በጀርባ እና በኩላሊት ህመም ለምትሰቃዩ በሙሉ 🚨 ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው! የኩላሊት ጠጠር (Kidney Stone) ምልክቶች እና መድሃኒቶች። ይመልከቱት 😳

የኩላሊት ጠጠር (Renal calculi or Nephrolithiasis) በኩላሊትዎ ውስጥ ከሚፈጠሩ ማዕድናት እና ጨዎች የተሰሩ ጠጣር ክምችቶች ናቸው። የኩላሊት ጠጠር በሽንት ቱቦ ውስጥ የትኛውንም ክፍል ሊጎዳ ይችላል። (ከኩላሊትዎ እስከ ፊኛዎ ድረስ) የኩላሊት ጠጠር በአብዛኛው በአንድ ኩላሊት በኩል ይታያል። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በሁለቱም ኩላሊት ሊኖር ይችላል። የሚያመጣው ችግሮች 1. የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን 2. ደጋሚ ተመልሶ መከሰት 3. የሽንት ቱቦ መዘጋት 4. የኩላሊት ውድቀት #የኩላሊትጠጠር #ምልክቶች #drabraham በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ። ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ። ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ። ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ። like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ። #diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​ #drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም 👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ https://t.me/premiumethio 👉 የቲክቶክ ቻናል፡   / premium_ethiopia   👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth የሕክምና ምክር ማስተባበያ ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ YouTube Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ YouTube Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ። MEDICAL ADVICE DISCLAIMER Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this YouTube Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this YouTube Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.

የኩላሊት በሽታዎች ጠጠር : እባጭ እና... | Kideny stone, cyst and infection | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
▶︎

የኩላሊት በሽታዎች ጠጠር : እባጭ እና... | Kideny stone, cyst and infection | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

ጤናዎ በቤትዎ - የኩላሊት ጠጠር Etv | Ethiopia | News
▶︎

ጤናዎ በቤትዎ - የኩላሊት ጠጠር Etv | Ethiopia | News

ሎሚ ፣ወተት፣ ጎመን ጠጠርን ለመከላከል የሚርዱን ምግቦች ወይስ የሚያባብሱ?_NBC ጤና  @NBCETHIOPIA
▶︎

ሎሚ ፣ወተት፣ ጎመን ጠጠርን ለመከላከል የሚርዱን ምግቦች ወይስ የሚያባብሱ?_NBC ጤና @NBCETHIOPIA

Ethiopia-በኢትዮጵያ ከአስሩ ሶስቱ ለኩላሊት ጠጠር የተጋለጡ ናቸው! KIDNEY | የኩላሊት ጠጠር መንስኤዎች | መከላከያ መንገዱ | ህክምናው
▶︎

Ethiopia-በኢትዮጵያ ከአስሩ ሶስቱ ለኩላሊት ጠጠር የተጋለጡ ናቸው! KIDNEY | የኩላሊት ጠጠር መንስኤዎች | መከላከያ መንገዱ | ህክምናው

የኩላሊት ፣የሽንት ቱቦ እና የሽንት ፊኛ ጠጠሮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት - የጤና ነገር
▶︎

የኩላሊት ፣የሽንት ቱቦ እና የሽንት ፊኛ ጠጠሮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት - የጤና ነገር

Ethiopia - ጀኔራሉ እየተሯሯጡ ነው! | ከኢሳያስ መረጃ ደረሳቸው
▶︎

Ethiopia - ጀኔራሉ እየተሯሯጡ ነው! | ከኢሳያስ መረጃ ደረሳቸው

አዲስ ህይወት (ስለ ኩላሊት ጠጠር)/New Life Digging on kidney
▶︎

አዲስ ህይወት (ስለ ኩላሊት ጠጠር)/New Life Digging on kidney

አነጋጋሪው የሙት ባህር ውስጥ ገባሁ Abel Birhanu
▶︎

አነጋጋሪው የሙት ባህር ውስጥ ገባሁ Abel Birhanu

ትንሽ ጠጠር ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ ታደርጋለች| Renal stone| ዶ/ር ዮናታን ከተማ| Dr Yonathan.K| kedmia letenawo
▶︎

ትንሽ ጠጠር ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ ታደርጋለች| Renal stone| ዶ/ር ዮናታን ከተማ| Dr Yonathan.K| kedmia letenawo

የኩላሊት ጠጠር፡ በራሱ ሊጠፋ ይችላል | Kidney stones: Can they disappear on their own? | Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራው
▶︎

የኩላሊት ጠጠር፡ በራሱ ሊጠፋ ይችላል | Kidney stones: Can they disappear on their own? | Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራው

የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች
▶︎

የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች

Ethiopia | የሽንት ቀለም አይነቶች እና ጤናዎ
▶︎

Ethiopia | የሽንት ቀለም አይነቶች እና ጤናዎ

Jon Stewart on Trump's "Meritocracy" & Desi Lydic on MAGA Moving Iran Goalposts | The Daily Show
▶︎

Jon Stewart on Trump's "Meritocracy" & Desi Lydic on MAGA Moving Iran Goalposts | The Daily Show

የኩላሊት መድከም (Kidney Failure)
▶︎

የኩላሊት መድከም (Kidney Failure)

Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች
▶︎

Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች

CNS Infections | Clinical Medicine
▶︎

CNS Infections | Clinical Medicine

How to Rewire Your Brain & Learn Faster | Dr. Michael Kilgard
▶︎

How to Rewire Your Brain & Learn Faster | Dr. Michael Kilgard

ዝምተኛው ገዳይ፡ የኩላሊት በሽታ በቀላሉ ለመከላከል     The Silent Assassin: Kidney Disease Explained/ጤና ሚዲያ /
▶︎

ዝምተኛው ገዳይ፡ የኩላሊት በሽታ በቀላሉ ለመከላከል The Silent Assassin: Kidney Disease Explained/ጤና ሚዲያ /

What Does the COLOR of Your Urine Mean? | Urologist Explains
▶︎

What Does the COLOR of Your Urine Mean? | Urologist Explains

ሰበር መረጃዎች! Mezgeb News July27,2026
▶︎

ሰበር መረጃዎች! Mezgeb News July27,2026