🛑ምስጋና አምልኮ ለሥላሴ👉ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ @Eliyab_mezmur

አገልግሎቱን ለመደገፍ ከስር ያለውን ስልክ ይጠቀሙ 📱+251 929 123 580 🔔 የኤልያብ መዝሙር ቤተሰቦች 🔔 በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን መሠረታዊ ትምህርት፣ መንፈሳዊ ዜማዎች፣መንፈሳዊ ስብከቶች፣ ታሪካዊ ትውፊቶች፣ እና ሌሎችንም እናቀርባለን። ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ተከታዮች፣ በሀገር ውስጥ እና በዳያስፖራ ያሉ ወንድማማቾች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ እውነትን የሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። አብረን እንስራ! 👉 SUBSCRIBE በማድረግ እና 🔔 በመጫን ለአዳዲስ ይዘቶች ዝግጁ ይሁኑ! 👉 ቪዲዮዎችን በማጋራት የእምነታችንን ብርሃን እናጋራ። "ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። (ዕብራውያን 13:8) አምላክ ይባርካችሁ! 🙏