በቃ - Beka By BINIYAM KIBRET
New Ethiopian Gospel song 2026 "Beka | በቃ " Official Video by Singer #Biniyam_Kibret - #ቢኒያም_ክብረት በቃ አዬ ይ ማንነቴ ይበቃኝ ላንተ ያልሆነ ግዜ ሞልቶ ተርፎ ላለም አዬ ይ ማንነቴ ይበቃኝ ይቅር በለኝ ማረኝ ማለት ነገ ለመድገም በቃ በለኝ ያብቃ ዝም ዝም ማለት ላንተ ጩኸት መሽቶ ሲነጋ አንዳይነት አሰልቺ ሂወት 1,እኔ ትንሽ ፍሬ በዘሪው እጅ ያለዉ ብዙ እንዳፈራ ተስፋን አዝያለዉ ነገ አድጎ አፍርቶ መልካምን የሚያስገኝ በዘሪው እጅ ያለ ያ ፍሬ እኔ ነኝ በመንገድ ዳር ወድቆ ነገ እነደሚረገጥ በጭንጫ ላያ ወድቆ አድጎ ሊጠወልግ ወይ በእሾህ መሀል ወድቆ ልክ እነደታነቀው ዘሪዬ የቱነኝ ኧረ እስቲ ልወቀው 2,አውቃለው አይደለሁም መልካሙ መሬት ላይ ሀምሳ መቶ ፍሬ አፍርቼ እንደማላይ ቃልህን ማይሰማ በስንፍና የዛለ ያደካማ ፍሬ እግሮችህ ስር አለ ቅን ፈራጅ አምላክ ነህ ደካማን አትንቅ ለጠላቴ ተንኮል እጆቼን አትለቅ ለበጎችህ ስትል ከቶ ማትተኛ መንጋህን ምትወድ መልካሙ እረኛ 3,አግዘኝ በረታለዉ አንተ ምራኝ እሄዳለው ድካሜን አለፈራም ምረትህ ትልቅ ነዉ ጉለበት ሁነኝ ለጸሎቴ ቃልህን ልከተለው የፈጠርከኝ አንተ ፍቃዴን ውሰደው

▶︎
Mintesnot Tefera - Manew (Official Lyrics Video)

▶︎
Yesu Daniel - Tesfa Alen | የሱ ዳንኤል - ተስፋ አለን (Official Music Video)

▶︎
Bereket Tezera @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Alwashehem" Original song by Betelhem Tezera

▶︎
Singer Lehem Girma || ናፍቀኸኛል ኢየሱስ || New Originl Mezmur || ዘማሪ ልሔም ግርማ||

▶︎
ባለ መድኃኒት| Bale Medhanit|Behulum Temesgen| New Protestant mezmur 2024

▶︎
Tsegaab Alemu | Zedagm - Full Length Album

▶︎
እንድወድህ ታውቃለህ - Endiwedih tawekaleh | ዮናታን እንዳሻው | Yonatan Endashaw New gospel song

▶︎
Rahel Alemayehu “ከእግሮችህ ስር” "Ke Egrocheh Sir" New Ethiopian Gospel song 2026

▶︎
Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

▶︎
🔴ዝምብዬ እቆማለው!! ZEM BEYE EKOMALEW EBENEZER TAGESSE NEW SONG 08 August 2025

▶︎
አስር ጊዜ ባይህ -10 gize bayih-ዮሴፍ አስቻለው/Yosef Aschalew

▶︎
ፍለጋዬ (Flegaye) - ካዶሽ የዝማሬ አገልግሎት ህብረት | Amharic Worship Song 2025

▶︎
8. ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ (Slalfekedkilign Ameseginalehu) || Nuhamin Teferi || 2026

▶︎
#በምን_ወደድከኝ_አልልህም Lemin Wededkegn | @BereketTesfayeOffical | Doriel Ministry

▶︎
Shekimen by Dawit Getachew

▶︎
Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025 " Yenafekegn" Original song by Biniyam Yonas

▶︎
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

▶︎
