የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ካልዕ | ትምህርት 4| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

በቅዱስ መጽሐፍ የምናገኛቸው የጥንት እስራኤላውያን አንድ ከሁሉም የፈጣሪ ቁጣዎች እጅግ የሚጠሉት ቁጣ አለ፡፡ ምርኮ፡፡ ለሌሎች ተላልፎ መሰጠት፡፡ ለአሶራውያን ተላልፎ መሰጠት፡፡ ለባቢሎናውያን ምርኮ መሰጠት፡፡ ለሮማውያን ምርኮ መሰጠት፡፡ ለግብጻውያን ምርኮ መሰጠት፡፡ ለፋርስ ምርኮ መሰጠት፡፡ ለእስራኤላውያን የፈጣሪያቸው የእግዚአብሔር የመጨረሻው ትልቁ ቅጣት ሕዝበ እስራኤልን ለአረመኔዎች ምርኮ አሳልፎ መሰጠት ነው፡፡ የብዙ የአይሁዳውያን ፀሎቶች ፈጣሪያቸውን በአሕዛብ እጅ አሳልፎ እንዳይሰጣቸው የሚለምኑባቸው፣ አሊያም አሳልፎ ስላልሰጣቸው የሚያመሰግኑባቸው ናቸው፡፡ ነብዩ ኤርምያስ እስራኤላውያን ለ70 ዓመት ለባርነት ተላልፈው የሚሰጡበት የባቢሎን ምርኮ እንደሚመጣ አስቀድሞ ተናግሯል፡፡ ሆሴዕ፣ እዝራ፣ ኢሳያስ፣ ሣሙኤል፣ አሞፅ፣ ዳንኤል፣ እየሱስ ክርስቶስ ራሱ፣ እና ሌሎችም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የምናገኛቸው የበዙ የእስራኤል ቅዱሳን በሕዝበ እስራኤል ላይ ሊመጣባቸው ያለውን ምርኮ አስቀድመው የሚያስጠነቅቁ ነበሩ፡፡ በአሶራውያን እጅ በምርኮ ተላልፈው የተሰጡ አስር የእስራኤል ነገዶች እየሩሳሌምን ለዘመናት እንደናፈቁ በመካከለኛም ምስራቅ በየተበተኑበት የምርኮ ምድር እንደጨው ቀልጠው ቀርተዋል፡፡ ምርኮ አስከፊ ነው፡፡ ግን ለእስራኤላውያን ብቻ አይደለም፡፡ ለሰው ልጅ ሁሉ፡፡ በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https: //www.operationezra.com    • www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ  ክፍል 1      • www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ  ክፍል 2   © Operation Ezra Bible College

የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ካልዕ | ትምህርት 3| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
▶︎

لە نزيك بوونەوەی محمدی مەهدی تا فوكردن بە كەڕەنا ڤيديۆكە دوو بەشە بەشی يەكەم  ماموستا هاورێ

የሉቃስ ወንጌል ጥናት መግቢያ። 1፥1-4   06 June 2026   04 22 45 PM

የብሉይ ዳሰሳ | 1ኛ/2ኛ ዜና መዋልዕ| ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ሕግ or ፀጋ
▶︎

ሕግ or ፀጋ

የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ | ትምህርት 1  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPressNews June28,2026

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3-9 | በመከራ ደስ ይበላችሁ | መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት Dr. Ruth Keb

እንዳስተዳደጌ አልነበርኩም #Encounter #SemayTube Demasko #Christiantube #testimony

አነሣለሁ + አድሳለሁ + እሠራታለሁ | ፓስተር አስፋው በቀለ | Pastor Asfaw Bekele | Halwot Emmanuel United Church |#2024

መፅሀፈ ነገስት ካልዕ (ሁለተኛ ነገስት) መፅሀፍ ቅዱስ በድምፅ
▶︎

መፅሀፈ ነገስት ካልዕ (ሁለተኛ ነገስት) መፅሀፍ ቅዱስ በድምፅ

Santo Rosário | Sexta-feira | 04:00 | 12/06/2026 | Live Ao vivo

ሮሜ 11(1-6): (ክፍል 93) "ዛሬም የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 11(1-6) PART 93 መጋቢት 3 2015 የተሰበከ

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ / ክፍል 1/WINNERS WAY BIBLE SCHOOL/አስተማሪ/ቄስ ይትባረክ ማሞ

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

ሁሉንም ትንቢት ማመን አይገባም | የትምቢት መለክያው ምንድነው? ||#kingdomsound #dawitfasil #marsiltv  #halwot #jesus

"  ማቲዎስ፡ ካብ ፍንፉን ተቐባሊ ቀረጽ፡ ናብ ሕሩይ ሃዋርያ ክርስትና "

ዓውደ ነገሥት ኮከብ ቆጠራ ምንድነው፣? || "እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ"|| አስተማሪ ልዩ ትምህርት  የተማረው ትውልድ የጠፋበት ኮተት

መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ : መጽሃፈ ነገስት 2 ካልዕ(ምዕራፍ 1-25) | Bible Audio : Kings 2 (Chapter 1-25)

The Person of the Holy Spirit | Benny Hinn in Ghana