#LIVE#እንኳን አደረሳችሁ#አቡነ-እስትንፋሰ-ክርስቶስ#ሰኔ9#ቀጥታ -ከቀበና-መድኃኒዓለም#በጸሎት-ሚዲያ#
#እንኳን አደረሳችሁ #አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ #ሰኔ 9 ወር በገባ በ9 ጻድቁ ናቸው #በጸሎት-ሚዲያ #https://t.me/zemaritesfa #tiktok.com/@mikaelabata ‹‹አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ›› የስማቸው ትርጓሜ የክርስቶስ፣ የአብ ፣ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ማለት ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፊታቸው ላይ እፍ ብሎ ጸጋውን፣ በረከቱን ስላሳደረባቸው በዚህ ስም ይጠራሉ። የጻድቁ የአባታቸው ስም መልአከ ምክሩ ሲሆን የእናታቸው ወለተ ማርያም ይባላሉ። የትውልድ ቦታቸው በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ዳውንት ዐወን ዓባይ የተባለ አካባቢ ነው። አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ፣ ዐቢይ ጾምን ዐርባ ሌሊትና ዐርባ ቀን እኽልን ውኃ ሳይቀምሱ ይጾሙ ነበር፡፡ እግሮቻቸው እስኪያብጡ ድረስ ቆመው ይጸልዩ ነበር፡፡ በአንድ ወቅት ወደ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ገዳም ሲሔዱ ወደ ገዳሙ ለመግባት ሐይቁን የሚያሻግራቸው ቢያጡ ተንበርክከው ሲጸልዩ በቅዱስ ሚካኤል እጅ ደንገል (ታንኳ) ቀርቦላቸው ሐይቁን ተሻግረዋል፡፡ ዘጠኝ ዓመት ዓባይ ባሕር ውስጥ በራሳቸው ተዘቅዝቀው በመቆም ለኢትዮጵያ ሲጸልዩ ከቆዩ በኋላ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እርሳቸው መጥቶ ‹‹ከመነኮሳት ዂሉ ብልጫ ያለህ ወዳጄ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሆይ፥ ኢትዮጵያን ምሬልሃለሁና ከዚህ ባሕር ውጣ›› ብሏቸዋል፡፡ የመርሐ-ግብሩ ዝርዝር፦ ጸሎተ ኪዳን፦ ሙሉ የኪዳን ጸሎትና ምስጋና ትምህርተ ወንጌል፦ የእለቱን ምንባባት መነሻ ያደረገ መንፈሳዊ ትምህርት ጸሎተ ምህላ፦ ስለ ሀገርና ስለ ዓለም ሰላም የሚቀርብ ልመና ቡራኬ፦ የአባቶች በረከት ይህ መንፈሳዊ አገልግሎት ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ሼር (Share) በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። ለተጨማሪ የቀጥታ ስርጭቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷን በመጫን ሁሌም በረከቱ እንዲደርስዎት ያድርጉ። ይህንን በረከት ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ግብዣችንን እናቀርባለን። ለበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ፡- #ይህንን ቪዲዮ ላይክ (Like) በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። #የቤተክርስቲያናችንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ የቃለ እግዚአብሔር ተካፋይ ያድርጓቸው። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቃና በረከት አይለየን! Covenant Prayer |# Live from 5 Kilo The Patriarchate Saint Mary Monastery | June 16, 2026 G.C Join us for a live broadcast of the Covenant Prayer from the historic 5 Kilo The Patriarchate Saint Mary Monastery. Experience the ancient and sacred traditions of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church through this spiritual service of prayer, chanting, and communion. Program Highlights: Covenant Prayer: Full Covenant Prayer service. Scriptural Teachings: Spiritual nourishment through the Word of God and daily readings. Traditional Chants: Authentic Saint Yared melodies performed by the Monastery's choir. Concluding Blessings: Final apostolic blessings from the resident monks and priests. Be a part of our growing spiritual family! If this Covenant Prayer has blessed you, please Like and Share this video to help us reach more souls globally. Subscribe to our channel and turn on the Notification Bell to receive alerts for all our upcoming live services and spiritual content. Don't forget to: Subscribe and turn on notifications to never miss a live service. Like this video to help spread the Word of God. #Share this link with family and friends. #እስትንፋሰ_ክርስቶስ #ኪዳን #ሰኔ_ጾም #ቅድስት_ማርያም #ቀጥታስርጭት #መንፍስ_ቅዱስ #ሐዋርያት #የማለዳ_ጉባኤ #መዝሙር #ስብከት #ፍትህ_ለአርሲ_ክርስቲያኖች #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቅዳሴ #መድኃኔዓለም #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ዋልድባ #ደብረ_ሊባኖስ #የአእላፋትዝማሬ #ጸሎት #ስግደት #የቅዱሳንበዓላት #ንግስ #ገዳም #ቤተክርስቲያን #ቅዱስ_ገብርኤል #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስዑራኤል #የቅዱሳንታሪክ #ሳንኤልሚዲያ #estenfases_kristos #covenant_prayer #saintmary #holyspirit #apostles #morning_gubae #livenow #justice_for_arsi_christians #mezmur #sibket #orthodox #tewahedo #holy_liturgy #kidassie #medhanialem #jesus_christ #holyfeasts #waldiba #debre_libanos #ascension #abagebrekidan #morning_prayers #fasting #saintmichael #saint_gabriel #saint_uriel #sunaelmedia #ethiopia #eotc

ደብረፅዮንና የብልፅግና "ዘመቻ”፣ የመቀለና አዲስ አበባ እስረኞች፣ ዐቢይ የተባራሩበት መድረክ፣ የጄኔራሎቹ "ጥላቻና" የጦርነት ዝግጂት| EF

ሁላችንም ሰውነት ላይ ያለ አስደናቂ ምስጢር || ህልማችሁ እንዲህ ከሆነ እድለኛ ናችሁ _በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

ቀጥታ ከ4ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ደማቅ ምሽት በሰርክ ሚዲያ Serk media (1) is live

#ቀጣይ_ጳጳስ_ይገድላሉ#ጋዜጠኛ_ሳልሳዊት_የታሰረችበት_ቪዲዮ#ከገዳዩ_ጀዋር_እስከ_አህመዲን_ጀበል |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

🛑 ተወዳጅ የእመቤታቸን መዝሙሮች ስብስብ #Ethiopian Orthodox Tewahdo #Maryam_mezmur #ህዳር_ፂወን @Hosaenamedia

አኬ አንቆ ያስለፈለፈው የማርያም ጠላት| እነ ቀለሜ ጌታችንን አምላክ አደለም ማለት ጀምረዋል የፕሮቴስታንት መጨረሻ |ቀለሜን ከነአዲሱ ምንፍቅናው አጥቦ አሰጣው

🟠 እየደጋገምን የምንሰማቸው የጠዋት ዝማሬዎች | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur

የዋልድባ አባቶች በድንገት ዶንኪ ትዩብ ተገኙ። ያልጠበቅነው ተከስቷል!! #comedianeshetu #waldba #donkeyyoutube #dinklijoch

Live ቀጥታ ከCMC ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን//ልዩ ጉባኤ

ምርጥ የእስትንፋስ ክርስቶስ መዝሙሮች ስብስብ || (ገድል ስንክሳር ) || Ethiopian orthodox mezmure ||

❤️Live#ታሪክ ተሰራ#ከሳሪስ ቅዱስ ዮሴፍ#ስብከት#መዝሙር #ማኅሌት#ኪዳን#ቅዳሴ#from Saris Abo#EOTC#ሰኔ 9/2018

🔴የተመረጡ የማለዳ ዝማሬዎች ስብስብ👉በተወደዱ ዘማርያን 👉 Ethiopian Orthodox Mezmur non stop

#LIVE#ልዩና-ሳምንታዊ#ድንቅ#ጉባኤ#ቀጥታ ከሲኤምሲ-ቅዱስ-ሚካኤል#በጸሎት-ሚዲያ#0931152713))

🔴ስራችሁን ስሩ‼️የራሷን መሪ ያልመረጠች ሀገር #new #ethiopian #orthodox

🔴 እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

📕አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ✝️ ሰኔ 9📖 ገድል#ድርሳን#ስንክሳር estnfase kirstos @zikr_mediaዝክር ሚዲያ#eotc

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬዎች ስብስብ | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur

#LIVE ኑ,በዚህ ቃል ተጽናኑ#የምህላ ጸሎትና የማታ ልዩ ጉባኤ#ቀጥታ ቀሳሪስ#አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ#በጸሎት ሚዲያ#

