ዓሹራ ፡ የድል ቀን | ልዩ ፕሮግራም | #ዓሹራ |#Ashura | #victory_day #fasting @ustazbedruhussein
#ዓሹራ #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV ሕይወት የትና እንዴት እንደኾነ ባልገባን መንገድ በፈተና ስትወዘውዘን "አንችለውም፣ አናልፈውም" ብለን የተስፋችንን ዓይን በሰበርንበት ቅፅበት… በጭንቁ መሐል… በስቃዩ አጠገብ "ዓሹራ" በአዲስ ኃይልና ተስፋ ዳግም ማንሰራራት እንድንችል ሊያግዘን ከመከራው ውስጥ ይፈለቀቃል፡፡ ነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) ከፊት በውኃ በተጠመቀ ማዕበል… ከኋላ ደግሞ ሞት በጫነ የሠራዊት ወጀብ መሐል ኾነው ከአላህ (ሱ.ወ) ውጭ ሊተማመኑት የሚችሉት አንዳች ተጨባጭ ኃይል አልነበረም፡፡ የአላህ ፍርድና ፈቃድ የተፈጥሮን የተለመደ ጉዞና አካሄድ በአዲስ ስልት ይቀይሳል። ባህር በበትር ይሰበራል። የአምባገነኖች ተምሣሌቱ ፊርዓውን ከነሠራዊቱ ከባህር ወለል በታች ይቀበራል። ይህንን ተዓምር የተሞላ አስደናቂ ክስተት፣ ፅናትና ድል አድራጊነት ወደኑሮ መንገዳችን ስንመልሰው በርካታ ቁምነገሮችን እንገበይበታለን፡፡ ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ሚንበር ቲቪ ይህን የታላቅ ድል ዕለት (ዓሹራ) ምክንያት በማድረግ ከተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር የኸሚስ ምሽት ፕሮግራም አዘጋጆች ያደረጉትን ልዩ ቆይታ በዩትዩብ ገጹ ይዞላችሁ ቀርቧልና እንድትከታተሉት ይጋብዛል፡፡ #ዓሹራ… #የድል_ቀን! #የአሸናፊነት_ዓርማ! የተከበረው የሙሐረም ወር እና ጾምን የተመለከቱ ሐዲሶች፡ 🕋 አቡ ሁረይራ (ረዐ) እንዳስተላለፉት፡ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፡ "ከረመዳን ወር ቀጥሎ በላጩ ፆም በአላህ ወር ሙሐረም የሚፆመው ነው። ከፈርድ ሶላት ቀጥሎ በላጩ ደግሞ የሌሊት ሰላት ነው።" (ሙስሊም ዘግበውታል) 🕋 ነብዩ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፡ "መጪው ዓመት አላህ ፈቅዶ በሕይወት ካለሁ ሙሐረም 9ኛውን ቀን እፆማለሁ።" 🕋 ነብዩ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፡ የዓሹራን ቀን መጾም አላህ ያለፈውን ዓመት ኃጥያት በእርግጠኝነት ምህረት ያደርጋል ብዬ እከጅላለሁ።" 🕋 ነብዩ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፡ "ከአሹራ ቀን በፊትና በኋላ ያለውን ቀን በመጾም አይሁዳውያንን ተቃረኑ(ከእነርሱ ጋር አትመሳሰሉ)።" Copyright @MinberTV 👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉 / @minbertv1 📍Facebook👉 / minbertv 📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉 / minber_tv 📍Instagram 👉 / minbertv 📍X / Twitter 👉 / minbertv 📍Website 👉 https://www.minbertv.com ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

በስስትና በናፍቆት ሐጅ ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 272 Khemis Mishit

አስደናቂው የነቢይ ሙሳ እና ሰይዲና ኸድር የጀልባ ጉዞ ... ሕያው ታሪኮች | ራሓ ጁምዓ Raha Jumea #Raha #MinberTV

ፈተናና ብሥራት ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 273 Khemis Mishit

ከቪዛ እገዳው በኋላስ? ከአምባሳደሩ የጉዞ ክልከላ ጀርባ ያሉ ጉዳዮች|Awramba Times

በአሹራ ቀን 3 ነገሮችን አደራ | ኡስታዝ ካሚል ጣሀ | Ustaz Kamil Taha

ትምህርተብ መንፈስ ቅዱስ//በመ/ር አስተራየ ገላው የፈለገ አእምሮ ጉባኤ ቤት መምህር

ግብፅ በደቡብ ሱዳን ተዋረደች ተረክ ሚዛን Salon Terek

የአሏህ ነገር ኡስታዝ ያሲን ኑር ustaz yasin nuru

የሺዓዎች ድንበር ማለፍና ሙስሊሞች || ዝክረ ዓሹራእ ከትናንት እስከ ዛሬ || የዊላዳው ለይል - YEWILADAW LEYL || ምዕራፍ 3 ክፍል 6

শক্তিশালী রুকাইয়া আয়াত | জ্বীন-যাদু ও বদ নজর থেকে মুক্তির কুরআনের আয়াত | Powerful Ruqyah Verses

የአሹራ ፆም¶(ፊርአውን የሰጠመበት ቀን)¶ኡስታዝ ካሚል ጣሃ|ustaz kamil taha¶ashura¶@zul-bijadeyn

7X FATIHA 7X AYATUL KURSI 7X KAFIRUN 3X IKHLAS 7X FALAQ 7X NAS |AYOUB MUS'AB

ኪታብ ሲነበብ ይበተናሉ! | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || በይናት || ክፍል 6

ፍቅሩን ብዬ ቤተሰቦቼን ትቼ መኮብለሌ ዋጋ አስከፍሎኛል! .. መንገደኛው ዑመር / አቡሻ .. የኔ መንገድ Yene Menged #MinberTV

🛑ልብን ህያውና ንፁህ ለማድረግ | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | @QesesTube

Watch This Before Fasting the Day of Ashura | Dr. Omar Suleiman

የተማሪ ስኬት በትጋት .. የትውልድ ግንባታ በክረምት ተርቢያ .. በኡስታዝ ሹዓይብ ሸምሱ | የጁምዓ ኹጥባ #khutbah #ኹጥባ

የመልዕክተኛው ﷺፈለግ || هدي الرسول ﷺ

ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ (ተከታታይ ትምህርት) ክፍል ሦስት

