ቁልቢ ገብርኤል ለብዙ ሰዎች ደርሷል
የቁልቢው ገብርኤል የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ! (ዛሬ ሰኔ 19 ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ) ቁልቢ ገብርኤል ለብዙ ሰዎች ደርሷል። ለብዙ ሰዎች ብቻም ሳይሆን ለሁሉም አህጉረ ስብከት መሰረት ነው። የቁልቢ ገቢ ለሁሉም እየተከፋፈለ ብዙ ሥራዎችን ሠርቷል። አሁን ቁልቢ ገብርኤል እድሳት ላይ ነው። በረከት ማግኘት የምትፈልጉ ብቻ የእድሳቱን ሥራ በገንዘብ እንድትደግፉ እድሉ በፊታችሁ ነው። ታላቁ የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ዓመቱን ሙሉ ሕዝበ ክርስቲያን የማይለየው በተለይም የታህሣስ እና ሐምሌ ዓመታዊ በዓላት ደግሞ እጅግ በርካታ ስዕለቱ የሞላለትና እንዲሁ ለተራዳኢነቱ ፍቅሩን ለመግለጥ በሚመጣ ህዝብ የሚጥለቀለቅ ገዳም ነው ። እንደየአቅማችንም የምንለግሰው ስዕለት አስራት በኩራት ምፅዋትና ሌሎች ስጦታዎቻችን በሙሉ ከ50 ዓመታት በፊት ጀምሮ ወደ ጠቅላይ ቤተክህነት እንዲተላለፍ ተወስኖ በሚገኘው ጠቅላላ ገቢ በሁሉም አህጉረ ስብከት ለሚገኙ አድባራትና ገዳማት፣ የአብነት ት/ቤቶች፣መንፈሳዊ ኮሌጆች፣ቅድስት ሥላሴ ዩንቨርስቲ፣አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ኮሌጅ፣ሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ኮሌጅ እና ለሌሎችም የትምህርት ተቋማት መመስረትና ለበርካታ ወቅታዊ ሁኔታዎች እና ቋሚ መሰረተ ልማቶች እንዲውል በመደረጉ ለሁለንተናዊ የቤተክርስቲያን ጉዳዮች ችግር ፈቺ፣ የልማት ተሳታፊ፣ ድርና ማግ፣ ምሰሦና ማገር ለመሆን በቅቷል። በእነኚህ ረጅም ዓመታት ለቁልቢ በሰጣችሁት ስጦታ በየአቅራቢያሁ ያሉ የቤተክርስቲያን መሰረተ ልማቶች ሁሉ የቁልቢ ገብርኤል አሻራ ታትሞባቸዋል ። በእድሳት ላይ የሚገኘው ቁልቢ ገብርኤል በቅርቡ በተለመደው ቤተክርስትያንን የማቅናት ተግባሩ የመቃጠል አደጋ የደረሰበት የአርሲ ጠለታ ገብርኤልን ለማስገንባት በዝግጅት ላይ ይገኛል ። የቁልቢ ውለታ ያለባችሁ ተቋማት፣ ስዕለታችሁ የተሰማ ፣ በተስፋ የምትጠብቁ ምዕመናን ኑ የዕንባ አባሹ ቁልቢ ገብርኤልን እናድስ የአርሲን ጠለታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያንን እንገንባ። ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣ ። የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ ቀናት፡- ከሰኔ 18-21 ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ስልክ፡-0906191919|| 0984031919 0983022727 0927277756 ||0967431919 ድጋፍ ለማድረግ፡- ወገን ፈንድ👉https://www.wegenfund.com/causes/kulu... CBE ንግድ ባንክ 1000759706165 Awash አዋሽ ባንክ 013521749645300 Abyssinia አቢሲኒያ ባንክ 2556 02373 Dashen ዳሸን ባንክ 517116 3880011 Hibret ሕብረት ባንክ 109071323 4152990 COOP ኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ 1063900050599 Ahadu አሐዱ ባንክ 0093543501901 Abay አባይ ባንክ 18411129 58315015 Anbesa አንበሳ ባንክ 00313350582 Amhara አማራ ባንክ 99000 50109805

በእመቤታችን ምስጋና ..........ምድር በዝማሬ ተዋጠች..ልዩ የዝማሬ ዝግጅት

የኢማሙ ግድያ እና የህዝቡ ምላሽ | የጌታቸው ረዳ ፀረ እና የጀነራሎቹ ትግራይ ቅስቀሳ...

መናኞቹ በሐዘን ተናገሩ | መነኩሴ አይደለችም ቆርባም አታውቅም | ኮሜዲያን እሸቱ ዋልድባን ቀብሮታል

‹‹ብልጽግና ፋኖን በፍጹም ማጥፋት አይችልም…›› | ‹‹መንግስት ፋኖን መናቅ የለበትም ካልሆነ..›› |ፖለቲከኛው ስለ ፋኖ እና ጽምዶ ዘረገፉት| Ethiopia

እመቤቴ የአምላክ እናት | በምድራዊ ሕይወት| የልቤ ዝማ | ልዩ የእመቤታችን ዝማሬ

የከተማ ህዝባዊ ቁጣ ተቀሰቀሰ || የኮሎምቢያው ድርድር እና መስፍን አርአያ || “በዙርያችን አደጋ አንዣንቧል” የአብይ ጦር ጄኔራል

🔴 ክረምቱ ሳይመጣ ፈጥነህ ና || ለቤተ ክርስቲያን ችግር መፍትሔ | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026

MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ኤፌሶን - የ3ኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከተማ ክፍል - 4

ጸሎቴ ያልተሰማው ለምንድነው??? |'ወድቆ መማር ከባድ ነው|" ዲ/ን ኢዩኤል ከምንያህል ጋር ክፍል 2

ማርያምን ያየ በእምባ የሚደመጥ ልብን የሚያሳርፍ ግጥም.... ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን

የሚያስደንቅ ሴትነት ||ፕሮቴስታንቶችን የተማገተችዉ ብርቷ ሴት

የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሰኔ 21/2018 –June 28/2026

#አጌጥንበት..#እመቤታችን....#አንተን_ማገልገል.....ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በማዕዶት ጉባኤ

Ethiopia - የመቀሌው ሚስጥር ወጣ! | ደብረፅዮን የፈሩት ታወቀ

RESTORING THE ORDER 2026 - DAY-4 #dunsinoyekan #worship #intimacy

🔴LIVE #ቁልቢ_ገብርኤል_አለሁ_ይበላችሁ‼️👉 ስንጠራው ለደረሰልን እንዴት ሲጠራን እንቀራለን? || ከቁልቢ ገብርኤል በረከት እንድታገኙ ስጡ ይሰጣችኋል

ጅል አትሁኑ ! እውነት ሁልጊዜም ታሸንፋለች | ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን @zemare_yared

Panama – England Highlights | Gruppe L, FIFA WM 2026 | sportstudio

ቤተክርስቲያን የሚሞትላትን አይደለም የምትፈልገው| "ንሰሃ የማልገባው ሐጢያትን ሰርቼ ስላልጨረስኩ ነው" ዲ/ን ኢዩኤል ከምንያህል ጋር ክፍል 1

