የቅድስት አርሴማ መዝሙር ስብስብ/ Saint Arsema mezmur collection/Ye Kidst Arsema mezmur sbsb

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። የሰማዕታት እመቤት፣ ስለ ክርስቶስ ፍቅር አንገቷን ለሰይፍ የሰጠችው የቅድስት አርሴማ ወርኃዊ የሰማዕትነት በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ መዝሙር ስብስብ። ይህንን መንፈሳዊ መዝሙር ሲያደምጡ ጸጋንና በረከትን፣ በሰማዕቷ አማላጅነትም ምህረትንና ረድኤትን ያግኙ ዘንድ ጋብዘናችኋል። ለነፍሶ እረፍት የሚሆን መንፈሳዊ ዝማሬ ነው። "ሰማዕትነት ይሻላል ከዚህ ዓለም ክብር" ቪዲዮውን ለሌሎች ክርስቲያን ወንድም እህቶች በማጋራት (Share)፣ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና ላይክ (Like) በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በጸሎቷና በአማላጅነቷ ትጠብቀን!🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #mezmur #ethiopia

🟡 ጻድቁ አቡነ ኪሮስ - Abune Kiros 🔴 ገድል ድርሳን ስንክሳር | ሐምሌ 8 - 2018 ዓ.ም @ahadumedia21
▶︎

የቅድስት ሥላሴ መዝሙራት ገሚስ አልበም | "ሥላሴ መመኪያችን" EP | New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur Video | Non Stop

🔴 ዋጋ ያለው ሰዉ ! አዲስ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውን ት አባ ገብረኪዳን ግርማ || aba gebrekidan girma

መንፈስን || የሚያድሱ  | ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች || ORTHODOX  MEZMURS |

የእመቤታችን መዝሙሮች ዲ/ን አቤል መክብብ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #ethiopia #foryou #habesha #mahtot

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

ልብን የሚያሳርፉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ |ግንቦት21 እንኳን አደረሳችሁ|orthodox mezmur #ጻድቃኔ  #መዝሙር #ማርያም

🔴ዛሬ በሥላሴ ሥም ይህን አድርጉ...! ጭንቀታችሁ ይወገዳል||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||@meazakidusan

የፃዲቁ አቡነ ኪሮስ መዝሙራት  08 |  | New Orthodox mezmur 2026

ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
▶︎

ቴዎድሮስ ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር full album

የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ 2018 | ደብረ ምጥማቅ ማርያም | Mezmur 2026

📮 ቅድስት ባርባራ ገድለ አባ ኪሮስ ስንክሳር ዘሐምሌ 8 @arone-vlog #ethiopiaorthodoxtewahdo#abelbirhanuየወይኗ#mahtebe

በህይወታችን የምንፀልየው  ትልቁ ፀሎት //እጅግ ጥኡም ስብከት //አባ ገብረኪዳን ግርማ //Aba gebrekidan girma //sebket

#new “የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር?” #ልደታ || LIVE PERFORMANCE 🔴ዘማሪ ዲ/ን ሳምሶን ነጋሽ

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2
▶︎

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

ሚሊኒየም አዳራሽ በተዋህዶ ልጆች ደመቀ። በዝማሬ ምድርን ሞላናት።  @millinium_hall #millinium_hall #ሚሊኒየም_አዳራሽ

የቅድስት ሥላሴ መዝሙራት ስብሰብ | ዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ
▶︎

የቅድስት ሥላሴ መዝሙራት ስብሰብ | ዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ

🔴 የንስሃ መዝሙር | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | yneseha mezmur | abel mekbib | yiker selalkegn new | ይቅር ስላልከኝ ነው

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም መዝሙር
▶︎

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም መዝሙር

ሁሉም ያልፋል የሚሳነው የለም!! -  አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu