ይህንን የሠኔ ሚካኤል ወረብ ሳይሰሙ እንዳያልፉ! | አዲስ ዝግጅት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለሠኔ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዚህ ልዩ መንፈሳዊ ዝግጅት፣ በመምህር ፍሥሓ የቀረበውን ልብን የሚነካ እና ነፍስን የሚያድስ "የሠኔ ሚካኤል ልዩ የወረብ ዝግጅት" ይዘንላችሁ ቀርበናል። ይህንን ለበዓሉ ማድመቂያ የሚሆን የሰማይ ማኅሌት የመሰለ ወረብ ሰምታችሁ በረከት እንድታገኙ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን። 🔔 መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው አዳዲስ ቪዲዮዎች፣ ወረቦችና መዝሙሮች በየጊዜው እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን Subscribe ማድረግና የደወል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ! ለሌሎችም በረከት እንዲሆን Like እና Share ያድርጉት። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ፦ 0:00 መግቢያ 0:11 ሀበነ ሰላመከ 1:23 ባሕራንኒ ይቤ 2:39 ወከሢቶ ረከበ 4:47 ምሥጢረ መለኮት 6:13 መልአከ ሰላምነ 7:38 አመ ይሰቅልዎ 8:43 አመ ይሰቅልዎ (አጣጣል) 10:00 አመ ይሰቅልዎ (አቀራረብ) 10:32 ሞዖ ለሞት 12:06 ሞዖ ለሞት (አጣጣል) 13:35 ሞዖ ለሞት (አቀራረብ) 14:09 ይቤሎሙ ኢየሱስ 15:21 ይቤሎሙ ኢየሱስ (አጣጣል) 17:12 ይቤሎሙ ኢየሱስ (አቀራረብ) 17:35 ንግበር በዓለ 19:11 ንግበር በዓለ (አጣጣል) 21:27 ንግበር በዓለ (አቀራረብ) 22:06 ዓቃቤ ነፍሳቲነ 23:24 ምሕረትከ ወጽድቅከ #የሠኔሚካኤል #የሠኔሚካኤልወረብ #መምህርፍሥሓ #ኦርቶዶክስ #ወረብ #ማኅሌት #SeneMikael #OrthodoxWereb

አንተኑ ሚካኤል ወረብ Antenu mikael wereb #ወረብ #አጫብር

#አቋቋም ዘሰኔ ሚካኤል #መልክእና ዚቅ #ሁሉንም በአንድ ላይ ያድምጡ፡፡

Έλα Να Χορέψουμε • Να Σβήσει Όλη Η Λύπη

ወረብ ዘሰኔ 12 ሚካኤል በመምህር ፍስሃ | Ethiopian Orthodox Tewahedo WEREB

🔴በ4 ዓመት ከ4 ቀን ትምህርት የጀመረ ተማሪ.... 🇪🇹 ሀገሬን ከእናቴ በላይ እወዳታለሁ።

በጥራት የቀረበ፦ የሰኔ ሚካኤል አንገርጋሪ 'እስመ ለዓለም' እና ቅንዋት 'አቡን' በመምህር ኤርምያስ

የሰኔ ሚካኤል ሙሉ ወረብ ከነምልክቱ በመ/ር ፍስሐ (12) / yesenie Micael wereb

ስቡሕ - የአቋቋም ትምህርት ከነምልክቱ (መምህር ፍሥሓ

ይህን ጉድ በስልክ ስሙ ባትዳር መነኮሳት በዝተዋል

#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

የሠኔ ሚካኤል ዋዜማ ፣ ዚቅ ፣ አንገርጋሪና እስመ ለዓለም |በመምህር ፍሥሓ|

ዮም ተጽሕፈ - በዓውደ ምሕረት | የቅዱስ ጊዮርጊስ የዕረፍት በዓል ወረብ - በመምህር ፍሥሓ

ውዕቱ ሚካኤል ድንቅ ወረብ weitu mikael wreb#ወረብ #አጫብር

ምስባክ እንዴት ይዜማል | ዲ.ን በትረማርያም | ኒቆዲሞስ የማታ ተማሪ

የተዘጋ አእምሮ እንዴት ይከፈታል አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

የስቡሕ አቋቋም በማኅሌቱ የፀናፅል አጣጣል በታች ቤት ለጀማሪወች-Sibuh aquaquam tsenatsilu bemahilet(Ethiopian Orthodox)

የሰኔ ሚካኤል አንገርጋሪና ንሽ

የሊቃውንቱን ሁሉ ልብ ያስደነገጠ በየኔታ ፍስሐ የቀረበ ድንቅ ወረብ(ይቤላ ሕፃን)

የንሥሐ መዝሙሮች

