ያሳዝናል !! የማንቼን የዝውውር እቅድ የሚያበላሽ ያልተጠበቀ አጋጣሚ!! ዩናይትድ በአሪፍ ዋጋ አሪፍ ተጨዋች!!የዓለም ዋንጫው ምርጡ ምዕራፍ አሁን ይጀምራል!!
ማንችስተር ዩናይትድ በዝውውር ራሱን ለማጠናከር እየሰራ ባለበት ወቅት ያልታሰበ እና ዕቅዱን የሚያበላ ጉዳይ ገጥሞታል። የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተጠባቂ ናቸው ከፍተኛ ፉክክር ይታይባቸዋል።ብዙ ያልተጠበቁ ጉዳዮች ያጋጥማሉ እንመለከተዋለን።
