Samuel Dinku - የልቤን አዳራሽ (Lyrics)
#samueldinku #mlyrics 🎧 Samul Dinku - Yliben Adarash (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications! 🎵 Follow M Lyrics: https://t.me/at_mlyrics https://vm.tiktok.com/ZMjjmH15C Lyrics | Yliben Adarash [መግቢያ 1] የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች [አዝማች 1.1] የልቤ አዳራሽ ዉስጥ ሰተት ብላ ገብታ ዉስጥ የነበሩትን በግድ አሶጥታ ደና አድርጋ ዘግታዉ ሰዉ አንዳይገባበት እርስቴ ነዉ ብላ ተቀመጠችበት እርስቴ ነዉ ብላ ተቀመጠችበት [አዝማች 1.2] የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች [አዝማች 1.3] በሩን በትዝታ ቆልፋዉ ብትወጣ ለመግባት አልቻለም ሰዉ ሁሉእየመጣ ዉስጡ የነበረዉ የእንባ ምንጭ ፈሰሰ ግድግዳዉ ዙሪያዉን በእርጥበት ፈረሰ ግድግዳዉ ዙሪያዉን በእርጥበት ፈረሰ [መግቢያ 2] የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች [አዝማች 2.1] የሷ ቤት መሆኑን ሰዉ ያዉቃል በይፋ ትግባ እና ታድሰዉ ፈራርሶ ሳይጠፋ የግል እርስቷ ነዉ ሳታማክር ለሰዉ ጊዜ ሳታባክን ትግባና ታድሰዉ ጊዜ ሳታባክን ትግባና ታድሰዉ [አዝማች 2.2] የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች [አዝማች 2.3] እንዲህ ችላ ስትል ስንፍናዋን አዉቆ ባላንጣስ ቢመጣ ሊወስድባት ነጥቆ ካለ አቅሟ አትችልም ታግላ ለማስለቀቅ ካሁኑ ትበርታ ወይኔ ከማለት ካሁኑ ትበርታ ወይኔ ከማለት [መግቢያ] የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች #Samueldinku #mlyrics

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 4(90s,2000s,OLDIES,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGE-WOLAYTA-TIGRGNA)

Tewodros tadesse yakebabral wey ቴዎድሮስ ታደሰ ያቀባብራል ወይ lyrics (amnana kachamna)

🔥🔥🎧#የአይንሽ_ብርሃን//ሳሙኤል ድንቁ💥Ye aynish birhan//Samuel dinku best Ethiopian old music.

Gossaye Tesfaye - man benegersh (lyrics)

TEDDY AFRO - ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ) - Shih Bibal (Back to 90s) | Track 9 (Official Lyrics Video)

የልቤን አዳራሽ ሙዚቃ በልምምድ ወቅት የተቀዳ ነበር!!! #samuel Dinku #yeleben adarashe #bemengede lay

💛ኤፍሬም ታምሩ_ Epherem Tamiru Best Songs Collection Nonstop | Ethiopian Oldies mix #EpheremTamiru

Tadele Roba - Kefitret yeglish (Lyrics)

GIRMA TEFERA KASA-LIK ENDAYEHUSH (Lyrics) | Ethiopian Music

"የአይንሽ ብርሃን" ድምፃዊ ሳሙኤል ድንቁ(የልቤን አዳራሽ)Samuel Dinku

ማይጠገቡ የኤልያስ መልካ ቅንብሮች | የ90ዎቹ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ 2025 | Best 90th Ethiopian music mix

ሄዋን እንደዋዛ - ሳሙኤል ድንቁ - samuel dinku - Hewan Ende Waza | ሰከላ | Abbay TV #teddyafro

Abeba Desalegn Wenchfhn stegn lyrics

በመንገዴ ላይ የተሰኝ ፊልም ማጀቢያ ሙዚቃ /Bemengede lay movie Soundtrack

Teddy Afro Yeleben adarash Lyrics | ቴዲ አፍሮ የልቤን አዳራሽ ግጥም

Gela (Body)

ገረመው አሰፋ/geremew aseffa/ ምን ተክቼ

Tewodros Tadesse tfategnaw gela lyrics ቴዎድሮስ ታደሰ ጥፋተኛው ገላ ከ ግጥም ጋር

ዘጠናዎቹ (90'S) #1 Bisrat Garedew ተጋሪ የለሽም Lyrics New Ethiopian Music By Dj Ab

