ሰዓትን በሰማይ አቆጣጠር መሙላት፡- ክፍል 54 የዮሐንስ ወንጌል
በሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ በሚገኙ አገሮች በእነሱ ክረምት (ታህሳስ፣ ጥር፣ የካቲት) የሚጓዝ ሰው በቲሸርትና በቁምጣ ቢመጣ ለብርድ በሽታ ይጋለጣል። በተቃራኒው በእነርሱ በጋ (ሰኔ፣ ሐምሌ ፣ ነሐሴ) የሚመጣ ሰው ለበረዶ እነደሚለበሰው ተጀባብኖ ቢመጣ ችግር ውስጥ ይገባል። እንግዲህ ለአለባበስ እንኳ ወቅትን ለይቶ ማወቅ የግድ ከሆነ ለተፈጠርንበትና በምድር ላይ ለመኖር እና የእግዚአብሔርን ፈቃድ ፈጽሞ ለማለፍ ወቅትን መለየት፣ ጊዜን ማወቅ እና ሰዓትን ከሰማይ ጋር መሙላት ምንኛ ያስፈልግ። ከጌታ ኢየሱስ የምንማረውን ለማወቅ ይህን መልዕክት በጥሞና ይከታተሉ። @DanielAmdemichael @BereketTesfayeOffical @AsterAbebeOfficial @kingdomsoundministry @NikodimosShow @Elshaddai_Television_Network @DorielM

▶︎
የዘመናት መከራከሪያ፦ ክፍል 55 የዮሐንስ ወንጌል

▶︎
አንድነት | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

▶︎
Awtaru Kebede vol.4 full album

▶︎
መንፈስ ቅዱስ ሞገስን የሚሰጠው ለማን ነው? | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Amazing Preaching 2018/2026

▶︎
እሁንም አልረፈደም!!!

▶︎
አደገኛ እውቀት፦ ክፍል 59 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት

▶︎
🔴እኩባት መዛሙር ድንግል ማርያም /ብ ግዜ ማህሌተ ጽጌ ዝስምዑ Mezmur collection nay dngl mariyam Mdre Canaan 2023

▶︎
መንፈሳዊ ግለትን መጠበቅ // ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ // Dr. Mamusha Fenta 2026

▶︎
"በራሴ ተስፋ ቆርጬ ነበር!!" | "ሰው አይረሳም ጌታ!!" | ከመጋቢ ዘማሪ ዮሴፍ አያሌው ጋር | Nikodimos Show - Tigist Ejigu

▶︎
"የእግዚአብሔር ድምፅ መስማት" (የሐዋርያት ሥራ 27 : 21-26) #በዶ/ር አብርሃም ተ,ማርያም #Dr Abraham Teklemariam #wengel tube

▶︎
አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)

▶︎
ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

▶︎
🔴እግዚአብሔር በጊዜው ይሰራል | YOU ARE NOT FORGOTTEN - PROPHET TILAHUN TSEGAYE #jesus #protestantreformation

▶︎
የእናታችን የኪዳነ ምህረት ልዩ የበዓል መዝሙሮች - ሰኔ 16 | Kidane Mihret Mezmur Collection

▶︎
ምልክት ላይ የቆመ እምነት፦ ክፍል 60 የዮሐንስ ወንጌል|ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

▶︎
የካውንስሉ ድምጽ ክፍል 2 ዝምታችን ብዙ ችግር አምጥቶብናል! ዶክተር ስምኦን ሙላት የቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ዋና ጸሀፊ

▶︎
“ለበጎ ስራ የተዘጋጀ ሰው አራት ማንነቶች” ክፍል አንድ// ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

▶︎
#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ ክርስቶስ : ኢየሱስ ማነው (ክፍል - 1) | በማሙሻ ፈንታ

▶︎
ፅድቅን መውደድ፣ አመፅን መጥላት |ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |

▶︎
