ኢራን በቻይና ተከዳች? | የሶስቱ ኃያላን አስደንጋጭ ውግዘት! | Did China Abandon Iran? | E3 Condemns Iran!

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በአሜሪካና በኢራን መካከል ያለው ቀጥተኛ ወታደራዊ ፍጥጫ ወደ ከረረ ጦርነት በተቀየረበት በአሁኑ ወቅት፣ የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ የዓለም አቀፍ ደህንነት እና የኢኮኖሚ ዋስትና መለኪያ ሆኗል። ይህ እጅግ ስትራቴጂካዊ የሆነ የውሃ መስመር የዓለማችን የነዳጅ እና የፈሳሽ ተፈጥሮአዊ ጋዝ አቅርቦት አንድ አምስተኛ የሚያልፍበት በመሆኑ፣ በቦታው ላይ የሚደረግ ማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጫናን የመፍጠር አቅም አለው። ከቀናት ወዲሕ ደግሞ አሜሪካና ኢራን እርስ በእርስ እያካሄዱት ያለው ከባድ የሚሳኤልና የድሮን ጥቃት ውጥረቱን ወደ አዲስ እና አደገኛ ምዕራፍ አሸጋግሮታል። በዚህ የታሪክ አጋጣሚ በኣለም ላይ የግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት ከሆኑት ቀዳሚ ሀገራት መካከል የምትመደበው እና የፖለቲካ ሚዛኑን የማስጠበቅ ከፍተኛ አቅም እንዳላት የምትገለጠው ቻይና እና የአውሮፓ ሶስቱ ኃያላን ሀገራት ማለትም እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን በጉዳዩ ላይ ያሳዩት አቋም አዲስ ጂኦፖለቲካዊ ክስተት ተደርጎ የሚወሰድ ሆኗል። በዛሬው እለት ቻይና በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ነፃ፣ ግልጽ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የባህር ላይ ጉዞ እንዲኖር በድጋሚ ጥሪ ማቅረቧ ተሰምቷል፡፡ በሌላ በኩል ድግሞ ኢ3 በመባል የሚታወቁት 3 የአውሮፓ ሃያለን ሀገራት የኢራንን በንግድ መርከቦች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በፅኑ ማውገዛቸው በወቅታዊው ቀውስ ላይ አዲስ የዲፕሎማሲ ሚዛን ፈጥሯል። በእለቱ የአለማቀፍ ትንታኔ ዝግጅታችንም ከዚህ የቻይና ድንገተኛ ጥሪ በስተጀርባ ያለውን ምስጢር፣ ከኢራን ጋር ያላትን የቆየ ጥልቅ የሁለትዮሽ ግንኙነት፣ ኢራንና ኦማንን በሆርሙዝ የባህር ወሸመጥ ላይ ያላቸውን አቋም፣ ሶስቱ የአውሮፓ ሃያላን ሀገራት ያሰሙትን ስጋትና ውግዘት እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተዋናዮች የራሳቸውን ብሔራዊ ጥቅሞች ለማስከበር እንዴት እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ እንመለታለን። አብራችሁን ቆዩ፡፡ At a time when the direct military confrontation between the United States and Iran has escalated into an intense war, the Strait of Hormuz has become the benchmark for international security and economic stability. As this highly strategic waterway handles one-fifth of the world's oil and liquefied natural gas supplies, any military activity in the area has the potential to trigger massive economic pressure globally. Furthermore, the heavy missile and drone strikes that the US and Iran have been launching against each other in recent days have pushed the tension into a new and dangerous chapter. In this historic moment, the positions taken on the matter by China—which ranks among the world's leading economic powers and is described as having a high capacity to maintain the political balance—and the three European powers (E3), namely the UK, France, and Germany, are being viewed as a new geopolitical phenomenon. Today, China reportedly renewed its call for free, open, and secure maritime navigation through the Strait of Hormuz. On the other hand, the three powerful European nations, known as the E3, strongly condemned Iran's attacks targeting commercial vessels, creating a new diplomatic balance in the current crisis. In today's international analysis program, we will look into the secret behind China's sudden call, its long-standing deep bilateral relations with Iran, the positions of Iran and Oman regarding the Strait of Hormuz, the concerns and condemnations voiced by the three European powers, and how global actors are maneuvering to protect their own national interests. Stay with us. #GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #GebeyaPodcast #GebeyaNews #StraitOfHormuz #USIranConflict #Geopolitics #GlobalEconomy #ChinaDiplomacy #E3 #InternationalSecurity #MaritimeTrade #MiddleEastTensions #GlobalAnalysis

ሰበር ዜና! አነጋጋሪው የብሔራዊ ባንክ ውሳኔ! "ሞጅታባ ኻሜኒ ሞቷል" ትራምፕ | የእስራኤል ሚስጥራዊ ሴራ ከሸፈ! ሐምሌ - 7/2018 | Gebeya News
▶︎

ሰበር ዜና! አነጋጋሪው የብሔራዊ ባንክ ውሳኔ! "ሞጅታባ ኻሜኒ ሞቷል" ትራምፕ | የእስራኤል ሚስጥራዊ ሴራ ከሸፈ! ሐምሌ - 7/2018 | Gebeya News

Ethiopia - የተከፈተው ተዘጋ ሁሉም በሮች ተከረቸሙ! | አስፈሪው ጦርነት ተቀጣጠለ!
▶︎

Ethiopia - የተከፈተው ተዘጋ ሁሉም በሮች ተከረቸሙ! | አስፈሪው ጦርነት ተቀጣጠለ!

ጠቅላይ ሚኒስትሩ  ከደብረ ማርቆስ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት | ETV | EBC | PMABIYAHEMED |DEBREMARKOS
▶︎

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደብረ ማርቆስ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት | ETV | EBC | PMABIYAHEMED |DEBREMARKOS

Lualawi ሉዓላዊ/የኢትዮጵያና ኤርትራ ጦርነት  ሊፈነዳ ይችላል -ማይክል ሀና/“ኢትዮጵያ ተጨማሪ ግድቦች ከሰራች ራሳችንን  እንከላከላለን “/የጎንደሩ ፋኖ
▶︎

Lualawi ሉዓላዊ/የኢትዮጵያና ኤርትራ ጦርነት ሊፈነዳ ይችላል -ማይክል ሀና/“ኢትዮጵያ ተጨማሪ ግድቦች ከሰራች ራሳችንን እንከላከላለን “/የጎንደሩ ፋኖ

“የዐቢይ ሴራ በጎጃም” ደብረፅዮን፣ “አታንበረክኩንም” ሽመልስ አብዲሳ፣ ያገረሸው ጦርነቱና ምክር ቤቱ፣ ድሮኑ ተመታ፣ የምርመራ ሪፖርቱ ስለኢትዮጵያውያን| EF
▶︎

“የዐቢይ ሴራ በጎጃም” ደብረፅዮን፣ “አታንበረክኩንም” ሽመልስ አብዲሳ፣ ያገረሸው ጦርነቱና ምክር ቤቱ፣ ድሮኑ ተመታ፣ የምርመራ ሪፖርቱ ስለኢትዮጵያውያን| EF

ኢራን ከቀብር መልስ ጉድ ሰራቻቸው ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

ኢራን ከቀብር መልስ ጉድ ሰራቻቸው ተረክ ሚዛን Salon Terek

Ethiopia - የህወሃትና የመንግስት ድርድር፣ ህወሓት ላይ ከመቀሌ ተቀሰቀሰ፣ የኢሳያስ መልእክትና የጠቅላዩ መገኘት፣ ኃላፊዋ ሥልጣን ለቀቁ
▶︎

Ethiopia - የህወሃትና የመንግስት ድርድር፣ ህወሓት ላይ ከመቀሌ ተቀሰቀሰ፣ የኢሳያስ መልእክትና የጠቅላዩ መገኘት፣ ኃላፊዋ ሥልጣን ለቀቁ

3 ሺህ ኪ.ሜ የሚሸፍነው ግንባር! የኢራን ያልተጠበቀ የጦር ስልት! | Iran's New War Strategy!
▶︎

3 ሺህ ኪ.ሜ የሚሸፍነው ግንባር! የኢራን ያልተጠበቀ የጦር ስልት! | Iran's New War Strategy!

ዜና || የጎንደር ፋኖ አንድነት እና አፋብን ማዕከላዊ ኮሚቴ || የአንበሳ ባንክ ቀውስ || የአብይ አህመድ ጥሪ || ነዳጅ ጨመረ | የወርቅ ንግድ ታገደ
▶︎

ዜና || የጎንደር ፋኖ አንድነት እና አፋብን ማዕከላዊ ኮሚቴ || የአንበሳ ባንክ ቀውስ || የአብይ አህመድ ጥሪ || ነዳጅ ጨመረ | የወርቅ ንግድ ታገደ

Trump Arrives in Ankara for NATO Summit
▶︎

Trump Arrives in Ankara for NATO Summit

ፈረንሳይ ወይስ ስፔን ?አርጀንቲና ወይስ እንግሊዝ ? Live
▶︎

ፈረንሳይ ወይስ ስፔን ?አርጀንቲና ወይስ እንግሊዝ ? Live

THE ULTIMATE EXPOSÉ! Khamenei's LOYAL MAN Joins Hands With Israel! BRUTAL BETRAYAL
▶︎

THE ULTIMATE EXPOSÉ! Khamenei's LOYAL MAN Joins Hands With Israel! BRUTAL BETRAYAL

ቡርሃን በእነ ኡስታዝ አቡበከር ሰርፕራይ ተደረገ //ያልተጠበቀ ነገር በድንገት ተፈጠረ//መሐመድ ቡርሃን አላስደሰታችሁኝም አለ
▶︎

ቡርሃን በእነ ኡስታዝ አቡበከር ሰርፕራይ ተደረገ //ያልተጠበቀ ነገር በድንገት ተፈጠረ//መሐመድ ቡርሃን አላስደሰታችሁኝም አለ

LIVE: Trump arrives in Turkey for NATO summit
▶︎

LIVE: Trump arrives in Turkey for NATO summit

War on? Trump declares US 'guardians' of Hormuz
▶︎

War on? Trump declares US 'guardians' of Hormuz

የግብፁ ሆሳም ሀሰን ፊፋን አጋለጠ ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

የግብፁ ሆሳም ሀሰን ፊፋን አጋለጠ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Mekoya - ሶሪያ ከአልአሳድ በኋላ/ የሶሪያ ዱብዳ! እሸቴ አሰፋ Part 2  #EsheteAssefa #Mekoya #alAssad
▶︎

Mekoya - ሶሪያ ከአልአሳድ በኋላ/ የሶሪያ ዱብዳ! እሸቴ አሰፋ Part 2 #EsheteAssefa #Mekoya #alAssad

Epstein survivors film PSA asking senators to vote against Todd Blanche for attorney general
▶︎

Epstein survivors film PSA asking senators to vote against Todd Blanche for attorney general

ተአምረኛው ሰው ሞቱ ሼክ ሀማድ ቢን ካሊፋ አል ታኒ
▶︎

ተአምረኛው ሰው ሞቱ ሼክ ሀማድ ቢን ካሊፋ አል ታኒ

ኢራን መብረቃዊ በቀል ተበቀለች ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

ኢራን መብረቃዊ በቀል ተበቀለች ተረክ ሚዛን Salon Terek