መልካም ወንዶች ልጆችን እንዴት እንደምናሳድግ/ HOW TO RAISE GOOD SONS #goodsons #letsraisegoodsons
I just rely on:- my experiences as a parent, my Certificate of Completion on Parenting Skills and Techniques: Parent Project, my Certificate of successful completion of "Building Personal Leadership Skills (Training organized by Chamber of Commerce, Ethiopia), and from what I have read to speak to you today. DISCLAIMER: I am not a counselor or professional of any kind. እንኳን ሰላም መጣችሁ። ለቻኔሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የችኔሉ በተሰብ እንድትሆኑኝ እጋብዛችኋለሁ። ሼር፣ ላይክ ማድረግም አትርሱ!። መልካም ወንዶች ልጆችን እንዴት እናሳድግ ዛሬ 9 ነጥቦችን እናያለን 1. የቤታችንን እሴቶች /values እንወቅ 2. ሁሌ በልጃችን ሕይወት ውስጥ እንገኝ 3. ህልምን እናማበረታታ 4. በጨዋታ ሲሸነፉ በፀጋ እንዲቀበሉ እናስተምር 5. ጥሩ የሆነ ፍቅርን እናስተምር 6. ስሜት መግለጽን እናስተምር 7. የስራን ባሕል እናስተምር 8. ልጆች የጨዋታ ጊዜ ይኑራቸው 9. አባት ሴት እንዴት መከበር እንዳለባት ያስተምር ጥያቄዎች፡ ቤተሰቤን እንከባከባለሁ ወይ? አዛኝና አፍቃሪ ነኝ ወይ? ልጆች አባታቸው ሁሌ ልክ ነው፣ አይዋሽም፣ ጥሎን አይሄድም ብለው ስለሚያስቡ እኔስ እውነተኛና አስተማማኝ ነኝ ወይ? ልጄን ሁልጊዜ አበረታታለሁኝ ወይ? ለቤቴ በሚገባ አደርጋለሁኝ ወይ? በትዕግስት አዳምጣለሁኝ ወይ? የልጄን እናት አከብራለሁኝ ወይ? ቤት ስገባ ለልጆቼ ጋር ጊዜ ሰጥቼ አጫወታቸዋለሁ እንዴ? ጥሩ አስተማሪ ነኝ ወይ? ከሱስ የጸዳሁ ነኝ ወይ? Sources: https://www.imom.com/6-mistakes-to-av... https://www.mindbodygreen.com/0-21292... https://www.lifehack.org/851874/how-t... To catch up on what's going on with my books: She Is My Mommy! Your Jokes Are Not Funny! Your Third Eye Is Cool! Prairie Grass and Giant Tree The books are available on Amazon. Follow my Twitter @SophiaTsegaye Follow my Facebook / sophia.tsegaye Follow my Instagram @sophia_tsegaye አመሰግናለሁ!

ልጆች በማሳደግ ውስጥ አንቺ ታድጊያለሽ | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ| #thegreatnessshow

ንዴትን እንዴት እንቆጣጠር? / HOW TO MANAGE ANGER #stopshouting #stopyelling #onlylovetoday

ትምህርት አይጠቅምም፤ፈጣሪ በ ማሰብ አይገኝም ቡርሃን እወቅ#meri

ከ 12 - 18 ዕድሜ ያሉ ልጆችን እንዴት ተረድቼ ልግባባ -- በ 4 ነጥቦች #Family #kids # Ethiopian #Habesha

ክፍል 13 | የልጅ አስተዳደግ| ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው!!

የልጆቻችንን የማስታወስ ችሎታ እንዴት እናሳድግ

እውነት ፍቅር ከትዳር በዃላ ይቀንሳል?🤔

በራስ መተማመን እንዴት እናዳብር

“ቤቱ ሰው መሆን ብቻ የሚቀድምበት ነው” የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ እና አመጋገብ የፌስቡክ ገፅ አስተዳዳሪ ቲና ተረፈ ጋር የተደረገ ቆይታ

ድንቅ የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች " ልጆችን እንዴት እናሳድግ " #abagebrekidan #comedianeshetu #question

ምዓልታዊ ከተመሓይሾም ዘለካ 10 ነገራት! Tigrinya Inspiration Jack Ma #tigraymusic #mahustar #jackma #zantafkri

ልጄን እንዴት ስነ-ስርዐት ላስይዘው? ቪዲዮ 23

የልጆች አስቸጋሪ ባህሪ ከየት ይመነጫል? ቪዲዮ 16

ኤሌክትሮኒክስ ልጆቻችንን ምን ያክል እየጎዳ እንደሆነ እናውቃለን ወይ? LIMIT SCREEN TIME #parentingwithsophia #ካባ

"የልጆች አስተዳደግ"፤ ፓናሊስት፡ አጥናፍ ብርሃኑ ፤ አወያይ፡ ፓስተር ዶ/ር ስለሺ ከበደ

" ራሱን ያልወደደን ሰው ሌላ ሰው ሊወደው አይችልም " ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Dr Wodajeneh Meharene | Laba | Kerbe | Shanta

"እናትነት የሚኖር እንጂ የሚነገር አይደለም" መልካም የእናቶች ቀን //Helen Show//

አረብ ሃገር ያላችሁ ሴቶች ይህንን ቪዲዮ ሳታዩ ብር እንዳትልኩ! @MelhkMediaOfficial

በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ ወላጆች ማድረግ የሌለባቸው አስራ ስድስቱ ነገሮች!

