ልዩ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አከባበር በአጋር ኢትዮጵያ | ወደ ሀገር ቤት
እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዚህ ሳምንታዊ "ወደ ሀገር ቤት" ፕሮግራማችን፣ በዓሉን አስመልክቶ በአጋር ኢትዮጵያ (Agar Ethiopia) የሴቶች ማገገሚያ ማዕከል ተገኝተናል። አጋር ኢትዮጵያ ከስደት ለተመለሱ እና የተለያዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሴት እህቶቻችን ከኤርፖርት ጀምሮ በመቀበል፣ በስነ-ልቦና፣ በጤና፣ እና በሙያ ስልጠና እያገዘ ወደ ቀድሞ ህይወታቸው እንዲመለሱ እያደረገ ያለውን አበረታች ስራ በዝርዝር ተመልክተናል። በቆይታችን፦ ከተቋሙ የፕሮግራም ማናጀር ጋር ስለ ድርጅቱ ታሪክ እና አሰራር ቆይታ አድርገናል፡፡ ተቋሙን ተጠቅመው ህይወታቸውን የቀየሩ እህቶቻችንን ገጠመኝ ሰምተናል፡፡ በማዕከሉ ውስጥ የሚሰጡ የክህሎት ስልጠናዎችን እና የህፃናት መጫወቻ ክፍሎችን አስጎብኝተናችኋል፡፡ ይህ ፕሮግራም በፍልሰት እና ፍልሰት ተመላሽ ሴቶች ዙሪያ የሚያተኩር ሲሆን፣ በየሳምንቱ አዳዲስ መረጃዎችን እና የህይወት ተሞክሮዎችን ወደ እናንተ ያደርሳል። አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን። #AgarEthiopia #WedeHagerBet #ኢትዮጵያ #አረፋ #ስደት #ተመላሾች #የሴቶችደህንነት #Ethiopia

▶︎
ተከራዩ ለምን አልከፈለም? - የቤት ኪራይ ክርክር በዳኛ ይታይ

▶︎
ለፍልሰተኛ ሴቶች የተዘጋጁ የባንክ ድጋፎችና የኢንቨስትመንት እድሎች | ወደ ሀገር ቤት

▶︎
መኪና ምረጥ አለኝ !ዋና ያለው ቤት ተከራየልኝ! የዮሐንስዋ ማርያም ናት ያተረፈችኝ#comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #dubai

▶︎
Morning Adhkar (أذكار الصباح) Listen Every Morning for Barakah, Peace & Protection |Peace Holy Quran

▶︎
በኢትዮጵያ የምርጫ ታሪክ ፖለቲካዊ ሽግግር......

▶︎
PAMT 6736 የ01 10 18 ግዢና ንብረት አይናለም

▶︎
አብርሽ የተደበቀውን ሚስጥር ተናገረ. ቤተሰቡ ሁሉም ደነገጡ😱

▶︎
ትንሳኤ አዲስ

▶︎
God Says:"GET READY — ONLY I CAN STOP WHAT IS COMING"/God Message Now/God Message

▶︎
ፈውስ ለሁሉም - ነጻ የህክምና አገልግሎት Healing for All - Free Medical Service

▶︎
//የሻይ ሰአት// "የዳርኩት የምወደውና የማከብረው ልጄን ነው... አያት ስሆን ደስ ብሎኛል" ም/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ //በቅዳሜን ከሰዓት//

▶︎
በብሎክ ፕሮግራም የተገነቡ አስደናቂና ያማሩ አካባቢዎች / Stunning Environments Built with Integrated Model Blocks

▶︎
أذكار الصباح - راحة نفسية لا توصف بصوت القارئ علاء عقل | Morning Athkar - Dzkir Pagi by Alaa Aql

▶︎
ሕጂ ዝወጸ ዝሕጉስ-ዜና ኣሜርካ ምስ ኤርትራ |ጀነራል ጀነራል ፍሊጶስ ኣስመራ | ፋኖ ዓወታት| ሻዕብያ ካብ ዝሕዘኒ ምህዳም ይሕሸኒ|14|6|2026

▶︎
በ ሳር ቤት አደባባይ 30% ቅናሽ የተደረገባቸው ዘመናዊ አፓርትመንቶች

▶︎
የህግ የበላይነት እና የህብረተሰብ ጥያቄዎች፡ እውነታው ይህ ነው!

▶︎
Why My husband had a spiritual wife|The man turned into a snake & what followed will shock you

▶︎
11-06-26 Sukhmani Sahib Full Path | ਸੁਖਮਨੀ ਸਾਹਿਬ ਪਾਠ | Sukhmani Sahib Da Path | Fast Sukhmani

▶︎
ዛሬ ሁሉንም ነገር አመንኩኝ ያሳዝናል New Ethiopian Drama Reaction@abgrace @Rutagrace_

▶︎
