የ Sun optics ታሪክ - ፍራንቻይዝ ሞዴል በኢትዮጵያ - With Berhane Abraha - S07 EP 63

MERI is looking for partners in the US, Europe and Middle East for its finance focused outsourcing business. We are looking for partners who have experience and network in finance and consultancy services. If you have experience in the industry and can make few hours per week please register on this link and we will reach out to you for further discussion. If you have questions email us to [email protected] Form Link https://forms.gle/Jf6d6jjh578novHaA እነሆኝ እሮብ ! እንዴት ቆያችሁን የተወደዳችሁ የመሪ ፓድካስት ተከታታዮች : እንዴት ትውልድ ተሻጋሪ ድርጅትን መመስረት እንችላለን ? አለም ላይ ቁጥር አንድ ከሚባሉ ድርጅቶች ጋርስ መስራት ምን ይመስላል? በምንስ አይነት መንገድ ይህን አይነት አጋርነት መመስረት እንችላለን? ሁሉንም እዚህ ቪድዮ ውስጥ ያገኙታል። ዛሬ መነፅርን በሻንጣ ከውጭ አገር ከማስመጣት ተነስቶ : አለም ላይ ቁጥር አንድ prescription lense አምራች ከሆነው ኤስሊየር ኢንተርናሽናል (Essilor international ) ጋር በአጋርነት እስከ መስራት ደረጃ የደረሰውን ሰን ኦፕቲክስ መስራች አቶ ብርሀነ አብረሀ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሰን ኦፕቲክስ ከ11 በላይ ፍራንቻይዝድ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን: አቶ ብርሀነ ከሰን ኦፕቲክስ በተጨማሪ የማጀስቲክ ፈርኒቸርም መስራች ናቸው ። የብርሀነን ጉዞ የተመለከትንበትን ይህን የመሪ ክፍል ስንጋብዛችሁ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆናችሁ በማመን ነው ተጋበዙልን ። ብዙዎች ጋር መድረስ እንችል ዘንድ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት ተባበሩን ። መልካም ቆይታ! 0:00- intro 2:47 – who is Birhane Abrha 3:24 – Sun Optics 6:49 – the optics sector 8:08 – Scaling 10:45 – Retail & outlets 13:13- strategic stationing of shops 15:17- Franchise Model 18:34- Franchise side effects 20:57 – Partnership 26:03 – Working with international Companies 30:49 – Need for partnership 32:37 – joining furniture business 39:37 – challenging moments 41:39 – Hiring firing 46:11 – Managing Finance 50:11 – Influences 52:17 – One wisdom Social Links https://t.me/MERI_PODCAST   / meri_podcast     / meripodcast      / @meripodcast     / meripodcast     / meriethiopian   Copyright Notice for Meri Podcast: All rights reserved. The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited. For permission to use our content, please contact us at [email protected] Thank you for respecting our copyright.

The woman behind successful exhibitions - Haimanot Tesfaye - S15 Ep182
▶︎

The woman behind successful exhibitions - Haimanot Tesfaye - S15 Ep182

"ሁለት ትውልድ ያለፈ ቢዝነስ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም" | Berhane Abraha (Sun Optics) - Loline Podcast
▶︎

"ሁለት ትውልድ ያለፈ ቢዝነስ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም" | Berhane Abraha (Sun Optics) - Loline Podcast

በ48 ሰአት 140 ሚሊየን ብር Raise አርገናል - ምግብ እየበላው ድንገት ፖሊሶች አሰሩኝ - ከዛይ ራይድ መስራች  ጋር የተደረገ ቆይታ - S03EP24
▶︎

በ48 ሰአት 140 ሚሊየን ብር Raise አርገናል - ምግብ እየበላው ድንገት ፖሊሶች አሰሩኝ - ከዛይ ራይድ መስራች ጋር የተደረገ ቆይታ - S03EP24

የሰው ክፋ የለውም የጊዜ እንጂ - Er. Tsedeke yihune of Flintstone Homes - S07 EP 74
▶︎

የሰው ክፋ የለውም የጊዜ እንጂ - Er. Tsedeke yihune of Flintstone Homes - S07 EP 74

ወይ አሳካዋለው ወይ አልኖርም  - ቢዝነስ እና ጦርነት በPart Time  አይሆንም  - S07 EP 69
▶︎

ወይ አሳካዋለው ወይ አልኖርም - ቢዝነስ እና ጦርነት በPart Time አይሆንም - S07 EP 69

ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1
▶︎

ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1

ሰው የሌለበት የማይታመን ባዶ ሀገር Abel Birhanu Emptiest country in the world
▶︎

ሰው የሌለበት የማይታመን ባዶ ሀገር Abel Birhanu Emptiest country in the world

ከአርባ ምንጭ ወደ Microsoft  |   ከበፀጋው ጋር የተደረገ ቆይታ -  S03 EP30
▶︎

ከአርባ ምንጭ ወደ Microsoft | ከበፀጋው ጋር የተደረገ ቆይታ - S03 EP30

ከሽያጭ ሰራተኛ እስከ CEO - Andarge Kabtimer - S13 Ep157
▶︎

ከሽያጭ ሰራተኛ እስከ CEO - Andarge Kabtimer - S13 Ep157

ያለንን ድፍረት ማጣት የለብንም  - Adam Abate - S010 EP110
▶︎

ያለንን ድፍረት ማጣት የለብንም - Adam Abate - S010 EP110

መዋጥ ከምትችለው በላይ አታኝክ - With Tamrat Bekele - International Clinical Laboratories - S08 EP78
▶︎

መዋጥ ከምትችለው በላይ አታኝክ - With Tamrat Bekele - International Clinical Laboratories - S08 EP78

ኢኮኖሚያችን ባለመነጋገር ውስጥ እየወደቀ ነው! - Nuredin Hassen - S15 Ep178
▶︎

ኢኮኖሚያችን ባለመነጋገር ውስጥ እየወደቀ ነው! - Nuredin Hassen - S15 Ep178

የእናቱ ልጅ! የቀድሞ መፅሄት አዟሪ የአሁኑ ባለሃብት! አባቴ ሲሞት እናቴ የ28 ዓመት ወጣት ነበረች Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
▶︎

የእናቱ ልጅ! የቀድሞ መፅሄት አዟሪ የአሁኑ ባለሃብት! አባቴ ሲሞት እናቴ የ28 ዓመት ወጣት ነበረች Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ለማመን የሚከብድ የቢዝነስ ስኬት | በ28 አመቱ የ82 አመት  ሰው ጥበብ | Manyazewal Eshetu podcast | EP.5 | ከነዓን አስፋ
▶︎

ለማመን የሚከብድ የቢዝነስ ስኬት | በ28 አመቱ የ82 አመት ሰው ጥበብ | Manyazewal Eshetu podcast | EP.5 | ከነዓን አስፋ

ከሙልሙል ዳቦ ጀርባ ያለች ድንቅ ሴት - With Simret Abate - S07 EP 62
▶︎

ከሙልሙል ዳቦ ጀርባ ያለች ድንቅ ሴት - With Simret Abate - S07 EP 62

ሚሊዮን ዶላሮችን ተማሪ እያለሁ እሰራ ነበር! የባሌ ቤተሰቦች አይወዱኝም ነበር!   @europeanhabesha#kanessamuluneh#dubai#
▶︎

ሚሊዮን ዶላሮችን ተማሪ እያለሁ እሰራ ነበር! የባሌ ቤተሰቦች አይወዱኝም ነበር! @europeanhabesha#kanessamuluneh#dubai#

ግርማይ ዓንዶም እንታይ'ዩ ኣጋጢምዎ? እቲ ሓቂ ብቓሉ ኩሉ ሰብ ይስመዓዮ!
▶︎

ግርማይ ዓንዶም እንታይ'ዩ ኣጋጢምዎ? እቲ ሓቂ ብቓሉ ኩሉ ሰብ ይስመዓዮ!

ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - S010 EP101
▶︎

ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - S010 EP101

ለብቻዬ ጊዜ ማሳለፍ  እወዳለሁ-  ከ ዮአዳን  ጋር የተደረገ ቆይታ  - S04 - EP36
▶︎

ለብቻዬ ጊዜ ማሳለፍ እወዳለሁ- ከ ዮአዳን ጋር የተደረገ ቆይታ - S04 - EP36

እንደ ፈተናው ብዛት እዚህ ትደርሳለች ያለ አልነበረም #podcast #motivationalstory#ethiopianpodcast
▶︎

እንደ ፈተናው ብዛት እዚህ ትደርሳለች ያለ አልነበረም #podcast #motivationalstory#ethiopianpodcast