የአሜሪካ የበላይነት እያከተመለት ነው? የኢራኑ አፈ ጉባኤ ያልተጠበቀ ንግግር! | American supremacy coming to an end?

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው የልዩ ጥንቅር ፕሮግራማችን፣የአሜሪካ የባላይነት ፈራርሷል፤ የኢስላማባዱ ስምምነት የዋሽንግተንን ሽንፈት ያረጋገጠ ነው በማለት መሃመድ ባጋር ጋሊባፍ ባደረጉት ንግግር ላይ በማተኮር የተሰናዳ ነው። የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሐመድ ባገር ጋሊባፍ እንደገለጹት፤ አሜሪካ በዓለም ላይ ያላት የኃይል እና የበላይነት ገጽታ (false image of dominance) በቅርብ ጊዜው ጦርነት ምክንያት ሙሉ በሙሉ ወድሟል ብለዋል። በኢራንና በአሜሪካ መካከል የተደረሰው የኢስላማባድ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በጫና የመጣ ሳይሆን የኢራን ሕዝብ ያሳየው የጽናት ውጤትና የአሜሪካን ሽንፈት በተግባር ያረጋገጠ ነው ያሉት አፈ ጉባኤው ውይይት ውጤት ሊያመጣ የሚችለው አሜሪካ ፍላጎቷን በኃይል ለመጫን መሞከሩን ትታ የኢራንን መብት ሲታከብር ብቻ መሆኑን ያሳየ ስምምነት ነውም ሲሉ ተደምጠዋል። የኢራን ዋነኛ ተደራዳሪ እና ፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሐመድ ባጋር ጋሊባፍ በባኩ አዘርባጃን በተካሄደው 20ኛው የኦኢሲ (OIC) አባል ሀገራት የፓርላማ ህብረት ጉባኤ ላይ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ከላይ የተነሱትን ጨምሮ በርካታ ጠንከር ያሉ እስተያየቶችን ሲሰጡ ተደምጠዋል፣ ይህም በድርድር ሂደቱ ላይ እንቅፋት እንዳይፈጥር ተሰግቷል፣ ግን እፈ ጉባኤው ያስተላለፏቸው መልክቶች ምን ምን ናቸው በዝርዝር እንመለከታቸው እለን። አብራችሁን ቆዩ! In today's special compilation program, our focus is on the speech delivered by Mohammad Bagher Ghalibaf, who stated that American hegemony has crumbled and that the Islamabad Memorandum of Understanding (MoU) has confirmed Washington's defeat. Iranian Parliament Speaker Mohammad Bagher Ghalibaf stated that the false image of dominance and power that the United States held globally has been completely destroyed as a result of the recent war. The Speaker noted that the Islamabad Memorandum of Understanding reached between Iran and the United States was not born out of pressure, but was rather the result of the resilience demonstrated by the Iranian nation, practically proving America's defeat. He was also heard saying that this agreement shows dialogue can only yield results when the United States ceases its attempts to impose its will through force and instead respects Iran's rights. Iran's chief negotiator and Parliament Speaker, Mohammad Bagher Ghalibaf, was heard delivering these and several other strong remarks during his speech at the 20th Session of the Conference of the Parliamentary Union of the OIC Member States in Baku, Azerbaijan. While there are fears that these statements could create obstacles in the negotiation process, we will look in detail at what the messages conveyed by the Speaker truly signify. Stay with us! #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaAnalysis #GebeyaNews #Iran #UnitedStates #IslamabadMoU #MohammadBagherGhalibaf #OICBaku2026 #Geopolitics #BreakingNews #MiddleEast

Jeffrey Sachs LIVE | Sachs Brutally Roasts Donald Trump, Drops Shocking War Prediction | Netanyahu
▶︎

Jeffrey Sachs LIVE | Sachs Brutally Roasts Donald Trump, Drops Shocking War Prediction | Netanyahu

Mekoya - ሱዳናዊው ሰላይ በኢትዮጵያ ላይ - በእሸቴ አሰፋ
▶︎

Mekoya - ሱዳናዊው ሰላይ በኢትዮጵያ ላይ - በእሸቴ አሰፋ

Ethiopia - ሩሲያ በመጨረሻም እጅ ሰጠች | የማይታመን እርቅ! ዩኩሬንና ሩሲያ
▶︎

Ethiopia - ሩሲያ በመጨረሻም እጅ ሰጠች | የማይታመን እርቅ! ዩኩሬንና ሩሲያ

Ethiopia - ደቡብ አፍሪካ አደገኛው የቀጠሮ ቀንጁን 30 ሁሉም ነገር ያበቃል!? ቻዎ ቻዎ ኬፕታወን!
▶︎

Ethiopia - ደቡብ አፍሪካ አደገኛው የቀጠሮ ቀንጁን 30 ሁሉም ነገር ያበቃል!? ቻዎ ቻዎ ኬፕታወን!

አጥፊያቸውን  የሚወዱት ንጉሥ!  ንጉሠ ነገሥቱና "ፍቅር እስከ መቃብር"
▶︎

አጥፊያቸውን የሚወዱት ንጉሥ! ንጉሠ ነገሥቱና "ፍቅር እስከ መቃብር"

Lawrence: Trump picked the worst place in the world to sign his terrible deal with Iran
▶︎

Lawrence: Trump picked the worst place in the world to sign his terrible deal with Iran

Bernie Sanders TORCHES Musk, Zuckerberg Over Billions Spent To Destroy Families; ‘Because Of You…’
▶︎

Bernie Sanders TORCHES Musk, Zuckerberg Over Billions Spent To Destroy Families; ‘Because Of You…’

Trump brags that he stopped Turkey from entering Iran war against US
▶︎

Trump brags that he stopped Turkey from entering Iran war against US

US-Iran Talks Resume Amid Nuclear and Regional Tensions | Vantage LIVE
▶︎

US-Iran Talks Resume Amid Nuclear and Regional Tensions | Vantage LIVE

ወደ ሶማሌላንድ የገቡ የእስራኤል ወታደሮች | Semonigna
▶︎

ወደ ሶማሌላንድ የገቡ የእስራኤል ወታደሮች | Semonigna

US official confirms an Iranian drone struck ship in Strait of Hormuz
▶︎

US official confirms an Iranian drone struck ship in Strait of Hormuz

Ethiopia -  ወደ ኢትዮጵያ የተጠጋው ከባድ ጦር ከጀርባው ያለው ሴራ ሲገለጥ
▶︎

Ethiopia -  ወደ ኢትዮጵያ የተጠጋው ከባድ ጦር ከጀርባው ያለው ሴራ ሲገለጥ

''ለማስፈተሽ አልተስማማሁም''- ኢራን! ከኒውክሌር ፍተሻው ጀርባ አዲስ ሴራ? | IAEA’s Inspections & Iran’s Refusal!
▶︎

''ለማስፈተሽ አልተስማማሁም''- ኢራን! ከኒውክሌር ፍተሻው ጀርባ አዲስ ሴራ? | IAEA’s Inspections & Iran’s Refusal!

የጌዲዮንና የሚስታቸው መንግስት ፤የቀደዳቸው ወረቀቶች|ETHIO FORUM
▶︎

የጌዲዮንና የሚስታቸው መንግስት ፤የቀደዳቸው ወረቀቶች|ETHIO FORUM

የኢራንና ሰሜን ኮሪያ ሚስጥራዊ ስምምነት! አብዮታዊ ዘቡ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠ! | Iran - North Korea Secret Agreement!
▶︎

የኢራንና ሰሜን ኮሪያ ሚስጥራዊ ስምምነት! አብዮታዊ ዘቡ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠ! | Iran - North Korea Secret Agreement!

Epstein files News LIVE | DOJ Epstein Files Release Sparks Kash Patel Controversy | Epstein release
▶︎

Epstein files News LIVE | DOJ Epstein Files Release Sparks Kash Patel Controversy | Epstein release

Ethiopia - የቁጭት ቀብር ተፈፀመ | አንቀፅ 39 ሊሰረዝ…?
▶︎

Ethiopia - የቁጭት ቀብር ተፈፀመ | አንቀፅ 39 ሊሰረዝ…?

የመጨረሻ ቀን በክሮሽያ 🇭🇷 የሳምሶን ልደት
▶︎

የመጨረሻ ቀን በክሮሽያ 🇭🇷 የሳምሶን ልደት

Schottland – Brasilien Highlights | Gruppe C, FIFA WM 2026 | sportstudio
▶︎

Schottland – Brasilien Highlights | Gruppe C, FIFA WM 2026 | sportstudio

Ethiopia - “ዘመቻው ተከፍቶባኛል” ኤርትራ፣ ኢሳያስ ቤት ሀዘን ገባ፣ የደብረፅዮን ውሳኔ ተላለፈ፣ የመቀሌው ጉዞ ተሰረዘ
▶︎

Ethiopia - “ዘመቻው ተከፍቶባኛል” ኤርትራ፣ ኢሳያስ ቤት ሀዘን ገባ፣ የደብረፅዮን ውሳኔ ተላለፈ፣ የመቀሌው ጉዞ ተሰረዘ