ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ!
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየአንጋፋው የባሕል ሙዚቃ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው በተለይም የሀገራችንን ባሕላዊ እሴቶች የጠበቁ፣ ማኅበራዊ ሕይወትንና ገጠራማውን የአኗኗር ዘይቤ የሚያንጸባርቁ በርካታ ተወዳጅ የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭና ተመልካች በስፋት ማበርከቱ ይታወቃል።የአራቱ ልጆች አባትና ባለትዳር የነበረው የድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ወኪል ሚዲያ በታዋቂው ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ሕልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ፥ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ በሙሉ መጽናናትን ይመኛል።#ሰማኸኝበለው #SemagnBelew #ሰማኸኝበለው #ሰሜባላገሩ #ድምጻዊሰማኸኝበለው

▶︎
ከ13 ዓመቴ ጀምሮ አባቴን ስፈልግ ነበር ! | የአባዱላ ልጅ | ከ46 ዓመታት በኃላ የተገናኙት አባት እና ልጅ! | በነገራችን ላይ @ArtsTvWorld

▶︎
ባላገሩ የጥበብ ሰው፣ ሰኔ 09, 2018 What's New June 16, 2026

▶︎
አጣሪ ኮሚቴ ኮሜዲ ድራማ

▶︎
በድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ሞት ዙሪያ ያሉ መረጃዎች ነብስ ይማር.....ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን || Tadias Addis

▶︎
ATV Asena: `ሎሚ ኣብ ናይ ትማሊ ኣይኮናን ዘለና` - ኣዘዝቲ ሰራዊት ትግራይ

▶︎
Brasilien – Marokko Highlights | Gruppe C, FIFA WM 2026 | sportstudio

▶︎
Schweden – Tunesien Highlights | Gruppe F, FIFA WM 2026 | sportstudio

▶︎
NEWS 170626 የጄኔራሎቹ ሚስጥራዊ ስብሰባ ተጋለጠ፣በትግራይ አሰቃቂ እርምጃዎች ተወሰዱ ሰራዊቱ እርስ በርስ ተገዳደለ፣Zewdu show

▶︎
EMS በገፍ ወደ ሸዋ የሚገባው ሰራዊት የማነው?(ቪዲዮ)የኢትዮጵያ የውድቀት ጊዜ? ቀጥታ Wed 17Jun 2026

▶︎
ተፈፀመ! የሰማኸኝ በለው የቀብር ስነ ስርአርት! ነፍስ ይማር!

▶︎
Ethiopia - በደብረፅዮን ቢሮ የተገኘው (ጭምብል የለበሱት)

▶︎
ያልተነገሩት የአርቲስቱ ሚስጥሮች -ገራሚ ሰው!#meseshow #abbaytv #habesha #duet

▶︎
Ego Bodybuilder HUMILIATED Beyond Belief 🤯 | Anatoly GYM PRANK

▶︎
ጣና ዜና፦ ሰኔ 10/2018 ሰበር_ ሕዝብ ነቅሎ ወጣ | ተቃውሞ ተነሳ| በ 4 ግንባሮች ከባድ ትንቅንቅ| ቁልፍ ቦታዎች በፋኖ ተያዙ

▶︎
🔴የድምፃዊ ሰማኸኝ በለው ህልፈተ ህይወት መንስኤው ምንድነዉ? - | Dallol Entertainment

▶︎
Warum Putin die Ukraine nicht knacken kann | Markus Reisner
![@TamagneShow with Semahegn Belew | ታማኝ ሾው ከሰማኸኝ በለው ጋር [ Tamagne Show ]](https://i.ytimg.com/vi/O5qV1TGgQIk/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLDUC3dxIWxwKq2um5H2gB75zfrdIQ)
▶︎
@TamagneShow with Semahegn Belew | ታማኝ ሾው ከሰማኸኝ በለው ጋር [ Tamagne Show ]

▶︎
MESERETE TIMHIRT/መሰረተ ትምህርት

▶︎
ሰኔ 30 የቤት ኪራይ ምን ያህል ይጨምራል?ለአከራይ እና ተከራይ የተሰጠው ማሳሰብያ!

▶︎
