ያልተሰማው የቻይና የጥንቸል ጦርነት?🌏 አስገራሚው ምክንያት?🐇🌵China's Rabbits Mission The Reason Will SHOCK YOU!
📝 የቪዲዮ ዲስክሪፕሽን (Description) "እንኳን ወደ 'ዐለም ድንቅ ናት' በሰላም መጣችሁ! 🌍 በረሃውን ወደ አረንጓዴነት ለመቀየር የተደረገው አስደንጋጭ ሙከራ! 😱 | ጥንቸሎቹ ምን ሊሰሩ ነው? | Amazing Facts Amharic ዛሬ ቻይና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጥንቸሎችን ወደ በረሃ የለቀቀችበትን እና አለምን ያስደነገጠውን ምስጢራዊ ምክንያት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቻይና በረሃማነትን ለመዋጋት ለምን ጥንቸሎችን እንደ ጦር መሳሪያ ተጠቀመች? ይህ ሙከራ በረሃውን ወደ ገነትነት ይቀይረዋል ወይስ ሌላ ጥፋት ያመጣል? ዛሬ እውነታውን እንመለከታለን። 📌 ትክክለኛ የቪዲዮ ሴክሽኖች (Chapters) 0:00 - መግቢያ፦ ቻይና እና የሚሊዮን ጥንቸሎች ምስጢር 2:30 - የቻይና ግዙፍ በረሃዎች ስጋት 5:15 - ለምን ጥንቸሎች ተመረጡ? ጥቅማቸውና ጉዳታቸው 8:40 - ጥንቸሎቹ በረሃውን እንዴት ይለውጣሉ? 11:20 - የአካባቢ ጥበቃ ተመራማሪዎች ስጋት 13:10 - የፕሮጀክቱ አስገራሚ ውጤት እና መደምደሚያ ቪዲዮውን ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ይደግፉን። ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የድንቅ ታሪኮች ቤተሰብ ሁኑ! ✨" ሰላም! ወደ [አለም ድንቅ ናት'] እንኳን በደህና መጣችሁ! Alem Dink Nat 🔴subscribers🔴 \ 🔴subscribe🔴#ቃሲም መካ ሰላም! ወደ [አለም ድንቅ ናት'] እንኳን በደህና መጣችሁ! Alem Dink Nat ይህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስገራሚ ታሪኮችን፣ የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ግኝቶችን እንዲሁም በጥልቀት ያልተመረመሩ ሚስጥራትን በዝርዝርና በጥራት ይዞላችሁ ይቀርባል። በዚህ ቻናል ምን ምን ያገኛሉ? ሳይንስና ቴክኖሎጂ፦ የሰው ልጅን ስልጣኔ የቀየሩ ግኝቶችና የፈጠራ ውጤቶች። ሚስጥራዊ ታሪኮች፦ እስካሁን መልስ ያልተገኘላቸውና አነጋጋሪ የሆኑ የአለማችን ክስተቶች። አስገራሚ እውነታዎች፦ አእምሮን የሚያረኩና አዳዲስ እውቀትን የሚገበዩ ትንታኔዎች። ሁልጊዜም ጥራቱን የጠበቀ ምስልና ድምፅ፣ እንዲሁም የተረጋገጡ መረጃዎችን በዝርዝር እናቀርባለን። እውቀትን እየገበዩ ለመዝናናት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የጉዟችን ተካፋይ ይሁኑ! ጥራትና እውነት መመሪያችን ነው! Thank you so much Dear Subscribers 🙏 በዚህ ቻናል አስተማሪና አስገራሚ ታሪኮችን እናቀርባለን እየተዝናናቹህ ትማሩበታላቹህ ;፤ DISCLAIMER @KassimMeccaofficial Facebook: / @KASSIMMECCA Twitter: www.twitter.com/@KASSIMMECCA Subscribe Our Channel For More Videos / @KassimMeccaofficial @kassimmecca9781

የአለማችን ጥልቁና ረጅሙ ዋሻ አስገራሚ ታሪክ! 🏔️🚆| |World's Most Dangerous Tunnel Engineers Almost Gave Up⚠️

የሰሃራ በረሃ ምስጢር ተገለጠ?😱ከጠፈር የታየው አስደናቂው ቅርጽ?🛸✨በረሃው አይን እውነተኛ ታሪክ What's Hidden Under The Sand of Sahara

✅"የአሜሪካ ምስረታና የሙስሊሞች አስተዳደር ሚስጥር! 🇺🇸 የሞሮኮ እና የጆርጅ ዋሽንግተን ግንኙነት |👉🏻አለም ድንቅ ናት!

ከኢትዮጵያ እስከ ሩሲያ | ማንም ያልነገረን እውነት

ያ ሳይታሰብ የመጣው ሞት!|የባቡሩ ጎማ ያስከተለው ጥፋት Eschede Train Disaster Safest Train Failed?🚫

የሩሲያ አለኝታዎቹ ቼቼኖች ኑሮና ባህል ! The life and culture of the Chechens !

የቻይና ሚስጥራዊ የሀከሮች ጦር እና የአለም ስጋት | China's Secret Cyber Army of Hackers?

በበረዶ መሀል የሚፈሰው አስፈሪ ደም፥ ከየት መጣ?

ዓለምን ሊያጠፉ የሚችሉ 10 ሀገራት? እና አስደንጋጭ ሚስጥራዊ ታሪካቸው!?🧨☢️

ከ ፍሪጅ 3 እጥፍ ምትቀዘቅዘዋ መንደር .... የአለማችንን ቀዝቃዛውን ቦታ ይወቁ !!

አስፈሪ ውቂያኖስ ውስጥ ብቻቸውን የሚኖሩት 40 ሰዎች!

ማህበራዊ ሚዲያ (Social Media) እየደበቀባችሁ ያሉ 5 አስፈሪ ምስጢሮች! 😱📱 አለም ድንቅ ናት!

የ Russia ጏደኛዬን በያይነት ጋበዝኳት! 🥘| My Russian friend tried Ethiopian food for the first time😋

3000 ኪሎ የበረዶ ብሎክ በረሃን አቋርጦ ወደ አፍሪካ የተደረገው አስገራሚ ጉዞ! Travelled for 28 Days?

ጃፓን አለምን አስደነገጠች...Japan

BYD ከስኬቱ ጀርባ ውድቀት እየመጣበት ይሆን? Is BYD facing a down fall?

ሐከሮቹን 💵አንድ ቢሊዮን ዶላር ያከሸፈችው አንዲት የስፔሊንግ ስህተት!😱የባንግላዴሽ ባንክ ዘረፋ The $1Billion Spelling Mistake ❌?

ከ100 አመት በኋላ የወጣው የታይታኒክ እውነተኛ ምስጢር? 😱|ሳይንቲስቶችን ያስገረመው ግኝት? Mystery of Titanic Sinking Secrets?

የኔፓልን አስካሪ ማር ተዋወቁ ( ለመቁረጥ በጣም አደገኛ ነው !!!)

