ሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት ስብስብ ከግጥም ጋር | Ethiopian Orthodox Mezmur Archangel St Gebriel Hymn 2026-2018
እንኳን ለሊቀመላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሐምሌ 19 ዓመታዊ የንግስ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት ያድለን አሜን🙏🥰✝️ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ተወዳጅ እና ጥዑም የሆኑ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራትን እንድታደምጡ በቅዱስ ገብርኤል ስም ጋብዘናችኋል🥰🙏 ❮ሐምሌ ፲፱ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት❯ ፩.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ፪.ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ኢየሉጣ ፫.ቅዱስ በጥላን ጠቢብ ሰማዕት እና ማሕበሩ ፬.ቅዱሳን ሰማዕታተ እስና ❮ሐምሌ ፲፱ ቀን የሚከበሩ ወርኀዊ በዓላት❯ ፩.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት ፪.አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ ፫.አቡነ ስነ ኢየሱስ ፬.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፣ ወይስ ጭንቀት፣ ወይስ ስደት፣ ወይስ ራብ፣ ወይስ መራቆት፣ ወይስ ፍርሃት፣ ወይስ ሰይፍ ነውን? 'ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን ። እንደሚታረዱ በጐች ተቆጠርን ። ' ተብሎ እንደተጻፈው ነው ። በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ። (ሮሜ. ፰ ፥ ፲፭-፫፯) #ቅዱስ_ገብርኤል #መዝሙራት #መዝሙር_ስብስብ #መልአከራማ #ገብርኤል #አቤልመክብብ #ቴዎድሮስዮሴፍ #ገብርኤልሃያል #ሐምሌ19 #ታህሳስ19 #ንግስመዝሙራት #mezmur #hymn #orthodoxmezmur #ቅዱስገብርኤል #መዝሙር #StGabriel #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #OrthodoxMezmur #ቅዱስገብርኤልመዝሙር #አርአያ #መዝሙርስብስብ #EthiopianOrthodox #OrthodoxMezmurCollection

ቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች 19 | St. Gabriel Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur

በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026
![🔴NEW የቅዱስ ገብርኤል በዓል መዝሙሮች ስብስብ [St. Gebriel Mezmur Collection] @ritin-tube](https://i.ytimg.com/vi/KwNqdEryqYI/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEmCNACELwBSFryq4qpAxgIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAG4Ahii85f_AwoIloiR0wYY4KgB&rs=AOn4CLCjM7DEUB528okMV7tuz4lQTdYy3A&usqp=CBg)
🔴NEW የቅዱስ ገብርኤል በዓል መዝሙሮች ስብስብ [St. Gebriel Mezmur Collection] @ritin-tube

ፍርቱና ድራማ ክፍል 14 - Firtuna Drama Part 14

Music to Heal the Mind 🌿 Releases Stress and Relaxes the Nervous System

ሰበር ዜና፡ሐምሌ 18/2018 የአሁን መረጃዎችEthiopian NewsToday Amhara Fano FanoNews#mesaymekonen#anchormedia

LIVE Ethiopian Orthodox kidus Gebr'el mezmur collection #orthodoxmezmur #mezmur #orthodox

//ባላትዳሮቹ// "ውብ ናት ከስንቱ ተፋልሜ ነው ያገኘኋት!" የሚያስቀና ፍቅር //በቅዳሜን ከሰአት//

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

ዘወትር የሚደመጡ መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur

🔴 አዲስ ዝማሬ " ገብርኤል ነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

ህይወታችሁን ከዜሮ ጀምሩ | አባ ገብረ ኪዳን | ሕይወትን የሚቀይር ኃይለኛ ትምህርት📝

ዕድል ቤተሰቦቿን ተገናኘች (ክፍል 1) New Ethiopian Drama

ተወዳጅ መዝሙራት በአቤል መክብብ abel mekbib mezmur collection Ethiopian Orthodox Mezmur collection

Ethiopia - “ተስፋ ቆርጠናል” ደብረጽዮን፣ ያላቋረጠው የአስመራው ምክርየኢትዮጵያ የ10 ሺ ዶላሩ ቪዛ፣ እስረኞች በአዞ ሊጠበቁ ነው

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ መዝሙረ ቅዱሳን

ጨክናችሁ እራሳችሁን ለውጡ! || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ድንቅ ትምህርት || Aba Gebrekidan Girma New Sibket 2026

የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች | kidus gebriel mezmur

