አህመድ ሙሽራው የመዲና Subtitel Video (ከመንዙማው ጽሁፍ ጋራ የቀረበ)
አሰላሙ ዓለይክ ሃቢቡና አሰላሙ ዓለይክ ኢማሙና አህመድ ሙሽራው የመዲና ============ ባንቱ ሙሀባ ተይዘናል፤ ባንቱ መወለድ ደስብሎናል፤ ይህዉ ለዘይኔም አሽቀናል፤ አንቱን ብለናል ሙራዱና፤ አህመድ ሙሽራው የመዲና♥ የማይናፍቆዉ ለማየት፤ አንድ እኳን የለም ከፍጥረት፤ ሚቀድመዉ የለም ከሱፊት ሁሉም እፍረት-ያዘዉና፤ አህመድ ሙሽራው የመዲና♥ አላህ የአላህ ያጀሊል ዛሬዉ እጠበን ከወንጀል ማረን በነቢ በጀማል ባልከዉ ሉኡል የኔ-ጀግና፤ አህመድ ሙሽራው የመዲና♥ ልለምንህ ያራህማኑ፤ እዳልከዉማ በቁራኑ፤ በአህመድ በጣሀ በያሲኑ፤ አግባን በዲኑ በሱ-ሱና፤ አህመድ ሙሽራው የመዲና♥ ሙሀመድ የኝ መዳኒት፤ መክፈቻችንኖት ለጀነት፤ ሸፊያችን ለኡመት፤ እጌታዉ ፊት ይወድቅና፤ አህመድ ሙሽራው የመዲና♥ ምንም አያምረዉ ለሰአት፤ እንቅልፍ የለዉም በለሊት፤ ጭንቀት ቢይዘዉ የኡመት፤ ያለቅሳል ሌት ይቆምና፤ አህመድ ሙሽራው የመዲና♥ ላህመድ ለደጉ ለሙሽራዉ፤ ዚክሩን ከትቤ እየቀራዉ፤ ሁሌ ዝናዉን እያወራዉ፤ ሙቼ በቀረዉ በመዲና፤ አህመድ ሙሽራው የመዲና♥ ምትናፍቁኝ ከዘመዴ፤ ሁብን አርግዟል እማ ሆዴ፤ መዳረሻዬ ለሙራዴ፤ ዘይኑ ጀሰዴ ያሩሂና፤ አህመድ ሙሽራው የመዲና♥ ♥===♥===♥ አሰላሙ-ዓለይክ-ሃቢቡና★ አሰላሙ-ዓለይክ-ኢማሙና★ አህመድ ሙሽራው የመዲና★ 🍀ይ🀄️ላ🀄️ሉን🍀 ➢👇👇👇 https://t.me/MuhammedNessim

'አህመድ ሙሽራው የመዲና' -- መንዙማ -- Amazing Menzuma

OLD MENZUMA Muhammed Awol

BREAKING: BOMBSHELL, CDU President JOINS AfD!

አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ጌታየ እንዴት ነሁ ምነው ባየንሁ || ሙሀመድ አወል ሀምዛ || Menzuma ||

አይ ዱንያ||Mohammed Awol Menzuma||መሀመድ አወል

ሸረፈ አለሚን || ሼህ አሊ ሰማን || شرف العالمين || الشيخ علي سمان || Best New Menzuma || ethinpian welo Hadra

ሸይኽ ሙሐመድ አወል | የናፍቆት ደብዳቤ ልዩ የሆነ እንጉርጉሮ | Alfatih tube |menzuma |መንዙማ

ሸህ ሁሴን ገታ || አዳኝቱን ውሻ ነከሰቻት በግ || የድሮ መንዙማ

🤲🏼 የሼህ ጫሊ ተዉሱላት #lyrics ከነጽሁፍ هب لنا يا رب بأوليائك #مكتوب ሼህ መሐመድ ጧሒር #ethiopia #muslim #subscribe

ጀማሉል ዓለም || ሙአዝ ሀቢብ እና ሷሊሕ ሙሐመድ "የዓለሙ ቆንጆ" @iNayaRecords || Jemalul Alem Muaz Habib

Fuad Mohammed Menzuma ፉኣድ መሃመድ መንዙማ vol 2 ቁጥር 2 Malikel Muluk Aselam Aleykum 2005 2013

Muhammed Awel Hamza|| ነብዩላህ ዩሱፍ || ሼህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ ድቤ|| Ethiopia

ያጀማል መንዙማ ya jemal menzuma

ነቢ ዘይኔ Nebi Zeyne ምርጥ መንዙማ ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛ ሰብስክራብ ያርጉ Sheh Mohammed Awel Hamza Menzuma

ሀድራ 1 | የተመረጡ መንዙማዎች ሰብስብ | best menzuma collection 2024 | @alwahidtube

የንጉስ ነጃሽ እና አሳዛኝ የሶሃቦች ታሪክ በሙነሽድ ሙሀመድ አወል ሳላህ

Miftah Husen Tareken Allah Vol. 2 ታረቀን አላህ 2004 2012

የ አበል-ፈይድ ተራ መንዙማ #1 Best Menzuma || ምርጥ የደዌ ሐድራ Sheykh Ali Rike || ሼህ አሊ ርቄ #ethiopia #new manzuma

ዋሲዐል ከረም | Wasi'al Kerem | ሙሐመድ ሙሰማ (አሕመዱ) | አዲስ የመንዙማ ክሊፕ @iNayaRecords

