የዞማ ሙዚየሞች አጋር-መስራችና ዳይሬክተር መስከረም አሰገድ - ከአቦ-ማዚሪያ እስከ እንጦጦና ሶፍ ኡመር | S2 EP7
የዚህ ሳምንት እንግዳችን ኢትዮጵያዊ ኩሬተር፣ የባህል ስትራቴጂስት እና የዞማ ሙዚየም አጋር-መስራችና ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ መስከረም አሰገድ ናቸዉ። በለጋ እድሜያቸው ወደ ሀገረ አሜሪካ ያመሩት ወ/ሮ መስከረም አሰገድ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በክሊኒካል ሳይኮሎጂ ያገኙ ሲሆን ዳንስ፣ ጃዝ፣ አርት፣ ፍልስፍና እና አናቶሚን በሚያጠቃልል ሁለገብ የትምህርት ልምድ አላቸው። በአንትሮፖሎጂ የማስተርስ ዲግሪያቸውንም ከአንጾኪያ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፣ በዚያም በባህል፣ በማንነት እና በህብረተሰብ መካከል ባሉ ግንኙነቶች ላይ ትኩረቷን አጥንተዋል። በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ-ጥበብ ዓለም ከማበልፀግ ረገድ አስፈላጊ ሚና የተጫወቱት ወ/ሮ መስከረም፤ በርካታ ስራዎቻቸዉ ኪነ-ጥበብን ከማህበረሰብ፣ ከታሪክ እና ከማንነት ጋር ባህልንና ዘመናዊነትን በማጣመር ይታወቃሉ። በስራቸውም የፈረንሳይ “Chevalier dans l’ordre des Arts et des Lettres” (Knight of the Order of Arts and Letters) ያሉ ከፍተኛ እውቅና እና ሽልማቶች ባለቤት ሆነዋል። በዓለም አቀፍ የባህል ተቋማትና ኤግዚቢሽኖች ውስጥ የሰሩት ወ/ሮ መስከረም፣ ተፅእኖዋቸዉ ከኩሬሽን ባለፈ የባህል ጥበቃ፣ የተፈጥሮ-ተመራ አርክቴክቸር እና የእውቀት ግንባታን ያካትታል። የዞማ ሙዚየም ተፈጥሮን፣ ታሪክን፣ ትምህርትን እና ስነ-ጥበብን ያዋሀድ ልዩ የቤተ መዘክር ነው። በዚህ ክፍል የወ/ሮ መስከረም አሰገድን ልጅነትና አስተዳደግ፣ የሥራ ልምድና ወደ ኪነ-ጥበብ እና ኩሬሽን የወሰዱትን ጉዞ፣ የዞማ ሙዚየም ታሪክ እና ስራ እንዲሁም ጥበብ እና አርት በማህበረሰብ እና ሀገር ላይ ያለውን ሚና እንመለከታለን። This week’s guest is Meskerem Assegued, an Ethiopian curator, cultural strategist, and founder of the Zoma Museum. Meskerem Assegued, who moved to the United States at a young age, earned her bachelor’s degree in clinical psychology and has a multidisciplinary background that includes dance, jazz, art, philosophy, and anatomy. She also holds a master’s degree in anthropology from Antioch University, where she focused on the relationship between culture, identity, and society. Meskerem has played a significant role in the development of Ethiopia’s contemporary art scene. Her work is widely recognized for integrating art with society, history, identity, and the dialogue between culture and modernity. In recognition of her contributions, she was awarded the prestigious “Chevalier dans l’ordre des Arts et des Lettres” (Knight of the Order of Arts and Letters). With experience across international cultural institutions and exhibitions, Meskerem’s impact extends beyond curation into cultural preservation, nature-led architecture, and knowledge building. Zoma Museum stands as a living expression of this vision, bringing together nature, history, education, and art into a truly unique cultural space. In this episode, we explore Meskerem’s life and upbringing, her journey into art and curation, the story and work behind Zoma Museum, and the role of art in shaping society and culture. Resources Curvature of Events: • Curvature of Events. Barock. Romantik. Video ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 04:45 የዞማ ቤተ-መዘክር ታሪክ 09:30 የሙዚየም ፅንሰ-ሀሳብ 15:54 አንትሮፖሎጂ 30:45 ትምህርት ቤት እና ሙዚየም 42:50 ልጅነት እና አስተዳደግ 49:22 ጉዞ ወደ አሜሪካ 1:03:50 የመማረውን መምረጥ 1:11:08 ትዳር እና ልጆች 1:22:00 ስነ ጥበብ 1:27:07 የዩኒቲ ፓርክ ፕሮጀክት 1:38:00 እንጦጦ ፓርክ ፕሮጀክት 1:45:30 ሶፉመር 1:57:11 የተሸለምኩበት ስራ እና በጀርመን የተቀናበረ ስራ 2:19:15 ስነ-ጥበብ እና ገንዘብ 2:36:00 ቱሩፋት 2:45:48 ተስፋ 2:52:15 ምክር ለ17 እና 28 አመት ወጣቶች 3:00:29 መዝጊያ

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q225

አክሊሉ ሐብተወልድ እና እስከ መቃብር የዘለቀ የኢትዮጵያ ፍቅራቸው! ቆይታ ከዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ ጋር! @endalegetamultimedia

የፕሮፌሰር አል ማርያም አስደናቂ ህይወትና ሥራዎች - 50 አመታት በአሜሪካ ከዚያም በኢትዮጵያ | S2 EP4

የተፈጥሮ አፍቃሪውና ዋይልድ-ላይፍ ፎቶግራፈሩ አዚዝ አህመድ አስደናቂ ሕይወትና ሥራዎች | S2 EP3

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q226

“ሁለቱ አገራት ሲለያዩ እኛም ተለያየን!” ቆይታ ከሮማን ተወልደብርሃን ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

‘የበሽታዎች ሁሉ ንጉስ’ ሊፈውስ ይችላል? | ዶክተር ግሩም ላቀው S1 EP1

ፕሮፌሰር ከበደ ሁሴን ቤኛ - በሀገረ አሜሪካ ሮቸስተር ሜዮ ክሊኒክ ስመጥር የደምና የካንሰር ፕሮፌሰር፣ ስፔሻሊስት ሀኪምና ተመራማሪ | S2 EP6

መኮንን እሳቱ ሚካኤል - የሚዲያና የኮሚኒኬሽን ባለሙያና የፈጠራ አርት መምህር | S2 EP5

"ማንነቴን የሰጠኝ ጸጉሬ ነው"!! “ብወድቅም እነሳለሁ መውደቅ ብርቅ ነው እንዴ”!!"እሷናት ሰው እንድሆን ያረገችኝ"! #amleset #amlesetmuchie

ትረካ- ፋሲካ እና ጥላሁን ገሰሰ |#Tilahune_Gessesse |ዘከሪያ መሀመድ #tireka #ትረካ #ethiopia #Ethiopian_Music #ጥላሁንገሰሰ

እናቴ ስትሞት አላለቀስሁም! | የፕሮፌሰሯ ያልተነገረ አስደናቂ ታሪክ! | Professor Meaza #marakiweg #lifestyle

" በዚህ ነገር ምክንያት BULLY ተደርጊያለሁ" - የህሊናዬን ሰላም እፈልገዋለሁ - Tommy Plus #30

ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ ሲጠየቁ እምቢ አሉ? ቆይታ ከአቶ ተካልኝ ገዳሙ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q227

ከአሜሪካ ተመልሼ የጀመርኩት ፍቅር ብዙ ‘Red Flag’ አይቼ ማለፌ ጎዳኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q219

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

በቂም በቀል ነዉ የፈጇቸዉ!! | የ 37 አመታት ምስጢር ሲፈታ ... | Mengistu Hilemariam | fasika sidelel

