1ኛ ጢሞቴዎስ: ሐሰተኞችን መቃወም፤ በእግዚአብሔር ቤት እንደሚገባ መኖር //1 Timothy: living in God's household// Endashaw N
1 ጢሞቴዎስ፣ 2ኛ ጢሞቴዎስ እና ቲቶ በተለምዶ “የመጋቢያን ደብዳቤዎች” (Pastoral Epistles) ተብለው ይጠራሉ። የደብዳቤዎቹ ጸሐፊ ላይ የሚነሣ ጥያቄ ቢኖርም በሐዋርያው ጳውሎስ እንደ ተጻፉ መሞገት ይቻላል። የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የሚጠናቀቀው ጳውሎስ በሮም እስር ቤት ውስጥ ሆኖ ቢሆንም በመልእክታተ ምጋቤ ውስጥ በስተምስራቅ ሲንቀሳቀስ ይታያል። አንዳንዶች በእነዚህ ደብዳቤዎች ውስጥ የተጠቀሱት ሥፍራዎች በሐዋርያት ሥራ ውስጥ አይገኙም። አብዛኛዎቹ ምሁራን እንደሚስማሙት ሐዋርያው ጳውሎስ ከሮም እስር ቤት ተፈትቶ አራተኛ የወንጌል ጉዞ አድርጓል፤ መልእክታተ ምጋቤ ከዚህ ከአራተኛ ጉዞው ጋር የተያያዘ ነው። ጳውሎስ ከእስር ከተፈታ በኋላ ቲቶ እና ጢሞቴዎስን ይዞ በመጀመሪያ ወደ ቀርጤስ ተጓዙ፤ ቲቶን በቀርጤስ ትቶት ከጢሞቴዎስ ጋር ወደ ኤፌሶን ሄዱ፤ ጢሞቴዎስን በኤፌሶን በመተው ወደ መቄዶንያ ተጉዞ ከመቄዶንያ 1ኛ ጢሞቴዎስ እና ቲቶን ጻፈ። የ1ኛ ጢሞቴዎስ ዓላማ የሐሰት መምህራን ልዩ ትምህርት እንዳያስተምሩ ማዘዝ ነው (1÷3)። ጳውሎስ ወደ ኤፌሶን የመሄድ ዕቅድ ነበረው፤ ነገር ግን እስኪሄድ ድረስ አማኞች በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ እንዴት መመላለስ እንዳለባቸው መገንዘብ ይኖርበታል (3÷15)። ጢሞቴዎስ ለሕይወቱ እና ለአገልግሎቱ በመጠንቀቅ መጽናት እና ለራሱና ለሚሰሙት ሁሉ በረከት መሆን ይጠበቅበታል። ይህን ቪድዮ በመመልከት የደብዳቤውን ትኩረት እና ዳሰሳ መረዳት ይቻላል።

2ኛ ጢሞቴዎስ: የወንጌል ዐደራ //እንዳሻው ነጋሽ// 2 Timothy: Charge to Preach the Gospel// Endashaw Negash

1ኛ ጢሞቴዎስ - ፓስተር ዶ/ር አሳየኸኝ በርሄ

ህይወቴን በ 1 ሳምንት የቀየሩት 5 ልምዶች/ካትሪን ኩልማን/

ምኽሪ ስንቂ ህይወት #tigrignabibel #መጽሓፍቅዱስ #ማቴዎስ #ጥበብሰሎሞን

፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት //በወንድም እስራኤል ትውልድ @Beqidsina

የቲቶ መልእክት: ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ //እንዳሻው ነጋሽ// Titus: Healthy Teaching Healthy Conduct// Endashaw Negash

የጢሞቴዎስ መልዕክት ክፍል 1 | ጢሞቴዎስ 1 | Pastor Fikru Galatians Series Part 01

የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 1 ማብራሪያ|Acts 1|

ዳሰሳ፡- 1ኛ ጢሞቴዎስ 1 Timothy

1ኛ ጢሞቴዎስ ክፍል 1 (PART 1)

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | October 13,2022

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 2ኛ ጢሞቴዎስ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5 «መካከለኛ» ማለት ምንድን ነው?

1ኛ ጢሞቴዎስ ጥናት || ክፍል 1 || መምህር አሰግድ ሣህሉ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ጥናት part 1

2ኛ ዮሐንስ፤ አሳቾቹ እነ ማን ናቸው? Who are the Deceivers? False Teachers? Their Sponsors? // Endashaw Negash

በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት ውስጥ እንዴት እንኑር? |ክፍል አንድ| ቄስ ዶ/ር ገለታ ሲሜሶ ||YHBC||

6ቱ ከሞት በኋላ ወደ መንግስተ ሰማይ እንደምትገቡ የሚያረጋግጡላችሁ ምልክቶች

ምኽሪ ንሰማዒ ቊ. 70

