fresh man ስትሆኑ ምን ይገጥማችኋል ?አዲስ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ሲገቡ ምን መያዝ አለባቸው||

ዩኒቨርስቲ ስትመጡ ምን መያዝ አለባችሁ??/2017 entrance exam result ትምህርት ሚስተር መግለጫ ..... #matric2017  ... how we can cheek our results #matric2017 #ትምህርት ሚኒስትር #2018 how to get TIN numberentranceexam​ #result​ #ministry​ #result​ 2016 #entrance2017​ #entranceexam2025​ #Grade12​ result #2025​ #grade12result​ #ethiopiannationalexam​ #grade12result​ #ethiopiannationalexam​ #ethiopianeducation​ #newcurriculum​ #entrance2017​ #entrance​ #education 📢 የካንፓስ የመጀመርያ አመት ቆይታ ......በትንሹ ❓ 📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል ። የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ NURO ENMELKET, 💡 ምግብ ....! 📚 እንደ እናትህ ውይ ልጄ ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ  አቡኪያዬ .ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙር ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ ራት የሚገረሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል.ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር .ስላለ አትቸጋገር .ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው.ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት  የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም 500 ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .ምግቡ እንደ ካንፓሱ ነው  በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃሮማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እነደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ። 💡 ጓደኛ መረጣ . "ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ..ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህሪይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ትቸገራላችሁ ተንከባክባችሁ ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ። 💡 መወዛገብ ! 📚 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል .ያኔ ውዝግብግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ከች ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባዮት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት .ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅመ ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ። በቃ በየስርቻው ሲዋሰቡ ፤ ትምህርት ብሎ መጥቶ አባቱን በሬ አሽጦ ፤ እናቱን ፆም አሳድሮ እሱ ጫት ቤት ፤ ቅምቀማ ስታዮት (2 or 3 ተማሪ እንዳይመስሏቹሁ ወደ ግማሽ የሚጠጋው ተማሪ  .)በቃ ላይብረሪው ውስጥ 3 ሰው ብቻ ስታዮ .ትደነግጣላችሁ ወይኔ ካንፓስ ልትሉም ትችላላችሁ ለምግብ ሰልፍ ስታዮ ..ዋይፋይ ሰዎች ለሊት ሙሉ ሲጠቀሙ ስታዮ በቃ ትወዛገባላችሁ .ትምህርት ቤት ያላችሁ መሆኑ ትዝ የሚላችሁ የፈተና ሰሞን ነው ላይብረሪ 3 የነበረው ሰው መቀመጫ አጥቶ አንድ ወንበር  ለሁለት ተቀምጦ ስታዮ ዶርም አዳር ሲቸከል ስታዮ ይገባቹሃል ። 💡 የአስተማመር አይነት 📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ ..እሱም ደህና መመህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ።  በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.. ኖት የሚቸከችክ  .ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት .የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። 💡 ሙድ መያዝ ..❗️ 📚 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ የማይሆ ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊሊሉካችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ። የመጀመርያ ምግብ ካፌ ማሰታወሻ ፎቶ አንሱት ።

የ 30 ቀን ክለሳና የኢንትራንስ ፈተና ቻሌንጅ | ለ 12ኛ ክፍሎች | Inspire Ethiopia
▶︎

የ 30 ቀን ክለሳና የኢንትራንስ ፈተና ቻሌንጅ | ለ 12ኛ ክፍሎች | Inspire Ethiopia

እንደገና የfreshman ተማሪ ብሆን ይህን ነው የማደርገው! | freshman mistakes!
▶︎

እንደገና የfreshman ተማሪ ብሆን ይህን ነው የማደርገው! | freshman mistakes!

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ስትመርጡ ጥንቃቄ አድርጉ !!! #entrance2017
▶︎

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ስትመርጡ ጥንቃቄ አድርጉ !!! #entrance2017

10 ከፍተኛ ደሞዝ ከፋይ ስራዎች (ለ SOCIAL)
▶︎

10 ከፍተኛ ደሞዝ ከፋይ ስራዎች (ለ SOCIAL)

ዩኒቨርስቲ ከገባችሁ እነዚህን ስህተቶች በ ጭራሽ አትስሩ!|አትመረቋትም!
▶︎

ዩኒቨርስቲ ከገባችሁ እነዚህን ስህተቶች በ ጭራሽ አትስሩ!|አትመረቋትም!

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPress News June 8,2026
▶︎

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPress News June 8,2026

2018 fresh ተማሪዎች ግቢ ስገቡ መያዝ ያለባቸው  ነገሮች
▶︎

2018 fresh ተማሪዎች ግቢ ስገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች

ይሄ App በትምህርታችሁ ተአምር ይሰራል/ሙሉ አጠቃቀም
▶︎

ይሄ App በትምህርታችሁ ተአምር ይሰራል/ሙሉ አጠቃቀም

የ ፈተናውን መልስ በቀላሉ ለማወቅ🤫 Exam hacks You should know
▶︎

የ ፈተናውን መልስ በቀላሉ ለማወቅ🤫 Exam hacks You should know

Ethiopia እለተ ሰኞ ሰኔ 01/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 08 June 2026
▶︎

Ethiopia እለተ ሰኞ ሰኔ 01/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 08 June 2026

ለእነዚህ 4 ነገሮች ካልተዘጋጃችሁ ለጊቢ አትሆኑም ይቅርባችሁ!! | Must watch Advice for university students
▶︎

ለእነዚህ 4 ነገሮች ካልተዘጋጃችሁ ለጊቢ አትሆኑም ይቅርባችሁ!! | Must watch Advice for university students

Fresh ተማሪዎች እንዴት አድርገን ጥሩ ውጤት ብናስመዝገብ የፈለግነውን ፊልድ እንማራለን!!!
▶︎

Fresh ተማሪዎች እንዴት አድርገን ጥሩ ውጤት ብናስመዝገብ የፈለግነውን ፊልድ እንማራለን!!!

Social Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ
▶︎

Social Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ

ዩኒቨርሲቲ ከመግባቴ በፊት እነዚህን 7 ነገሮች ባውቅ ኖሮ | Everything You Need To Know Before Starting College
▶︎

ዩኒቨርሲቲ ከመግባቴ በፊት እነዚህን 7 ነገሮች ባውቅ ኖሮ | Everything You Need To Know Before Starting College

Ethiopia እለተ ማክሰኞ ሰኔ 02/2018/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Ethionation
▶︎

Ethiopia እለተ ማክሰኞ ሰኔ 02/2018/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Ethionation

ከዚህ በ ኋላ በጭራሽ መማር የሌለባችሁ ዲፓርትመንቶች|Boring Departments
▶︎

ከዚህ በ ኋላ በጭራሽ መማር የሌለባችሁ ዲፓርትመንቶች|Boring Departments

የ 2018 ጥናት ኘሮግራም አወጣጥ!  #ethiopianstudytips #ethiopianstudymotivation #study
▶︎

የ 2018 ጥናት ኘሮግራም አወጣጥ! #ethiopianstudytips #ethiopianstudymotivation #study

🔴ሁሉም 12 ተኛ ክፍሎች ይሄንን ሳታዩ ዩኒቨርሲቲ አትግቡ.! |All Grade 12 Student's must Watch This video |University 👨‍🎓
▶︎

🔴ሁሉም 12 ተኛ ክፍሎች ይሄንን ሳታዩ ዩኒቨርሲቲ አትግቡ.! |All Grade 12 Student's must Watch This video |University 👨‍🎓

Top 5 Jobs In Ethiopia : 5 በኢትዮጲያ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ ስራዎች
▶︎

Top 5 Jobs In Ethiopia : 5 በኢትዮጲያ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ ስራዎች

Freshman ላይ ይሄንን የነገረኝ ሰው አልነበረም(ይህንን ማንም አይነግራችሁም)
▶︎

Freshman ላይ ይሄንን የነገረኝ ሰው አልነበረም(ይህንን ማንም አይነግራችሁም)