ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 34 SURAH SEBA
ድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ አስገብቻለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ ተደርጓል። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ፤ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ (ማለትም የአረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው) እና የአረብኛ፤ የአማርኛ፤ የእንግሊዘኛ፤ መዝገበ ቃላቶችን ለትርጉሙ ሥራ ተጠቅሚያለሁ ። በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት የለገሱኝ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ። ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ 1434 አመተ ሂጅራ (2017 ዓመተ ልደት) JEDDAH / seifuabeshay

ETHIODURUS quran amharic tr. AL ANAM 91 - 165

#LIVE |ቁርአን ተፍሲር| ሱራ አሽ_ሸምስ | ሸህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ | ከአቅሷ መስጂድ አዲስ አበባ| 13-03-2021

ቃሪ ሙሀመዶ ጀማል_kari mohammed#quran#قران

أذكار الصباح - راحة نفسية لا توصف بصوت القارئ علاء عقل | Morning Athkar - Dzkir Pagi by Alaa Aql

ቁርአን በትርጉም #ethiopia

ETHIODURUS quran Amharic trns. 7 AL AERAF 64 - 147

سورة الكهف بصوت الشيخ ماهر المعيقلي Surat Al Khaf Maher Al Muaiqly

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

ፈተናና ብሥራት ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 273 Khemis Mishit

سورة يس، الرحمن، الواقعة، الملك بصوت جميل راحة وسكينة | شفاء وبركة وحفظ من الشيطان | القارئ علاء عقل

Built To Last - Dr. Corey L. Brown

ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA 55 - 120

أذكار الصباح - راحة نفسية لا توصف بصوت القارئ علاء عقل | Morning Athkar - Dzkir Pagi by Alaa Aql

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 37 SURA ALSAFAT

ቁርአን ለ እንቅልፍ ከዝናብ ጋር | ሱራ- አልራህማን | ልባቹ እነዲረጋጋ | Quran Sura Al Rahman | Recitation By Hamudi Omer |

የጠዋት አዝካር || اذكار الصباح || morning azkar || በአማርኛ ፅሁፍ || @ElafTube || ዳዕዋ በኣማርኛ

Surah Al Baqarah Sheikh Abdirashid Sheikh Ali Sufi

اقوي رقية الشرعية كاملة لحفظ وتحصين المنزل وجلب البركة للشيخ / عبدالباسط عبدالصمد

7X FATIHA 7X AYATUL KURSI 7X KAFIRUN 7X IKHLAS 7X FALAQ 7X NAS

