በአላህ ዝምታ ውስጥ ያለው እዝነት
በዚህ ኹጥባ ውስጥ ከነቢዩ ﷺ ታላቅ ሐዲስ አንዱን እንመለከታለን፦ "አላህ ግዴታዎችን ደንግጎአል፤ ስለዚህ አታጥፏቸው። ወሰኖችንም አስቀምጦአል፤ ስለዚህ አትለፏቸው። ነገሮችንም ከልክሎአል፤ ስለዚህ አትጣሷቸው። እንዲሁም ከእናንተ ጋር በመርሳት ሳይሆን በእዝነት ዝም ያለባቸው ነገሮች አሉ፤ ስለዚህ አትመራመሩባቸው።" በዚህ ትምህርት ውስጥ፦ ✅ የአላህን ግዴታዎች መጠበቅ ✅ የአላህን ወሰን አለመተላለፍ ✅ ከሐራም ነገሮች መራቅ ✅ በአላህ ሕግ ለመገዛት የሚያስፈልገው አመለካከት ✅ በአላህ ዝምታ ውስጥ ያለውን እዝነት መረዳት አላህ የሚጠቅም እውቀትን፣ መልካም ሥራን እና በሃይማኖቱ ላይ መጽናትን ይለግሰን። #minbertv #daewa #nesihatv

▶︎
ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ!! በኡስታዝ ያሲን ኑሩ | Ustaz Yasin Nuru Amharic Dawa

▶︎
|| በአላህ ላይ ተስፋ ማድረግ|| ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

▶︎
አማኞች ወደ አሏህ ነው ሚሸሹት! | ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || በይናት || ክፍል 1

▶︎
የሰው ልጅ የመጨረሻው ጉዞ_ኡዝታዝ ያሲን ኑሩ_Ustaz yasin nuru-ድአዋ

▶︎
እነዚህ አራት ነገሮች አንተ ላይ ካሉ አሏህ እንደሚወድህ ምልክት ነው።#sheikh_ibnu_usaymeen#islamicVideo#islamic_content #

▶︎
بەسەرهاتێکی مامۆستا کە بەشێکی زۆری مزگەوتەکەی خستە گریان 😢

▶︎
ኡስታዝ ሚንበር ቲቪ ላይ እንዳይቀርብ ጥሪ ቀረበለት እነሱ አይመጥኑህም

▶︎
از کجا بفهمیم که خدا از ما راضی است؟ جواب امام رضا به این سوال در سخنرانی حجت الاسلام دکتر رفیعی

▶︎
Ustaz Yasin Nuru New amharic dawa|ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|ተስፋ አትቁረጡ|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ|hadis amharic|dawa amharic

▶︎
ፀፀት ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን hadis amharic|ሀዲሰ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|dawa amharic|dawa amharic|ዳእዋ ኢስላማዊ|ዳአዋ

▶︎
ቀልብ በኡስታዝ በድሩ ሁሴይን

▶︎
ተስፋ አትቁረጡ | Ustaz Yasin Nuru New Amharic Dawa|ኡስታዝ ያሲን ኑሩ |ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|dawa amharic

▶︎
ስለ ዱንያ ይህን እወቅ:ኡዝታዝ ያሲን ኑሩ_Ustaz yasin nuru_amharic dawa-ዱአ_ድአዋ

▶︎
|| የአላህን ውሳኔ መቀበል || ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

▶︎
በጀነት ዝቅተኛው ሰው vs ከፍተኛው ሰው..የቱ ይበልጣል?? የአላህ ምህረት እስከዚህ ድረስ ይደርሳል||መጨረሻ ከእሳት የሚወጣው ሰው አዝናኝ ትርኢት

▶︎
ችግሮች ሲፈራረቁብህ ሰብር ካደረክ አላህ ይረዳሀል!|ኡስታዝ ካሚል ጣሃ|የጁምአ ኹጥባ|ustaz kamil taha|jummah hutba||

▶︎
ተስፋ አትቁረጡUstaz Yasin Nuru ኡስታዝ ያሲን ኑሩ #islamicvideo #fyp

▶︎
ኡስታዝ አህመድ አደም|የሚገርም የፅናት ታሪክ|ustaz ahmed adem|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ በአማርኛ|hadis Amharic|Amharic dawa|ሀደስ|ሀዲስ

▶︎
3 أمور يحبها الله و 3 يكرهها.. هل أنت تفعلها؟ (خطبة مؤثرة)

▶︎
