"በእናትሽ ሞት አላዘንሽም!" 😭 ዜዶ በዴዚ ላይ ጨከነችባት! ፕሮፋይሏን ዘግዝቃባታለች! | Daisy Hildebrand vs Zedo
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች፤ የዴዚ እናት መሞትን ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያ በተለይም በቲክቶክ ላይ አዲስ እና እጅግ አስደንጋጭ ውዝግብ ተነስቷል። ዴዚ በአሁኑ ሰዓት ሀገር ውስጥ እንደምትገኝ የሚታወቅ ሲሆን፣ የዜዶን ፎቶ ፕሮፋይል አድርጋ በመዘግዘቋ ምክንያት በሁለቱ መካከል ከባድ መናቆር ተፈጥሯል። ዜዶ በሰጠችው አስቆጪ ምላሽ "የኔን ፎቶ ከመዘግዘቅ የእናትሽን ፕሮፋይል ብታደርጊ ይሻላል" ስትል የነቀፈቻት ሲሆን፣ በተጨማሪም "በእናትሽ ሞት አላዘንሽም" በማለት ከባድ ቃላትን ሰንዝራባታለች። በዚህ ቀጥታ ስርጭት (Live Stream) ላይ በዴዚ እና በዜዶ መካከል ላይቭ ላይ የተደረገውን ስድብ፣ የሁለቱን እሰጣ ገባ እና አጠቃላይ የሰዎችን ምላሽ በዝርዝር እንወያያለን። እናንተም በዚህ አስደንጋጭ ውዝግብ ላይ የተሰማችሁን አስተያየት ኮሜንት ላይ አስፍሩልኝ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። Daisy Hildebrand mother news, daisy hildebrand and zedo tiktok, daisy hilderbrandh97, zedo tiktok response, daisy hildebrand mom controversy, daisy hildebrand live record.

▶︎
መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

▶︎
ዶንኪ ትዩብን ለማዳን ግዜው አሁን ነዉ!! ከጎናችን ናችሁ? #savedonkeytube #livestream #donkeytube #eshetumelese

▶︎
From the Streets to Building a Successful Life in the Village| Mayuguno’s Story of Survival &Success

▶︎
ለልጄ ክፍል 41 | Leleje Episode 41

▶︎
How reading changes the way your brain works - BBC World Service

▶︎
"ወንድ ልጅ የምር ሲወድ አያስመስልም"!"እየሞከርኩ ነው" ክፍል 1 #amleset #amlesetmuchie #podcast #comedianyasino

▶︎
SAY WHAT?? FORD KA OWNER SPILLS THE TEA LIVE!

▶︎
Inside Ethiopia’s War-Scarred Holy City - Lalibela 🇪🇹 (Back To The Origins)

▶︎
Anchor Media የአብይ አህመድ በዓለ ሲመት ወይስ የምክክር መድረክ?

▶︎
Ep 113: Pop The Balloon Or Find Love | With Arlette Amuli

▶︎
Answer to Harvesting Giant River Fish is Handmade Traps | Fishing with Chuc Duong and Her Children

▶︎
Kirschernte in Hamburg: Jede Frucht wird digital geprüft | Hofgeschichten (387) | NDR

▶︎
Severe Weather Risk - Heavy Rain - Weekend Crash? Storm Following Heat. Weather Report 07/14/2026...

▶︎
Asking Strangers To Transform Their BROKEN House.. For FREE

▶︎
JP Performance - Car News | July 2026: More love for cars!

▶︎
ቢኒ፥ ፐደርሰንን ፊሊፕሰንን ኣብ ዝለዓለ ብራኸ ውድድር + ሽልማት ባሉን ዲ ኦር 2026 ናብ ሜሲ ዶ ናብ ያማል = 17 Jul 2026 @comshtatotube

▶︎
Халамцуу яриа #214 Rapper Б.Батцэнгэл (Quiza) #subscribe

▶︎
Left behind in Germany: Christa has been missing her mother since 1948... | Unforgettable searches

▶︎
እየደረሰብኝ ያለው ጥቃት የምታዩት ብቻ አይደለም !#comedianeshetu #donkeytube #dinklijoch #ethiopia

▶︎
