ስሙ | አዲሰ መንዙማ | አሰማማዉ አህመድ | SEMU | New Menzuma | Asmamaw Ahmed | 2026

ስሙ | አዲሰ መንዙማ | አሰማማዉ አህመድ | SEMU | New Menzuma | Asmamaw Ahmed |2026 Watch 'SEMU' New Asmamaw Ahmed Menezuma Like,subscribe,and share!! ​⁠​⁠ ​⁠​⁠​⁠​⁠ ​⁠​⁠ ​⁠​⁠ ​⁠​⁠ Follow Asmamaw Ahmed on: Youtube    / asmamawahmed   Face book   / asmiamana   Instagram    / con.  . Tiktok   / asmidersaw   Telgram https://t.me/Asmiamana... ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ስሙ መንዙማ ግጥም ሶላቱላሒ ዐለይኩሙ ሙከረሙ ሰላሙላሒ ዐለይኩሙ ሙከረሙ ዘላለም ቢጠራ ስሙ አይቀንስ ጥፍጥና ጣዕሙ አልሀምዱሊላህ ሀምድ ይገባዉ ከእንከን አልባ አርጎ ሠራዉ ያን ስመ መልካም ስመ ሸጋ ያን ክቡር ንጉስ ባለ ፀጋ ስሙ አይጠገብ ለዘላለም ግንባሩ ኑር አብሪ ለዓለም      ቆንጆ  ያማረ እንዳንቱ  የለም       የሀይባሁ ግርዶ  አልተቻለም አልቆ ፈጥሮት ጌታዉ ሶመድ የአሚናነቱ ልጅ ያን ሙሐመድ ናፍቆ አይንሁን ሽቶ ማየት ሙሂቡ ሁሉ የሚያለቅስለት ሶላቱላሒ ዐለይኩሙ ሙከረሙ ሰላሙላሒ ዐለይኩሙ ሙከረሙ ዘላለም ቢጠራ ስሙ አይቀንስ ጥፍጥና ጣሙ ሺህ አመት አልፎም ነቢ ያንቱ ስም ጥፍጥናዉ ጣዕሙ አይቀንስም ስሙ ጥፍጥናዉ  ማር  ወለላ   ከቶም ለአፍታ አይሉት ችላ ስምሁን ልቅሰም እንደ ንቢቱ ፅጌሬዳዬ ኖት እና አንቱ አይታክተኝም መጣራቱ በቀንም በሌት በጠዋቱ   እንኳን ይቅርና ዛት አካሉ በረካ አለዉ ስሙ ሁሉ ኸይር የተባለ በጠቅላላ ያስገኛል ስሞ ረሡለሏህ ስመ ብዙ ነቢ ነዉ ሙሐመድ ነቢ ስሙ ማሒ ነቢ የማይለመድ ነቢ አህመድ ኑሩ ነቢ ስመ መልካም ነቢ ተግባረ ደግ ነቢ የሠዉ ገራም ነቢ ስሙ ስሙ መድሀኒት ነዉ ስሙ ሰሙ ለዓረብ ለዓጀሙ ስሙ ደዋዓ ነዉ ዘምዘሙ ስሙ ፈዋሽ ከህመሙ ስሙ ሰሙ ሰሙ ከማርም ጣፋጭ ነዉ ሰሙ ልቆ ከወለላ ስሙ ከችግር አላቆ  ስሙ ገፍላን የሚከላ ስሙ ጀማሊል ዓለም ነቢ ከጌታዉ ስም ጋር  ሀያተል ዓለም ነቢ የሱ ስሙ ገጥሞ ጀማሊል ዓለም ነቢ አደምም ቢያየዉ  ሀያተል ዓለም ነቢ  እጅግ ተገርሞ ጀማሊል ዓለም ነቢ ብሎ ቢጠይቅ ሀያተል ዓለም ነቢ በዉዱ  አህመዳ ጀማሊል ዓለም ነቢ ማርታ አሸለመዉ ሀያተል ዓለም ነቢ ከጌታዉ  ዘንዳ ጀማሊል ዓለም ነቢ  ጉድ አትልም ወይ ሀያተል ዓለም ነቢ ስሙ ጉድ አለዉ ጀማሊል ዓለም ነቢ  ስንቱን ዘይነኖ ሀያተል ዓለም ነቢ ስንቱን ሞሸረዉ ጀማሊል ዓለም ነቢ  የማማር ሁላ  ሀያተል ዓለም ነቢ መፍለቂያ እሱ ነዉ ጀማሊል ዓለም ነቢ  ጥፍጥና ጣዕሙ ሀያተል ዓለም ነቢ ግዜ ማይሽረዉ ሳይፈጠር በፊት ቀደም የሩህ አባቱ ለዐደም ስሙ የሚያርም ብልሹዉን  ያጣፍጣል መራራዉን           ስሙ ስሙ መድሀኒት ነዉ ስሙ ሰሙ ለዓረብ ለዓጀሙ ስሙ ደዋዓ ነዉ ዘምዘሙ ስሙ ፈዋሽ ከህመሙ ስሙ ሰሙ ሰሙ ከማርም ጣፋጭ ነዉ ሰሙ ልቆ ከወለላ ስሙ ከችግር አላቆ  ስሙ ገፍላን የሚከላ ስሙ ጀማሊል ዓለም ነቢ እንዴት አድርጎ ሀያተል ዓለም ነቢ ጌታዉ ሰራሁ ጀማሊል ዓለም ነቢ  በቀንም ማታ ሀያተል ዓለም ነቢ ታበራለሁ ጀማሊል ዓለም ነቢ  ይህ ልቤ አንቱን ሀያተል ዓለም ነቢ ከቶ አይረሳሁ ጀማሊል ዓለም ነቢ ብቻም ከሰዉ ጋር ሀያተል ዓለም ነቢ የሚጠራሁ ጀማሊል ዓለም ነቢ መሐመድ ዘይኔ ሀያተል ዓለም ነቢ ታማኝ ምስጉኑ ጀማሊል ዓለም ነቢ እኒያ ሙሽሪኮች ሀያተል ዓለም ነቢ ምንም ባያምኑ ጀማሊል ዓለም ነቢ  ስም አበጁለት ሀያተል ዓለም ነቢ ከስሙ ጎኑ ጀማሊል ዓለም ነቢ ከሙሐመድ ጋር ሀያተል ዓለም ነቢ አሉት አሚኑ        መሐመድ የዓለሙ ዳኛ  ታማኝ ንጉስ  እዉነተኛ   የዓለማቱ ሁሉ መዳኛ   ሩህ ያድናል በሽተኛ       ስሙ ስሙ መድሀኒት ነዉ ስሙ ሰሙ ለዓረብ ለዓጀሙ ስሙ ደዋዓ ነዉ ዘምዘሙ ስሙ ፈዋሽ ከህመሙ ስሙ ጀማሊል ዓለም ነቢ ስሙን ብጠራ ሀያተል ዓለም ነቢ ናፍቆት ባሠብኝ ጀማሊል ዓለም ነቢ  እንባም ከሀዘን ሀያተል ዓለም ነቢ ተጨመረብኝ ጀማሊል ዓለም ነቢ ብጠራራዉም ሀያተል ዓለም ነቢ አብዝቼ ስሙን ጀማሊል ዓለም ነቢ ጨምሮ አረፈዉ ሀያተል ዓለም ነቢ ይብሱን ጣሙን ጀማሊል ዓለም ነቢ እኔማ የአንቱ ሀያተል ዓለም ነቢ የስሞ አርበኛ ጀማሊል ዓለም ነቢ አንቱን አድርጌ ሀያተል ዓለም ነቢ ከሁሉ አንደኛ ጀማሊል ዓለም ነቢ ተንጠልጥዬ አለሁ ሀያተል ዓለም ነቢ ከስምወ አጥር ጀማሊል ዓለም ነቢ እንግዲ በሉኝ ሀያተል ዓለም ነቢ ልጄ ነህ አብሽር ስሞ እኮ ነወ መመርኮዣ           ዳገት አቀበት መጓዣ  ስሞ ነዉ የኛ ማጌጫ  መዉደዶ  ያስገኛል ብልጫ ስሙ ስሙ መድሀኒት ነዉ ስሙ ሰሙ ለዓረብ ለዓጀሙ ስሙ ደዋዓ ነዉ ዘምዘሙ ስሙ ፈዋሽ ከህመሙ ስሙ ጀማሊል ዓለም ነቢ እኔም ልበሎት ሀያተል ዓለም ነቢ ነብዩ ራህማ ጀማሊል ዓለም ነቢ ደጉ ሰዉ ያሉት ሀያተል ዓለም ነቢ ጦይባ ከተማ ጀማሊል ዓለም ነቢ ህመም በደሌ ሀያተል ዓለም ነቢ ቶሎ እንዲሰማ ጀማሊል ዓለም ነቢ ስሞ ነዉና ሀያተል ዓለም ነቢ የፈዉሴ ዜማ ጀማሊል ዓለም ነቢ  አሁንም አሁን ሀያተል ዓለም ነቢ ደግሜ ላዉሶት ጀማሊል ዓለም ነቢ      መቼም ይህ ልቤ  ሀያተል ዓለም ነቢ አንቱን አይረሶት ጀማሊል ዓለም ነቢ እጅግ የበዛ ሀያተል ዓለም ነቢ ሶላትም እዝነት ጀማሊል ዓለም ነቢ ይዉረድ ባንቱ ላይ ሀያተል ዓለም ነቢ የዓለሙ ራህመት ጀማሊል ዓለም ነቢ ይዉረድ ባንቱ ላይ ሀያተል ዓለም ነቢ የዓለሙ ራህመት

#አዲሱ የተመረጡ መንዙማ//አስማማው አህመድ
▶︎

#አዲሱ የተመረጡ መንዙማ//አስማማው አህመድ

ያየዉ ይቅርና | አዲስ መንዙማ | ቢላል ፋሪስ | አዲስ ምርጥ...
▶︎

ያየዉ ይቅርና | አዲስ መንዙማ | ቢላል ፋሪስ | አዲስ ምርጥ...

New Amharic Dawa Ustaz Yasin Nuru| መታገስ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ ትምህርት
▶︎

New Amharic Dawa Ustaz Yasin Nuru| መታገስ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ ትምህርት

ማለዳዬ||Maledaye||ቢላል ፋሪስ||Bilal Faris||አንዋር ፈቂህ|Anwar Feqih||New Menzuma@alfarukmultimediaproduction
▶︎

ማለዳዬ||Maledaye||ቢላል ፋሪስ||Bilal Faris||አንዋር ፈቂህ|Anwar Feqih||New Menzuma@alfarukmultimediaproduction

" አላማርርህም " ምርጥ ነሺዳ በድምፅ ብቻ| LIKE እና  Subscribe በማድርግ አበረታቱኝ | #መንዙማ #ሙስሊም #ነሽዳ #ኢስላም #ኢስላሚክ
▶︎

" አላማርርህም " ምርጥ ነሺዳ በድምፅ ብቻ| LIKE እና Subscribe በማድርግ አበረታቱኝ | #መንዙማ #ሙስሊም #ነሽዳ #ኢስላም #ኢስላሚክ

#አዲሰ መንዙማ | መገን ያ ሠዉ | አሰማማዉ አህመድ | Megen Ya Sew |New Ethiopian Menzuma | Official Music Video 2025|
▶︎

#አዲሰ መንዙማ | መገን ያ ሠዉ | አሰማማዉ አህመድ | Megen Ya Sew |New Ethiopian Menzuma | Official Music Video 2025|

ከፀጉር ስራ እስከ ፋብሪካ ባለቤትነት የሄዋን ፋሽን ያልታየው ማንነት! | Hewan Fashion #marakiweg  #lifestyle
▶︎

ከፀጉር ስራ እስከ ፋብሪካ ባለቤትነት የሄዋን ፋሽን ያልታየው ማንነት! | Hewan Fashion #marakiweg #lifestyle

የኑር ደመና ...  የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 272 Khemis Mishit #Khemis_Mishit
▶︎

የኑር ደመና ... የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 272 Khemis Mishit #Khemis_Mishit

#አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ (አላማርርህም)NEW neshida MUAZ HABIB 2025  |ALAMARRHIM| @Feyselamin
▶︎

#አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ (አላማርርህም)NEW neshida MUAZ HABIB 2025 |ALAMARRHIM| @Feyselamin

አዲሰ መንዙማ በግጥም | ስሙ | አሰማማዉ አህመድ | New Lyric Menzuma | SEMU | Asmamaw Ahmed | Ethiopia
▶︎

አዲሰ መንዙማ በግጥም | ስሙ | አሰማማዉ አህመድ | New Lyric Menzuma | SEMU | Asmamaw Ahmed | Ethiopia

#sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር  (Official music Video) #nasheed
▶︎

#sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር (Official music Video) #nasheed

አዲሰ መንዙማ እና ነሸዳ | ያ ኸይረል አናሚ | አሰማማዉ አህመድ |New Menzuma & Nesheda | HEYREL ANAME |Asmamaw Ahmed  2026
▶︎

አዲሰ መንዙማ እና ነሸዳ | ያ ኸይረል አናሚ | አሰማማዉ አህመድ |New Menzuma & Nesheda | HEYREL ANAME |Asmamaw Ahmed 2026

ከጭንቀት መውጫ || ሼኽ ዓብዱረዛቅ አልበድር  || ሙሓደራ በአማርኛ || ዳዕዋ || አቅራቢ ፡- አባ ኢያድ || @ameentube-83
▶︎

ከጭንቀት መውጫ || ሼኽ ዓብዱረዛቅ አልበድር || ሙሓደራ በአማርኛ || ዳዕዋ || አቅራቢ ፡- አባ ኢያድ || @ameentube-83

#አዲሰመንዙማ የተመረጡ መንዙማወች || አሰማማዉ አህመድ || NEW MENZUMA || ASMAMAW AHMED || 2025
▶︎

#አዲሰመንዙማ የተመረጡ መንዙማወች || አሰማማዉ አህመድ || NEW MENZUMA || ASMAMAW AHMED || 2025

ተሰምቶ የማይጠገብ እንጉርጉሮ  ሸህ ሙሀመድ አወል ሃምዛ Best Menzuma Sheh Mohammed Awel Hamza
▶︎

ተሰምቶ የማይጠገብ እንጉርጉሮ ሸህ ሙሀመድ አወል ሃምዛ Best Menzuma Sheh Mohammed Awel Hamza

Tofik Yusuf - Shafaye || ቶፊቅ ዩሱፍ - ሸፈዐዬ (Official Music Video)
▶︎

Tofik Yusuf - Shafaye || ቶፊቅ ዩሱፍ - ሸፈዐዬ (Official Music Video)

ሙዓዝ ሐቢብ የመንዙማ ስብስብ || non stop collection
▶︎

ሙዓዝ ሐቢብ የመንዙማ ስብስብ || non stop collection

የሰዉ ልጅ ክብር || كرامة الإنسان
▶︎

የሰዉ ልጅ ክብር || كرامة الإنسان

ያጧሃ||ፉአድ ሸምሱ||YA-TUHA||Fuad Shemsu||New Menzuma @alfarukmultimediaproduction
▶︎

ያጧሃ||ፉአድ ሸምሱ||YA-TUHA||Fuad Shemsu||New Menzuma @alfarukmultimediaproduction

"ማረኝ ያ ረሒሙ" | "ናፍቆታችን" — የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር የሚገለጽበት ድንቅ መንዙማ | ልዩ የአረፋ በአል ፕሮግራም በጉራማይሌ | Abbay TV
▶︎

"ማረኝ ያ ረሒሙ" | "ናፍቆታችን" — የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር የሚገለጽበት ድንቅ መንዙማ | ልዩ የአረፋ በአል ፕሮግራም በጉራማይሌ | Abbay TV