አናንያ ሀይሉ ስለ፡ "በሳውንድ ላይ ስራዬን የጨረስኩ አይመስለኝም" | ከልብ የተደረገ ቆይታ | እንደወረደ 5 ENDEWEREDE 5

በኢትዮጵያ የፊልም ዘርፍ ከካሜራ ፊት የሚታዩ ተዋናዮች ብቻ ሳይሆኑ፣ ከካሜራ ጀርባ የሚሰሩ ባለሙያዎችም ለስኬታማ ፊልሞች የማይተካ አስተዋፅኦ አላቸው። ከእነዚህ መካከል በብቃቱ፣ በትጋቱ እና በሙያዊ አስተዋፅኦው የሚጠቀሰው አርቲስትና የድምፅ ባለሙያው አናንያ ሃይሉ ነው። የሙያ ጉዞውን በትወና የጀመረው አናንያ፣ ለድምፅ ስራ ያለውን ልዩ ፍቅርና ፍላጎት በሙያዊ ክህሎት በማጣመር በዘርፉ ተፈላጊና ተመራጭ ባለሙያ ለመሆን ችሏል። ከገጠር እስከ ከተማ በተለያዩ ፊልሞችና ፕሮዳክሽኖች ላይ የሰራ ሲሆን፣ የትወና ስራውንም በተመሳሳይ ትጋት በማስቀጠል በሁለቱም ዘርፎች ጠንካራ አሻራ እያሳረፈ ይገኛል። በዚህ የ"እንደወረደ" ሾው 5ኛ ወቅት አዲስ ክፍል፣ አናንያ ሃይሉ ከአድማሱ ከበደ ጋር ስለ ሙያ አጀማመሩ፣ ከትወና ወደ ድምፅ ስራ ስለተሸጋገረበት ጉዞ፣ ስለ ስኬቶቹ፣ በፊልም ኢንዱስትሪው ያካበተውን ውድ ልምድ እና ብዙዎች የማያውቁትን ከካሜራ ጀርባ ያለውን የሙያ እውነታ በግልፅነት ያካፍላል። • የስኬት ጉዞ፣ የትጋት ታሪክ እና ከካሜራ ጀርባ ያሉ አስደናቂ ተሞክሮዎችን ለማወቅ ይህን ልዩ ቆይታ እንዳያመልጥዎ! #MelewaMedia #እንደወረደ_ሾው

ሰለሞን ተስፋዬ ስለ፡ በ"ሰው ለሰው" ድራማ ታስሬ አውቃለሁ | እንደወረደ 4 ENDEWEREDE 4 SOLOMON AU
▶︎

 "ትዳሬን ያገኘሁት ከስቴዲየም ነው"  አዳነ ሽጉጤ እና ኢትዮጵያ ቡና! |ዘጠናዎቹ(90s) #artstvworld #EthiopiaCoffee

አለም ላይ በሀሳቡ ያልሞተ እና ያልታሰረ የለም #amharicpodcast

" ፊልም ላይ ከፍዬ ተውኛለሁ..." አርቲስት ሚካኤል ታምሬ /ክፍል አንድ / Michael Tamre S1 EP1 /  Melewa Media

ዳግማዊ አሊ ፡ አርቲስትነት ከልብህ መሆን አለበት | Dagmawi Ali

ቴዲ አፍሮና አንጋፋዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ፡ ከ 15 ዓመት በፊት ስለራሱ የተናገረበት ሙሉ ጨዋታ#ethiopia #teddyafro #amharicmusic #teddy

የ85 ዓመቶቹ መንትዮች -አዝናኝ ቆይታ!  ጥርሳችን ተመሣሣይ ወቅት ወለቀ

ቆንጆ ቆይታ ከ MC MELU ጋር
▶︎

ቆንጆ ቆይታ ከ MC MELU ጋር

“ከአዲስ አበባ ሳዓውዲ 1,000 ብር አልፈጀብኝም”/እንደወረደ3 ክ1/#Ahmedin Abdulkader/with #Admasu Kebede on Melewa Media.

የወንድማማቾቹን መራራቅ እግዚአብሔር እረድቶኝ ለዚህ በቅቷል | አቻሬ ሚዲያ | #habesha #ethiopia #ethiopianews #film

ባሌ የማልወጣው ችግር ውስጥ አስገብቶኝ ጠፋ! ባላየሁት ገንዘብ ተጠያቂ ሆንኩ::  ክፍል ሁለት #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

ድህነት እና ወንጀል ያቆሸሻት የጣሊያን ከተማ ፣ ያስደነግጣል
▶︎

ድህነት እና ወንጀል ያቆሸሻት የጣሊያን ከተማ ፣ ያስደነግጣል

ቻቺ ታደሰ ከዮርዳኖስ ሰይፉ ጋር በደቡብ አፍሪካ ጉዳይ | ArtsTv| #ChachiTaddese #chachi #SouthAfrica  #ethiopia

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ

አቦነሽ የምትባል አምላክ አለችኝ30 June 2026
▶︎

አቦነሽ የምትባል አምላክ አለችኝ30 June 2026

ለመኮንን ላአከ ቃል የተገባዉ መኪና🚗 ጉዳይ የት ደረሰ? በስሜ እያሰራ እንዳይሆን መኪናዉን..አዲሱ ፊልሙን ለማስተዋወቅ በሰይፉ በኢቢኤስ| Seifu on EBS

እንጀራ ናፈቀን ... | ወቸውGood ጉዞ
▶︎

እንጀራ ናፈቀን ... | ወቸውGood ጉዞ

ከትልቁ ደሞዝ ጀርባ የነበረው ትልቅ  ባዶነት || ስራዬን ሳቆም የተሰማኝ  ሰላም || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.197 ||Eden

ማርቆስ - new ethiopian full movie 2026 markos  | new ethiopian movie ማርቆስ 2026

አነጋጋሪዋ ካኒሳ የአዲስ አበባ ቅንጡ ቤቷን አስጎበኘችኝ: ስለ ሀብቷ ስለሚነሳው ምላሸ ሰጠች: አልታሰርም #habesha #enattv #ebs #abbytv