ስጋ ለበሱ ሸይጧን || ከአቡ ሁረይራ እስከ ሱራቃ ከመካ እስከ በድር || @sualih.astatke

እስኪ አስቡት! መንገድ ላይ ያገኛችሁት፣ አብራችሁት የበላችሁት ወይም አይታችሁ ያዘናችሁለት ያ ምስኪን ሰው "በሰው አምሳል የተገለጠ ሸይጣን" ቢሆንስ? ይህ በልቦለድ ድርሰት ውስጥ የተጻፈ አስፈሪ ታሪክ አይደለም። በታላቁ ሰሃቢ አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) ቤት ውስጥ ለሶስት ተከታታይ ሌሊቶች የተከሰተ እውነተኛ እና አስደንጋጭ ክስተት እንጂ! 0:00 - መግቢያ፡ ሸይጣን በሰው አምሳል ሊገለጥ ይችላል? 1:12 - የአቡ ሁረይራ እና የዘካው ዘራፊ ታሪክ (የመጀመሪያው ሌሊት) 3:51 - ሁለተኛው ሌሊት እና የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አስደናቂ ንግግር 4:20 - ሶስተኛው ሌሊት፡ ሸይጣን የአያተል ኩርሲን ሚስጥር ሲገልጥ 5:55 - ዳሩን ነድዋ፡ ሸይጣን በነጅዳዊ ሽማግሌ ተመስሎ የጠነሰሰው ሴራ 9:17 - ታላቁ የበድር ጦርነት እና የ"ሱራቃ" (ሸይጣን) መፈረጥጥ 13:52 - የሙአዝ እና ሙአወዝ ጀግንነት (የአቡ ጃህል መጨረሻ) 16:31 - ማጠቃለያ፡ ከታሪኩ የምንማራቸው ታላላቅ ቁምነገሮች እነዚህ ታሪኮች ስለ አላህ ጥበቃ፣ ስለ ሰሃባዎች ጽናት እና ስለ ሸይጣን ተንኮል ትልቅ ትምህርት ይሰጡናል። እስከ መጨረሻው ተከታተሉን። 🌟 እንኳን ወደ ሷሊህ አስታጥቄ (Sualih Astatke) የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ! 🌟 ይህ ቻናል የጥንት ታሪኮች የሚዘከሩበት፣ ኢስላማዊ እውቀቶች በምስልና በድምፅ ተቀናጅተው የሚቀርቡበትና አንኳር መረጃዎች የሚሰነዱበት የእውቀት ማዕከል ነው። የታሪክ ማህደሮችን እየገለጥን፣ ካለፈው ተምረን ለነገው ማንነት ስንቅ የምንሰንቅበትን ጉዞ አብረን እንጀምር። ✅ ቤተሰብ ይሁኑ፦ የምናቀርባቸው ድንቅ ዶክመንተሪዎች እና አስተማሪ ታሪኮች እንዳያመልጥዎ ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። 💎 ለተለየ ድጋፍና አገልግሎት (Membership) በውጭ ሀገራት የምትገኙና የዚህን ቻናል ስራዎች የምትደግፉ ወዳጆቼ፤ በSuper Thanks ከምታደርጉት ድጋፍ በተጨማሪ ወርሀዊ በሆነው የሜምበርሺፕ (Membership) ቤተሰባችን በመቀላቀል፦ • ልዩና ቀደምት ቪዲዮዎችን ማግኘት ይችላሉ። • በቀጥታ ስርጭቶች ላይ ቅድሚያ ያገኛሉ። • ለቻናሉ እድገት የጀርባ አጥንት በመሆን አሻራዎን ያኖራሉ። 🔗 አሁኑኑ ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ 👉    / @sualih.astatke   📱 በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችንም ይከታተሉን፦ 📌 YouTube:    / @sualih.astatke   📌 Facebook:   / @sualihastatke   📌 TikTok:   / sualihastatke   ስለ ድጋፍዎ እና አብሮነትዎ ከልብ አመሰግናለሁ! ሷሊህ አስታጥቄ #IslamicHistory #AmharicTarik #AbuHurairah #BattleOfBadr #Ayatul Kursi #EthiopianMuslims #ProphetMuhammad #SpiritualNarrative #ሸይጣን #የበድርጦርነት #ኢስላማዊ_ታሪኮች #አቡሁረይራ #ሀዲስ

ላሟ እና ነፍሰ ገዳዩ || የበኑ ኢስራኤሏ ላም || @sualih.astatke
▶︎

ላሟ እና ነፍሰ ገዳዩ || የበኑ ኢስራኤሏ ላም || @sualih.astatke

መላዝኩርድ || አስደናቂው የአልፕ አርሰላን ድል || @sualih.astatke
▶︎

መላዝኩርድ || አስደናቂው የአልፕ አርሰላን ድል || @sualih.astatke

አርባ አሳዳጁ ጀግና | ፈረስን በሩጫ የሚቀድመው ሶሐብይ | ብቻውን አርባ ፈረሰኛ ያሳደደው ጀግና | @sualih.astatke
▶︎

አርባ አሳዳጁ ጀግና | ፈረስን በሩጫ የሚቀድመው ሶሐብይ | ብቻውን አርባ ፈረሰኛ ያሳደደው ጀግና | @sualih.astatke

ናቡከደነፆር || እስራኤላውያን ላይ የተላከው መቅሰፍት || @sualih.astatke
▶︎

ናቡከደነፆር || እስራኤላውያን ላይ የተላከው መቅሰፍት || @sualih.astatke

የሃርቫርዱ ፕሮፌሰር ጉድ ሆኑ!  ‘ማንም አይፈታውም’ ያለውን የሒሣብ ቀመር የፈታችው ጥቁር ሴት! She proved him wrong
▶︎

የሃርቫርዱ ፕሮፌሰር ጉድ ሆኑ! ‘ማንም አይፈታውም’ ያለውን የሒሣብ ቀመር የፈታችው ጥቁር ሴት! She proved him wrong

የካዕባ ስር ሰማዕት || ያልተነገረው ||ካዕባን ያስደበደበው አሚር እና ሰማዕቱ || @sualih.astatke
▶︎

የካዕባ ስር ሰማዕት || ያልተነገረው ||ካዕባን ያስደበደበው አሚር እና ሰማዕቱ || @sualih.astatke

ነቢዩላህ ኑሕ (ዐ.ሰ) እና አሰቃቂው የህዝባቸው እልቂት // የነቢያቶች ተከታታይ ታሪኮች
▶︎

ነቢዩላህ ኑሕ (ዐ.ሰ) እና አሰቃቂው የህዝባቸው እልቂት // የነቢያቶች ተከታታይ ታሪኮች

የንፍቅና ቁንጮ | አብደላህ ኢብኑ ኡበይ | ስውሩ የክህደት ጉዞ እና የውርደቱ መጨረሻ
▶︎

የንፍቅና ቁንጮ | አብደላህ ኢብኑ ኡበይ | ስውሩ የክህደት ጉዞ እና የውርደቱ መጨረሻ

ሰላዩ የአቅሷ ኢማም . (የተስተካከለ) የአቅሧ መስጊድ ኢማም እስከመሆን የደረሰው አስገራሚው የሞሳድ ሰላይ  . @sualih.astatke
▶︎

ሰላዩ የአቅሷ ኢማም . (የተስተካከለ) የአቅሧ መስጊድ ኢማም እስከመሆን የደረሰው አስገራሚው የሞሳድ ሰላይ . @sualih.astatke

ሉቅማን እና ዘመን አይሽሬው ምክሩ ፤ አላህ በቁርዓን ላይ ሥሙን የጠቀሰው የምድራችን ጠቢብ ሠው ሉቅማን ማነው? who Is luqman?
▶︎

ሉቅማን እና ዘመን አይሽሬው ምክሩ ፤ አላህ በቁርዓን ላይ ሥሙን የጠቀሰው የምድራችን ጠቢብ ሠው ሉቅማን ማነው? who Is luqman?

ኡመር ኢብነል ኸጣብ እንዴት ሰለሙ? - በኡስታዝ አቡበከር አህመድ | Ustaz Abubaker Ahmed  | ድንቅ ታሪክ #amharicdawa
▶︎

ኡመር ኢብነል ኸጣብ እንዴት ሰለሙ? - በኡስታዝ አቡበከር አህመድ | Ustaz Abubaker Ahmed | ድንቅ ታሪክ #amharicdawa

ፈጣሪ የሰወራቸው ጎግና ማጎግ ከተደበቁበት መቼ ይመጣሉ? Gog and Magog | Dr. Rodas Tadesse | Awtar
▶︎

ፈጣሪ የሰወራቸው ጎግና ማጎግ ከተደበቁበት መቼ ይመጣሉ? Gog and Magog | Dr. Rodas Tadesse | Awtar

ትረካ - በመደመር አላምንም! የገባነውን ቃል አልፈፀምንም |ወብሸት ታዬ| እውነቱ ሲገለጥ #tireka #ትረካ #amharicbooks #ለማመገርሳ #አብይአህመድ
▶︎

ትረካ - በመደመር አላምንም! የገባነውን ቃል አልፈፀምንም |ወብሸት ታዬ| እውነቱ ሲገለጥ #tireka #ትረካ #amharicbooks #ለማመገርሳ #አብይአህመድ

🛑🛑🛑 የነቢ ዒሳ ዐሰ ሙሉ ታሪክ  🛑🛑🛑
▶︎

🛑🛑🛑 የነቢ ዒሳ ዐሰ ሙሉ ታሪክ 🛑🛑🛑

ዳኛው ጉድ ሆኑ! የአባቱ "ጠበቃ" ሆኖ ፍርድ ቤት የገባው ልጅ በአንድ ጥያቄ መዝገቡን ዘጋው He Defended His Dad in Court—And WON.
▶︎

ዳኛው ጉድ ሆኑ! የአባቱ "ጠበቃ" ሆኖ ፍርድ ቤት የገባው ልጅ በአንድ ጥያቄ መዝገቡን ዘጋው He Defended His Dad in Court—And WON.

መቆያ - የተከዳው ሁሴን አሊ - በእሸቴ አሰፋ
▶︎

መቆያ - የተከዳው ሁሴን አሊ - በእሸቴ አሰፋ

አስደማሚው ጉዞ || በተዓምራት የተሞላው የኢብኑ ፈድላን ጉዞ || @sualih.astatke
▶︎

አስደማሚው ጉዞ || በተዓምራት የተሞላው የኢብኑ ፈድላን ጉዞ || @sualih.astatke

በዳዩ ሀሺም እና አዛውንቱ / ድንቅ በቀል hilal islamic story
▶︎

በዳዩ ሀሺም እና አዛውንቱ / ድንቅ በቀል hilal islamic story

ሁድ እና የዓድ ህዝብ ታሪክ  || ክፍል 1/2 || ነቢዩ ሁድ || ተከታታይ የነቢያት ታሪክ ||  @ElafTubeSIRA  ||  @ElafTube ​
▶︎

ሁድ እና የዓድ ህዝብ ታሪክ || ክፍል 1/2 || ነቢዩ ሁድ || ተከታታይ የነቢያት ታሪክ || @ElafTubeSIRA || @ElafTube ​

🛑🛑🛑 ሰይድና ከድር ማን ናቸው? እንደሳቸው መሆንስ ይቻላል? 🛑🛑🛑
▶︎

🛑🛑🛑 ሰይድና ከድር ማን ናቸው? እንደሳቸው መሆንስ ይቻላል? 🛑🛑🛑