወደ ትልቅ ሀብት ለመቀየር የሚረዱ 5 የኢንቨስትመንት መንገዶች

කෙනෙක්ව අමතක කරන්නම ඕනේ නම් පාවිච්චි කරන්න ඕනේ 'No Contact Rule' එක ගැන දන්නවාද?

ከነዚህ ጓደኛና ዘመድ መስለው ጭንብል ከለበሱ ጠላቶች ራቁ

እንዳይቆጣጠሯቹ ልታውቁት ይገባል 7 ስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎች | Dark psychology | #lifecoach #motivation #darkpsychology

የትኛውንም ተንኮል ወደ ክብርና ስኬት የሚቀይሩ 9 ስነልቦናዊ ጥበቦች | ጨካኝ ሰዎች | Dark Triad @Epha_aschalew07

✔ሰብኣይ ኩን!

ስትናገር ሁሉም ሰው ዝም እንዲል የሚያደርጉ 5 የስነ-ልቦና ህጎች| 5 Laws That Make Everyone Listen When You Speak

ራስን የመግዛት ጥበብ! | Inspire Ethiopia | Shanta

የድህነትን አዙሪት ሰብራችሁ የምትወጡበት 7 የገንዘብ ህጎች

ኢትዮጵያዊ የመሰወር ጥበብ || በገደብ አልባ መንፈሳዊ አለም መኖር || ከተሰጠን አጥር መውጣት|| Dr Abreham Amaha

ለማንም መናገር የሌለብን 10 ነገሮች|shanta |Josi |

የውድቀት ፍርሃትን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን ? | መከተል ያለብን 5 ድንቅ ጥበቦች

