ኢራን ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠች! 100 ኪ.ግ ወርቅ - ኢራን ለገዳዮቹ! | Iran Issues a Grave Warning!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በደህንነት ስጋቶች ምክንያት ሞጅታባ ካሜኒ በአባታቸው የቀብር ስነስርአት እንደማይገኙ እየተነገረ ባለበቲ በዚህ ሰአት የኢራኑ ካታም አል-አንቢያ ማእከላዊ እዝ አዛዥ የሆኑት አሊ አብዶላሂ፥ እስራኤል እና አሜሪካ በአያቶላህ አሊ ኻሚኒ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ወቅት ምንም ዓይነት የተሳሳተ ስሌት እንዳይሰሩና ጥቃት እንዳይሰነዝሩ ማስጠንቀቃቸው ተሰምቷል። ጥቃት ከተሰነዘረ ግን ከባድ ምላሽ እንደሚሰጥ ገልጸዋል። በሌላ በኩል የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤና የኢራን ተደራዳሪ ቡድን መሪ የሆኑት መሐመድ ባገር ጋሊባፍ ባደረጉት ንግግር፥ ኢራናውያን በነቂስ ወጥተው ታሪካዊ አንድነታቸውን እንዲያሳዩ እና "የመሪያቸውን ደም ለመበቀል" እንዲነሱ ጥሪ አቅርበዋል። በልዩ ጥንቅር ፕሮግራማችን ከቀድሞው የኢራን የበላይ መሪ አያቲላህ አሊ ካሜኔ የቀብር ስነስርአት ጋር በተያያዘ እየተሰሙ ያሉ ጉዳዮችን እንመለከታለን። Amid reports that Mojtaba Khamenei will not attend his father’s funeral due to security concerns, the commander of Iran's Khatam al-Anbiya Central Headquarters, Ali Abdollahi, has warned Israel and the United States not to make any miscalculations or launch any attacks during Ayatollah Ali Khamenei's funeral ceremony. He stated that if an attack is carried out, a harsh response will be delivered. On the other hand, the Speaker of the Iranian Parliament and head of Iran's negotiating team, Mohammad Bagher Ghalibaf, delivered a speech calling on Iranians to turn out in massive numbers to demonstrate their historic unity and to rise up to "avenge the blood of their leader." In our special segment, we will look into the unfolding developments surrounding the funeral ceremony of the former Supreme Leader of Iran, Ayatollah Ali Khamenei. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #IranNews #AliKhamenei #MiddleEastUpdate #KhatamAlAnbiya #Ghalibaf #Tehran #GlobalPolitics #BreakingNews

Portugal – Kroatien Highlights | Sechzehntelfinale, FIFA WM 2026 | sportstudio

Alemneh Wasse የሁለት ከተሞች ወግ፤ቴህራን #ዕምባ፣ዋሽንግተን #ዕምቧ!!

"ከአፈሳው" ጀርባ ያለው እውነታዎች! መርጦ አልቃሾች !

أسامة جاويش: ترامب يُهـ ـين نتنياهو.. إسرائـ ـيل لن تتمكن من البقاء إن لم أكن موجودا!

ኢራን ወሳኝ ጉልበት አገኘች | 3ቱ አደገኛ የጦር መሳሪያዎች | Semonigna

ሰበር ዜና! የአሜሪካ ያልተጠበቀ ውሳኔ | የቱርክ እርምጃ እስራኤልን አስደነገጠ? | የኢራን ቁጣ Israel & Turkey Tensions | Gebeya News

አስደንጋጩ የትራምፕ ውሳኔ! ሶማሊያ ያልጠበቀችው ሆነ! | Trump's Shocking Decision!

"ተዘጋጁ"- የፊልድ ማርሻሉ መልዕክት! የኻሚነይ ቀብር ላይ ምን ተፈጠረ? አሳሳቢው የትግራይ ወጣቶች አፈሳ! | Khameni's Funeral First Day!

EMS | የፋኖ ምላሽ ለጀነራል መሐመድ ተሰማ

ኢራን ለምን ኒውክሌር አልታጠቀችም? ከጀርባ ያለው ታላቅ ስልታዊ ቁማር! | Why is Iran without nuclear weapon?

የአያቶላህ ቀብር ላይ ጉድ ታየ ተረክ ሚዛን Salon Terek

IRAN: The Hidden Village Life Almost No One Knows About | 4K Travel Documentary

BREAKING: Iran Refuses Talks; Trump Weighs Attack; Mossad ELIMINATES IRGC Mastermind? | TBN Israel

Huge crowds in Iran as six-day funeral begins for late supreme leader

Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ

EMN - ባንዴራ ኤርትራ ከመይ ኢላ ተሰሪሓ - Eritrean Media Network

GEEDFADHI#41: Awdal State iyo Aragtida Midnimada Dalka

የኢራን ታማኝ ተላላኪዎች ዕጣ ፈንታ! የኢራቅ መንግሥት የወሰደው እርምጃ! | The fate of Iran's loyal proxies!

Pakistan, Iran and Turkey Postwar Dialogues for New Regional Framework | Jiang Xueqin!

