አለቆቹን በሽጉጥ እያስፈራራ ደመወዝ የሚያስጨምረው ሳይሞት በውሸት ‹‹ሞቻለሁ›› ብሎ በቀብሩ ላይ የተገኘው ‹‹ሞገደኛው ጋዜጠኛና ደራሲ›› መንግሥቱ ገዳሙ
አለቆቹን በሽጉጥ እያስፈራራ ደመወዝ ያስጨመረው፣ ቢሮ ውስጥ አልጋ አስገብቶ የተኛው፣ የእስር ቤቶችን ሁኔታ ለማወቅ ሲል ሆን ብሎ ወንጀል ሰርቶ የታሰረው፣ ሳይሞት በውሸት ‹‹ሞቻለሁ›› ብሎ አስነግሮ ከለቀስተኛው መካከል የተገኘው፣ ከአንድም አራት፣ አምስት … ጊዜ ከሞት ደጃፍ የተመለሰው፣ በደፋር ብዕሩ የመንግሥትን ስርዓት የተቸው፣ የበርካታ መጽሐፍት ደራሲ የሆነው ‹‹ሞገደኛው ጋዜጠኛና ደራሲ›› መንግሥቱ ገዳሙ የዛሬው ባለታሪካችን ነው ። ālek’ochuni beshigut’i iyasiferara demewezi yasich’emerewi, bīro wisit’i āliga āsigebito yetenyawi, ye’isiri bētochini hunēta lemawek’i sīli honi bilo wenijeli serito yetaserewi, sayimoti bewisheti ‹‹mochalehu›› bilo āsinegiro kelek’esitenyawi mekakeli yetegenyewi, ke’ānidimi ārati, āmisiti … gīzē kemoti dejafi yetemelesewi, bedefari bi‘iru yemenigišitini siri‘ati yetechewi, yeberikata mets’iḥāfiti derasī yehonewina ‹‹mogedenyawi gazēt’enyana derasī›› menigišitu gedamu yezarēwi baletarīkachini newi . Mengistu Gedamu, who increased his salary by threatening his superiors with a gun, who slept in a bed in his office, who intentionally committed a crime and was imprisoned to learn about the conditions of prisons, who falsely claimed to be “dead” before he died and was found among the dead, who returned from death’s door four, five… times, who challenged the government system with his bold pen, who became the author of several books and who is today’s “most famous journalist and author,” is our historian.

Anchor Media የጎንደሩ የሰሞኑ ውጊያ ''የምናውቀው ክምር የእህል ነበር፥ አሁን የሰው ልጅ ሆኗል'' ኮ/ል አበራ አዛናው

አባትዎ ሲገደሉ የት ነበሩ? ደረጀ ኃይሌ ከልዑል አስፋወሰን አሥራተ ጋር | ጀርመን | ክፍል 1|#በነገራችንላይ @ArtsTVWorld

ጌታቸው ረዳ - የኤርትራ ምስረታ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሰረተ ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ከቪዛ እገዳው በኋላስ? ከአምባሳደሩ የጉዞ ክልከላ ጀርባ ያሉ ጉዳዮች|Awramba Times

አለም ለምን በኢትዮጵያና መጽሐፈ ሄኖክ ጉዳይ መመርመር ፈለገ? ... ወሬ ኮርነር

ፕሮፌሰር መረራ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ስላለያያቸው ጉዳይ || "በግልጽ መናገሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አልተወደደልኝም" @ethiopian_reporter

EMS Hahu መንግስትና ሃይማኖት፤ የቤተክርስቲያን ጥቃት ለምን ከዮናስ ዘውዴ ጋር የተደረገ ቆይታ 24 Jun 2026

"TDF እየሸሸ ነው!" ጀ/ል ፃድቃን ስታሊን በአደባባይ ተዋረደ!

"ሃይማኖታዊነት" እና እውነተኛ መንፈሳዊነት የመፈለግ ፍልስፍና AP:S5/EP 2

EMS | አደጋ ላይ የወደቀው የአብይ አህመድ ስልጣን

"ፋኖ ምርጫውን ሊረብሽ እንደሚችል ከውስጥ መረጃ ነበረን"አብን _Agenda | አጀንዳ @NBCETHIOPIA

ኤርትራ እና ጽንፈኛው ሕወሓት

"መሀይም ነው" ፤ አዲሱ ትውልድ ያልሰማው አስደናቂ ታሪክ|ETHIO FORUM

Senegal Shocked The World & Destroyed England 😱🔥⚡ ❮ Senegal (3-1) England ❯ | Historic Comeback

ህድሞና - ትዝክሮዶ - Part 2 -መጺጽ ምስ ገዲም ተጋዳሊትን ስነጥበባዊትን ሊያ ጎይትኦም | Mexix With Liya -New Eritrean Show 2026

Anchor ''በእርግጠኝነት ወሳኝ ድል ከፊታችን አለ...ከሌሎች ሃይሎች ጋር እንሰራለን...የምክክር ኮሚሽኑ የፖለቲካ ደላላ ነው'' አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ

ለኮንሰርት ስራ ከአገሩ ወጥቶ በሕክምና ስህተት የሞተው ድምጻዊ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ

Ethiopian news | ‹‹በርካታ ባለስልጣናትን አስወግዳለሁ›› አብይ በቦሌ ኤርፖርት በቁጥጥር ስር ዋሉ | ክተት ታወጀ

ሞቱም ህይወቱም አነጋጋሪ የነበረው ድምጻዊ

