ደስታን ባታገኝ እንኳን ከሰላም አትራቅ! ዲ/ን አቤኔዘር ቴዎድሮስ | Deacon Abenezer Tewodros #ethiopianpodcast #EOTC
ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketi... ቴምር ሪልስቴት (Temir real estate) 0983065187 or 0997173676 የዛሬው እንግዳችን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሃይማኖታዊ ይዘቶችን በማጋራት የሚታወቀው ዲ/ን አቤኔዘር ቴዎድሮስ ነው። ከዲ/ን አቤኔዘር ጋር እንዴት ክርስቲያናዊ ስነ-ምግባርን ማጎልበት እንደሚቻል እና የክርስቲያናዊ ስነ-ምግባር መገለጫ ባህሪያት ምንነት እና አስፈላጊነት በጥልቀት ተመልክተናል። በዚህ ቪደዮ፡ ወጣትነት እንዴት በክርስቲያናዊ ስነ-ምግባር መታነጽ እንዳለበት፣ ጓደኝነት እና የጓደኛ አያያዝ ምን መምሰል እንደሚገባው፣ የጸሎት ስነ-ስርዓት እና አስፈላጊነት ተዳሷል። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት ክርስቲያናዊ ስነ-ምግባር እንዴት ማዳበር እንደሚቻል እና በክርስቲያናዊ ህይወት ውስጥ መመላለስ እንደሚቻል ይማርሩበታል። መልካም ቆይታ! Our today guest is Deacon Abenezer Tewodros, known for sharing religious content on social media. In this heartfelt conversation, we dive deep into what it means to live a true Christian life, exploring how to develop strong Christian ethics, the values that define Christian morality, and why they matter in our daily walk with God. In this episode, we discuss: How young people can be nurtured through Christian ethics What true friendship looks like and how to build meaningful relationships The practice and importance of prayer in everyday life By watching this episode until the end, you’ll gain valuable insights on how to grow in Christian character and walk faithfully in your spiritual journey. Have a great time! ዲ/ን አቤኔዘር ቴዎድሮስ | Deacon Abenezer Tewodros #ethiopianpodcast #EOTC #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

ይህ ሰው ማንነው? #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast

የጤናማ ትዳር ምስጢር! | የትዳር አጋር እንዴት እንምረጥ? | የልባም ሴት ባህሪያት! @MelhkMediaOfficial #ethiopianpodcast

ራስን የሚለውጥ የህይወት ትምህርት | ዲ/ን ኢዩኤል @AnketseBitsuan

ስለ ማርያም ግራ የሚገቡኝ ጥያቄዎች ተመለሱልኝ | ዲ/ን በረከት አለምእሸት

#new አታገቢም ተብያለሁ/ ሚካኤል ከሞት ነው ያተረፈኝ #orthodoxmezmur #reactionvideo #ebs @Samrawi_Media_ሳምራዊ_ሚዲያ

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

ጸሎቴ ያልተሰማው ለምንድነው??? |'ወድቆ መማር ከባድ ነው|" ዲ/ን ኢዩኤል ከምንያህል ጋር ክፍል 2

እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || Ethiopian Orthodox Sibket by Deacon Henok Haile #tmh

በኑሮ ላይ ኃይል የማግኘት ጥበብ! ጌታዋለልኝ! ክፍል፡3 ጌታ ዋለልኝ | Geta Walelign | #psychology #ethiopianpodcast

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186

እግዚአብሔርን መውቀስ ማማረር አቁሙ || ይህን ስታቆሙ ሁሉም ይሳካል! || በዲያቆን ዘላለም ታዬ @neamnmedia19

ፀሎት ቴራፒ ነው! የተጎዱ ሰዎች ሰዎችን ይጎዳሉ! ዮጋ ሌላ አምልኮ ነው! ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Deacon Henok Haile

በፍጹም አይባልም ! እግዚአብሔርን እንዲህ እንዳትሉት ዲ/ን ኢዩኤል @zemare_yared

ያልተሰማው የአይሁድ ክርክሮች! || ዲ/ን ኢያሱ መስፍን || ዛሬን ከኤልያስ ጋራ||zaren keelias gara

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

ትውልዱ ለምን እርካታ አጣ?||እግዚአብሔር ይቅር የማይለው ኃጢያት የቱ ነው?||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.119 ||EYUEL HABTAMU

ትዳር ላይ ወንድ ልጅ ትልቅ የቤት ስራ አለበት! ጸጋዬ አሰፋ | Tsegaye Asefa | #relationship #Ethiopiapodcast #podcast

ከጭንቀት እንዴት እንውጣ? | የዲ/ን ኢዩኤል ሃብታሙ ምክር |Eyuel Habtamu |@ArtsTvWorld

አእምሮን የመጠበቅ ጥበብ እና የልብ ሰላም #የልብ_ሰላም #አእምሮን_መጠበቅ #ethioorthodox #orthodoxmezmur

