አለኝ አለኝ በልቤ || የጎፋ መዘምራን || Apostolic Church of Ethiopia || Gofa Choir || Apostolic Church Song
ጷጉሜ 02/2017 የአዲስ ዓመት መግቢያ ዓመታዊ ጾም ጸሎት ማብቂያ ዕለት በጎፋ አጥቢያ አጠቃላይ መዘምራን የቀረበ ዝማሬ። ግጥም አለኝ አለኝ በልቤ ሙሉ የሆነ ክብር ተሻግሬለሁ ኦሆ በክንድህ ብርታት አሃ አወራለሁኝ ቆሜ የአንተን ታምራት ክብርን ሠጣለሁ ይኸው ለአንተ ምስጋና ከተባለልህ በላይ ትልቅ ነህና 1. ንብ ማርን እንደሚከብብ የከበበኝ ሁሉ የታል ተግዳሮቱ/ደግሜ ላላየው አልፏል ማዕበሉ በስምህ አሸነፍኩኝ አንተ ተዋግተህ እንዲህ እልሃለሁ ኢየሱስ ምስጋናዬ ነህ ምስጋናዬ ነህ ምስጋናዬ ነህ ከከበበኝ ሁሉ ያመለጥኩብህ ክንድህን አይቻለሁ ክብርህን አይቻለሁ ከማመስገን በቀር ሌላ ምን ከፍላለሁ 2. ስለ አንተ ሚወራ ሰለ አንተ ሚነገር በልቤ የሞላ አለኝ ብዙ ክብር በምስጋና ቃልም እሰዋልሃለሁ የተሳልኩትንም አሜን ስዕለቴን ከፍላለሁ ከማወራልህ ከማወራልህ ከማዜምልህ ከማዜምልህ ከገባኝ በላይ ነህ ከተረዳሁት በምን ቃል ልግለጸው የክብርህን ብዛት 3. አቤት/በእውነት ተሸከምከኝ በማይዝለው ክንድህ መሻገር ሆነልኝ አልፌ መሄድ ሰባሪው ከፊቴ ሰብረህ አልፈሃልና አነሳለሁ ይኸው ዛሬ የድሉን ምስጋና ከማወራልህ ከማወራልህ ከማዜምልህ ከማዜምልህ ከገባኝ በላይ ነህ ከተረዳሁት በምን ቃል ልግለፀው የክብርህን ብዛት ባለቅኔ ቅኔው አለቀበት ስንቱን ብሎ የአንተ ከበደበት ከመነገር ከቃላት በላይ ነህ ሁሉም ያልፋል ልዩ ነህ እያለ ከማወራልህ ከማወራልህ ከማዜምልህ ከማዜምልህ ከገባኝ በላይ ነህ ከተረዳሁት በምን ቃል ልግለጸው የክብርህን ብዛት

መገረሚያዬ ነህ | You Are My Wonder | Apostolic Mezmur 2026

#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song | Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ::ክብር ለርሱ ነው።

ማደሪያህ ይድረስ | MADERIYA YIDRES | የሾኔ ምስጋና ህብረት መዘምራን | Misgana Union Choir | 2026

ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia

ኢየሱስ ትልቅ ነህ | ኢየሩሳሌም አጥቢያ መዘምራን | Apostolic church of ethiopia | Apostolic church | 2018

አላሳፈርከኝም ክበር || የጎፋ መዘምራን || Apostolic Church of Ethiopia || Gofa Choir || Apostolic Church Song

የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ መዝሙሮች | Orthodox mezmure|| mezmure Orthodox || መዝሙር

እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት

Apostolic church gofa kuwayir

የተሻገረ ሰው አምልኮ | እንደነበርኩ አይደል | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

አዲስ አበባ ጉባዔ | የድል ነሺ ድምፅ | ሳምሶን አደፍርስ | Samson adefris |Apostolic Church song

Ethiopian Apostolic Choir - Gofa B choir መገረሚያዬ ነህ| Megermiyaye Nehe Worship song

ልትመለክ ይገባሃል | LITIMELEK YIGEBAHAL | የሾኔ ምስጋና ህብረት መዘምራን |Misgana Union Choir | 2026

ሕብረት 17 ሙሉ አልበም | Hibret 17 Full Album | Apostolic church of Ethiopia

የመርካቶ ንዑስ ጥምር መዘምራን
![ይክበርልኝ [አሀሀ][ኦሆሆ] እየሱሴ ደምቆ ይታይልኝ/apostolicchurchofEthiopia/singerSaron Seyfe/ሳሮን ሰይፈ](https://i.ytimg.com/vi/M4H513X9bZE/hq720.jpg?sqp=-oaymwEbCNAFEJQDSFryq4qpAw0IARUAAIhCGAG4AvcY&rs=AOn4CLCVz2sR8zEaSWoUl5YpPFRslTWMwQ&usqp=CCc)
ይክበርልኝ [አሀሀ][ኦሆሆ] እየሱሴ ደምቆ ይታይልኝ/apostolicchurchofEthiopia/singerSaron Seyfe/ሳሮን ሰይፈ

ምስጋናዬ ነህ | Meseganaye Neh | Apostolic Church Gofa B Choir| Apostolic Songs Worship

አመሰግነዋለሁ| የጎፋ ቢ ሕብረት መዘምራ|| Amsegenewalew| Apostolic Church Gofa B Choir Songs 2024

