ያልተጠበቀው የኦማን እርምጃ! የሆርሙዝ ሰርጥ ታሪካዊ ቀውስ! | Oman’s Unexpected Move!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! ሆርሙዝ ከየካቲት 2026ቱ የአሜሪካ፣ የእስራኤል እና የኢራን አስከፊ ጦርነት ማግስት፣ መላውን ዓለም አቀፍ የንግድ መስመር እና የጂኦፖለቲካ ሚዛን ሊቀይር የሚችል አዲስ እና ታሪካዊ ቀውስ ተደቅኖበታል። ኒውዮርክ ታይምስ እና የደህንነት ምንጮች ይፋ ባደረጉት ሚስጥራዊ ሰነዶች መሰረት፣ ኦማን በስትራቴጂካዊው የሆርሙዝ ሰርጥ በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ የአሰሳ እና የአካባቢ ጥበቃ አገልግሎት ክፍያ እንዲጣል የሚጠይቅ ይፋዊ የውሳኔ ሃሳብ ለአሜሪካ እና ለምዕራባውያን አጋሮቿ ስለማቅረቧ ተሰምቷል። ይህ ዕቅድ በዓለም ላይ ከሚንቀሳቀሰው አጠቃላይ የነዳጅ ንግድ ውስጥ አንድ አምስተኛ ያህሉን በሚያስተናግደው የባህር መተላለፊያ ላይ አዲስ አሰራርን ለመዘርጋት የመጣ ቢሆንም፣ በቀጠናው ላይ ከፍተኛ ውጥረትን ፈጥሯል። አኛም በዚህ የልዩ ጥንቅር ፕሮግራማችን የኦማን እና የኢራን ስትራቴጂካዊ ጥምረት፣ የዋሽንግተን ጠንካራ ምላሽ፣ የባህረ ሰላጤው አረብ ሀገራት ስጋት፣ የ60 ቀናቱ የሰላም ማዕቀፍ ማብቂያ፣ ዓለም አቀፍ የባህር ሕግ ፍጥጫን በተመለከቱ ነጥቦች በማተኮር ቆይታን አድርገናል አንድትከታተሉን አንጋብዛለን። In the aftermath of the devastating February 2026 war between the United States, Israel, and Iran, the Strait of Hormuz is facing a new and historic crisis that could alter the entire global trade route and geopolitical balance. According to classified documents released by The New York Times and security sources, Oman has reportedly submitted a formal proposal to the United States and its Western allies demanding that transit and environmental service fees be imposed on commercial vessels passing through the strategic Strait of Hormuz. Although this plan aims to establish a new operational framework for the maritime passage—which handles nearly one-fifth of the world’s oil trade—it has triggered intense tension across the region. In this special compilation program, we invite you to stay with us as we deeply explore the strategic alignment between Oman and Iran, Washington's firm response, the concerns of the Gulf Arab states, the expiration of the 60-day peace framework, and the unfolding clash over international maritime law. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #StraitOfHormuz #MiddleEastCrisis #OmanProposal #USIranConflict #Geopolitics #GlobalTrade #MaritimeLaw #BreakingNews #EnergySecurity #PersianGulf

TOURISM: THE NEW ENGINE OF ECONOMY!

"ሀገር አታፈርሱም ተብለን ነው የታሰርነው"

ከ60 ቀኑ ቀጠሮ በኋላ ወዴት? ድርድሩን የሚበይኑት ጉዳዮች! What’s Next After the 60-Day?

ሩሲያና ኔቶ ወደ ጦርነት ገቡ? _ቱርክና እስራኤል ተፋጠጡ _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምን ይላሉ ? @ethiopian_reporter

West Asia Crisis LIVE: Marco Rubio Defends US-Iran Deal, Assures Gulf States on Regional Security

“ባለሥልጣናት ላይ ክስ ይመስረት”|የረቡዕ፣ሰኔ 24, 2018 ዜናዎቻችን| #ethiopiannews #ethiopia #ArtsTvNews

የኢራኑ ጦርነት እና ድርድር በፕሮፌሰር አደም ካሚል - ሸገር ትንታኔ

''ፌደራሊዝም ይሻራል'' የብልጽግና ማ/ኮሚቴ/'አርቲስቶች በደከመ ስፍራ ክሊፕ እየሰሩ'አብይ/''በቲክቶክና በዩቲዩብ እየታገልን ነው'' ጻድቃን 7-1-2026

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር የተደረገ ቆይታ

የተደበቀው እውነት! ጋዛን ማን ይታደጋት? ከአረብ ሊግ ዝምታ ጀርባ ያለው ሚስጢር! | Behind the Arab League's Silence!

Alemneh Wasse አሜሪካ ጦሯን ከሳውዲአረቢያ ለመቀነስ እያውጠነጠነች መሆኗ ተሠማ።#ነገሮችእየተረተሩይመሥላል!!

EMS የከፍተኛው ወታደራዊ ሹም ቀብር(ቪዲዮ)EMS አሁናዊ መረጃዎች ቀጥታ Wed1 Jul 2026

'I Warn You - Don't Provoke Russia': Jeffrey Sachs ROARS At EU & US In European Parliament | VIRAL

Michael Clarke Q&A | Why should Europe fear Putin if he can't defeat Ukraine?

Israel's dream of ruling the region is over, its decline has begun | Mustafa Barghouti |UNAPOLOGETIC

እስራኤል ከኢራን ጋር ያላት የጦርነት ስጋት እና ዝግጅት

Sergey Lavrov LIVE | Russian FM Addresses Ambassadors On Ukraine Conflict | Times Now World

Ethiopia - ህወሃት አልደራደረም ሞጆሪኖ አምርረዋል

