የመለየት ግብዣ እና ልዩ የቅባት አገልግሎት | Exemption Banquet &Special Anointing Service|መጋቢ መስፍን አሰፋ Pst.Mesfin

🗓እሑድ ፣ ግንቦት 9 ፣2018 በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆችን መግለጥ (ክፍል 2) 📌በቃሉ ውስጥ ያሉትን ድንቆችን ለማየት የልብ ዓይን መከፈት ያስፈልጋል ። ኤፌ1፥18 በቃሉ ውስጥ ምንድነው ያለው? 1. ትንቢታዊ መልእክት አለው ። 2 ጴጥ 1፥19-24 📌 ይህ ትንቢታዊ መልእክት የሚፈፀመው ግን በእምነት ኃይል ነው ።ሉቃ 1፥45  ሮሜ 4፥20-21 📌 የማይፈፀም የትንቢታዊ ቃል የለም ምክንያቱም በእግዚአብሔር እንዲፈፀም የተወሰነ ነው ።ዘህ23፥19  ኢሳ14፥24 📌 ቃሉ የሚፈፀመው ቃሉን በመስማት ብቻ ሳይሆን ቃሉን በማመን ነው ። ኢሳ55፥10-11 📌 የማይሻር የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ። መዝ 119፥89 2. ሕይወት የሚለውጥ ነው ። መዝ 107፥20                ሉቃ 5፥5 📌 ቃሉ ጨለማን የማሸነፍ ኃይል አለው ። ኢሳ 60፥1-3 3. ቃሉ ፈጣሪ ነው ። ዘፍ1፥26-27 📌 ቃሉ ያልነበረን ነገር እንዲኖር ያደርጋል፤ይፈጥርማል።የሀ 11፥40-44 የእግዚአብሔርን ድንቅ ቃል እንዴት ማግኘት እንችላለን? 1. ወደ እግዚአብሔር በመጮህ ( በፆም እና በጸሎት)። ኢሳ33፥3  ኢሳ 58፥6-8 2. ፈጥነን እግዚአብሔርን በማመስገን ነው ።ሉቃ 17፥17-19 📌 ብርሃናችን እንዳይወሰድ ምስጋና ዋስትና ይሆነዋል። ኤር13፥16 የመለየት ግብዣ 📌 እግዚአብሔር ህዝቡ ከጥፋት ይለያል። ገላ6፥17 📌 ክፉ ነገር እኛን አይመለከትም።ኢሳ 44፥5 📌 እግዚአብሔር የእርሱ የሆነውን በአስቸጋሪ ጊዜ እንድናብብ ዋጅቶናል። 📌 እግዚአብሔር ሲናገር በእርሱ አቅም ልክ እንጂ በእኛ ልክ አይደለም ። ዘፍ 47፥15-27 ለመለየት ምን ማድረግ አለብን ? 1. ዳግም መወለድ ነው ። ሮሜ 14፥17 ዮሀ 3፥3-6 2. ከክርስቶስ የመገለጥን ቃል በማግኘት ነው ። ዘፀ19፥5  1ጴጥ2፥9 3. አመለካከታችንን በማሳደግ ነው ። 3. እግዚአብሔርን መውደድ እና ለእርሱ ያለንን ፍቅር ማሳደግ እና መጠበቅ ነው ። 1ቆሮ2፥9 ሮሜ8፥28 4. መንግስቱን እና ፍላጎቱን ማገልገል ነው ።ማቴ 6፥33 የቅባት አግልግሎት 📌 እግዚአብሔር በቅባቱ ኃይል ጥበቃን ያደርጋል። 📌 የቅባት አግልግሎት በመንግስቱ ውስጥ ለትውልድ የተሰጠ ኃይል ነው ። ዘፀ 30፥31 በቅባቱ ኃይል ምን ምን ይሆናል ? 1. በቅባቱ ኃይል ቀንበር ይሰበራል ። 2ዜና 22፥7 2. በቅባቱ ኃይል ውስጥ ደስታ አለ። ኢሳ 61፥1 3. በቅባቱ ውስጥ የጥርመሳ ኃይል አለ። ኢሳ 45፥1-3 4. በቅባቱ ውስጥ የፈውስ ኃይል አለ። ማር 6፥7  ያዕ 5፥14-15 5. የቅባቱ ኃይል መለየትን ያደርጋል። ህዝ9፥6 መዝ 105፥14 🗓እሑድ ፣ግንቦት 9፣2018 🗓 Sunday, May 17 ,2026 "Share for others." የመለየት ግብዣ እና ልዪ የቅባት አገልግሎት Exemption Banquet & Special Anointing Service #Stay_blessed #Exemption_Banquet_And_Special_Anointing_Service |ዊነርስ ቻፕል#WinnersChapel #WCI #LivingFaithChurch #LFCWorldwide #BishopDavidOyedepo #DavidOyedepo #Shiloh #FaithTabernacle #WordOfFaith #FaithTeaching #ChristianTeaching #AddisAbabaChurch #EthiopianChurch #EthiopianChristians #EthiopiaForChrist #EthiopiaGospel #GospelMessage #GospelTruth #WordOfGod #BibleVerse #BibleStudy #PreachingTheGospel #SermonMessage #ChurchOnline #ChristianYouTube #ChristianChannel #SermonShorts #ChristianShorts #GospelShorts #DailyScripture #DailyInspiration #ChristianMotivation #FaithInGod #FaithOverFear #SpiritualGrowth #GraceOfGod #TrustInGod #HolySpirit #JesusChrist #KingdomOfGod #KingdomMindset #ChristianLife #BibleBelievers #BelieversAuthority #PowerOfFaith #ChristianEncouragement #ChristianContent #SermonClip #ChurchService #SundayService #WorshipJesus #PraiseGod #GodIsFaithful #JesusSaves #BibleTruth #GodsWord #GodsPlan #SpiritualInspiration #PrayerLife #ChristianCommunity #africaforchrist

ኢየሡሥ ክርስቶሥን የሚከተል በሠማይ መዝገብ ያገኛል ማቴ 19: 28 part 01
▶︎

ኢየሡሥ ክርስቶሥን የሚከተል በሠማይ መዝገብ ያገኛል ማቴ 19: 28 part 01

Veille de Nuit - Vendredi 05 Janvier 2024 - Eglise de Dieu Sanctifiee Haiti
▶︎

Veille de Nuit - Vendredi 05 Janvier 2024 - Eglise de Dieu Sanctifiee Haiti

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት ክፍል 2 | ፓ/ር መስፍን አሰፋ  | Pst. Mesfin Assefa | ሐሙስ, ግንቦት 27 2018 | June 04
▶︎

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት ክፍል 2 | ፓ/ር መስፍን አሰፋ | Pst. Mesfin Assefa | ሐሙስ, ግንቦት 27 2018 | June 04

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት ክፍል 3  | Pastor Amose  Kefa  | ፓ/ር አሞስ ኬፋ |ዓርብ , ግንቦት 28 2018
▶︎

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት ክፍል 3 | Pastor Amose Kefa | ፓ/ር አሞስ ኬፋ |ዓርብ , ግንቦት 28 2018

🛑ጌታ እንደተናገረው አደረገ  // ድንቅ ምስክርነት #ጂሆቫ_ራፓ #ነቢይ_ሰለሞን_አሰፋ #አስፈጻሚ_ነቢይ Prophet Solomon Assefa
▶︎

🛑ጌታ እንደተናገረው አደረገ  // ድንቅ ምስክርነት #ጂሆቫ_ራፓ #ነቢይ_ሰለሞን_አሰፋ #አስፈጻሚ_ነቢይ Prophet Solomon Assefa

የአቶ አበራ ልጆች ከአውስትራልያ ምላሽ ሰጡ! ህመማችንን ነው የቀሰቀሰብን #shegerinfo #meseretbezu |Ethiopia
▶︎

የአቶ አበራ ልጆች ከአውስትራልያ ምላሽ ሰጡ! ህመማችንን ነው የቀሰቀሰብን #shegerinfo #meseretbezu |Ethiopia

🔴 እግዚአብሔር በህይወታችሁ እንዲሰራ ፍቀዱለት ! | Prophet Tilahun Tsegaye
▶︎

🔴 እግዚአብሔር በህይወታችሁ እንዲሰራ ፍቀዱለት ! | Prophet Tilahun Tsegaye

ቅባቱን ለመቀበል ማለፍ ያለባችሁ 4ቱ ፈተናዎች | ለታላቅ አገልግሎት የሚጋብዙ ሚስጥራት
▶︎

ቅባቱን ለመቀበል ማለፍ ያለባችሁ 4ቱ ፈተናዎች | ለታላቅ አገልግሎት የሚጋብዙ ሚስጥራት

#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ ክርስቶስ : ኢየሱስ ማነው (ክፍል - 1) | በማሙሻ ፈንታ
▶︎

#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ ክርስቶስ : ኢየሱስ ማነው (ክፍል - 1) | በማሙሻ ፈንታ

The Word of God is More Powerful Than Any Supernatural Experience
▶︎

The Word of God is More Powerful Than Any Supernatural Experience

የመሪዎች ሃይል የመታጠቅ አግልግሎት   //  LEADERSHIP EMPOWERMENT SUMMIT ቅዳሜ, ግንቦት 29 2018 Saturday, June 6 2026
▶︎

የመሪዎች ሃይል የመታጠቅ አግልግሎት // LEADERSHIP EMPOWERMENT SUMMIT ቅዳሜ, ግንቦት 29 2018 Saturday, June 6 2026

በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆችን መረዳት | ፓ/ር መስፍን አሰፋ| ቃልኪዳናዊ ምርኮ የማስመለስ አገልግሎት | Pst.  Mesfin Assefa |CDO Recovery
▶︎

በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆችን መረዳት | ፓ/ር መስፍን አሰፋ| ቃልኪዳናዊ ምርኮ የማስመለስ አገልግሎት | Pst. Mesfin Assefa |CDO Recovery

#ባል_መሪ_ሚስት_አስተዳዳሪ_ናት? I ዶክተር_ዳዊት_ምሬኔ I @abiy_kiya @ecclesiamedia316 I #2026
▶︎

#ባል_መሪ_ሚስት_አስተዳዳሪ_ናት? I ዶክተር_ዳዊት_ምሬኔ I @abiy_kiya @ecclesiamedia316 I #2026

ጸንታችሁ ጨርሱ ||Prophet Tilahun Tsegaye||
▶︎

ጸንታችሁ ጨርሱ ||Prophet Tilahun Tsegaye||

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት | ፓ/ር መስፍን አሰፋ  | Pst. Mesfin Assefa |  ዕሮብ የመንፈሳዊ ትኩረት ሳምንት | ግንቦት 26
▶︎

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት | ፓ/ር መስፍን አሰፋ | Pst. Mesfin Assefa | ዕሮብ የመንፈሳዊ ትኩረት ሳምንት | ግንቦት 26

ጉዞ | አንድ ሰው ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም? | Prophet Zenebe Girma | Halwot E.U.C | PodCast #2026
▶︎

ጉዞ | አንድ ሰው ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም? | Prophet Zenebe Girma | Halwot E.U.C | PodCast #2026

የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል |  God's Word Still Works Wonders | መስፍን አሰፋ | Pst.Mesfin Assefa|ዊነርስ ቻፕል
▶︎

የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል | God's Word Still Works Wonders | መስፍን አሰፋ | Pst.Mesfin Assefa|ዊነርስ ቻፕል

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPress News June 10,2026
▶︎

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPress News June 10,2026

🔴ዛሬ በእግዚአብሔር ክብር ትሞላላችሁ|ድንቅ ትምህርት |ሐዋርያ ታምራት ታረቀኝ| #APOSTLE TAMRAT #protestant #cjtv
▶︎

🔴ዛሬ በእግዚአብሔር ክብር ትሞላላችሁ|ድንቅ ትምህርት |ሐዋርያ ታምራት ታረቀኝ| #APOSTLE TAMRAT #protestant #cjtv

የምስጋናን  ሃይል መረዳት |45th Liberation Anniversary Thanksgiving Service | Mesfin Assefa | Winners Chapel
▶︎

የምስጋናን ሃይል መረዳት |45th Liberation Anniversary Thanksgiving Service | Mesfin Assefa | Winners Chapel