የማለዳ ጉባኤ |🔴Live | ከጉለሌ ፅርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል | ሰኔ13, 2018 ዓ.ም | Morning Blessings from Saint Rufael
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 🔴 ቀጥታ ከጉለሌ ፅርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን | ሰኔ 13, 2018 ዓ.ም እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል በዓልና ለዕለቱ የወንጌል የዝማሬ እና የጸሎት ልዩ የማለዳ ጉባኤ በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ከጉለሌ ፅርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ቀጥታ የሚተላለፍ ልዩ መንፈሳዊ የማለዳ ጉባኤ ነው። የዕለቱን ትምህርተ ወንጌል፣ ምስጋና እና ጸሎት በመከታተል የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። የመርሐ-ግብሩ ዝርዝር፦ የማለዳ ጸሎትና ምስጋና ትምህርተ ወንጌል፦ የእለቱን ምንባባት መነሻ ያደረገ መንፈሳዊ ትምህርት ጸሎተ ምህላ፦ ስለ ሀገርና ስለ አለም ሰላም የሚቀርብ ልመና ቡራኬ፦ የዕለቱ ማጠቃለያና ቡራኬ የአባቶች በረከት ይህ መንፈሳዊ አገልግሎት ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ሼር (Share) በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። ለተጨማሪ የቀጥታ ስርጭቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷን በመጫን ሁሌም በረከቱ እንዲደርስዎት ያድርጉ። የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃና በረከት አይለየን! Morning Blessing | 🔴LIVE | from Saint Rufael Church | June 20, 2026 G.C Welcome to the live broadcast of Blessing and Spiritual Gathering from the historic Gulela Tseraryam Saint Rufael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, on June 20, 2026 Join us in prayer, divine liturgy, and powerful spiritual teachings to start your night with grace, peace, and divine intervention. This Night service is dedicated to the Monthly celebration of Saint Rufael . If this service blesses your soul, please Like, Share, and Subscribe to our channel to receive daily spiritual updates and live notifications. Program Highlights: Morning Prayer: Full Morning Prayer service. Scriptural Teachings: Spiritual nourishment through the Word of God and daily readings. Traditional Chants: Authentic Saint Yared melodies performed by the Monastery's choir. Concluding Blessings: Final blessings from the resident monks and priests. Be a part of our growing spiritual family! If this Prayer has blessed you, please Like and Share this video to help us reach more souls globally. Subscribe to our channel and turn on the Notification Bell to receive alerts for all our upcoming live services and spiritual content. Don't forget to: 🔔 Subscribe and turn on notifications to never miss a live service. 👍 Like this video to help spread the Word of God. 📢 Share this link with family and friends. #ቅዱስ_ሩፋኤል #የማለዳ_ጉባኤ #መዝሙር #ስብከት #ጉለሌ_ፅርሐአርያም #ቀጥታስርጭት #ንግስ #ሰኔ13 #ቅዳሴ #መድኃኔዓለም #ቅድስት_ማርያም #ሰኔ_ጾም #መንፍስ_ቅዱስ #ሐዋርያት #ቅዱስ_ያሬድ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ጸሎተ_ኪዳን #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ዋልድባ #ደብረ_ሊባኖስ #የአእላፋትዝማሬ #ጸሎት #ስግደት #የቅዱሳንበዓላት #ገዳም #ቤተክርስቲያን #ቅዱስ_ገብርኤል #ቅዱስዑራኤል #የቅዱሳንታሪክ #ሳንኤልሚዲያ #saintraphael #morninggubae #mezmur #sibket #livenow #orthodox #tewahedo #holyliturgy #annualfeasts #liveprayer #medhanialem #saintmary #holyspirit #apostles #saintmichael #GulelaTseraryam #covenantprayer #jesuschrist #waldiba #debrelibanos #abagebrekidan #afternoonprayers #tselot #fasting #saintgabriel #sainturiel #sunaelmedia #ethiopia #eotc 👍💦 This are the links to the playlists : • 📖✝️የመጽሐፍ ቅዱስና የኦርቶዶክስ ትምህርቶች | Bible Preac... • ✨🎉ዓመታዊ የቅዱሳን ንግስ በዓላት | Annual Feast and H... • 🎶💒 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች | Orthodox Tewahedo ... • ⛪🕯️ 🎶 ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ኪዳን | Holy Liturg... 📌 Follow Us for More on: 🔹 https://t.me/SunaelMedia 🔹 / sunael_media 🔹 / sunaelhubofficial
