🔴 የመቅደሱ እንባ📍 ዘማሪ ዲያቆን ታዴዎስ ግርማ || አዲስ ወቅታዊ ዝማሬ (OFFICIAL LYRICS)

አገልግሎቱ በሰፊው እንዲዳረስ እና በጥያቄያችሁ መሰረት ማገዝ እንፈልጋለን ላላችሁ በZelle Account Number 2027051842 Tadewos Girma Habta በመላክ ማገዝ ትችላላችሁ እባክዎትን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ " የመቅደሱ እንባ" Dn Tadewos Girma የዲያቆን ታዴዎስ ግርማ ቻናሎች Telegram group የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/+3s6ol6mZQU1mMTAx Youtube የዩትዩብ ቻናል    / @deacon_tadewos_official   Tiktok የቲክቶክ https://www.tiktok.com/@saratadewos?_... ሰብስክራይብ ፎሎው በማድረግ በማድረግ ይከታተሉን። እናመሰግናለን ተመዝነሀል ቀለህ ተገኝተሀል እግዚአብሔር ዙፋኑን ልቀቅ ብሎሃል ማኔ ቴቄል ፋሬስ (2) እንደ ራሔል የኢትዮጵያ እናት አልቅሽ ወደ ሰማይ እንባሽን አፍስሽ መታረድ እንዲበቃ መሞት እንዲበቃ ሙሴን እንዲያስነሳ እግዚአብሔር በምህረት እጁን እንዲያነሳ እረ ይብቃን መከራ እረ ይብቃን መታረድ እረ ይብቃን ጌታሆይ ማኔ ቴቄል ፋሬስ (2) አንድ እጅ መጣች ከሰማይ ከቤተመንግስቱ ግንብ ላይ ማኔ ቴቄል ፋሬስ( 2) አንድ እጅ አያለሁ ፅሁፍ አነባለሁ ትርጉሙን እሻለሁ ትርጉሙን የሚነግረው ጠፋ ብልጣሶር ተከፋ። ዳንኤል ንገረኝ ትርጉሙን አስረዳኝ? ተመዝነሀል ቀለህ ተገኝተሀል እግዚአብሔር ዙፋኑን ልቀቅ ብሎሃል እጅህ በደም ተጨማልቋል የስላጣንህ ዘመን አልቋል ማኔ ቴቄል ፋሬስ (2) ካህኑን ከመቅደስ ደፋት የፍጥኝ አስረው ሰውት መቅደሱን አቃጠሉት የጻድቁን ደሙን ካንተ እሻለሁ ደሙን እንደናቡቴ ደም ያንተም ደም ይፈሳል የጊዜ ጉዳይ ነው ያንተንም ደምክን ውሾች ይልሱታል እረ ይብቃን መታረድ እረ ይብቃን መከራ እረ ይብቃን ጌታሆይ እናንተ ምንደኞች ለሆድ ያደራችሁ የወገን ሞት ስቃይ የማይሰማችሁ የመቅደሱ ሆድ አደሮች ወዮላችሁ ማኔ ቴቄል ፋሬስ (2) በዘር በቋንቋ ክህነትን ሰጥተሀል ኤጲስ ቆጶሱ ተመዝነሀል በዘር በቋንቋ የተሾማችሁ ከመቅደስ ውጡ ቆብ አውልቃችሁ ስምንተኛው ሺህ ደረሰ ህገ ቤተክርስቲያን ተጣሰ የወለደ ልጅ ያለው ጰጰሰ ቤቴ የፀሎት ቤት ናት ውጡ ቤቴ የፀሎት ቤት ናት ወንበዴዎች ውጡ ማኔ ቴቄል ፋሬስ (2) የኢትዮጵያ ጉልበት ተዋህዶ ነው ሚኒሊክ ቢያሸንፍ በማርያም ምሎ ነው ታቦት ይዞ ዘምቶ ነው በጸሎተ ምህላ ተደግፎ ነው ባለ ማህተቡ አስብበት የፅዮን ልጅ ምከርበት የተዋህዶ ልጅ ምከርበት #ማኔ_ቴቄል_ፋሬስ#tadwos_girma_mezmur #አማኑኤል_ናና#ናና_አማኑኤል#የቅዱስ_አማኑኤል_መዝሙር#የአማኑኤል_መዝሙር #መድኃኔዓለም_ናና #መርቆሬዎስ#መርቆሬዎስ_የችግሬ_ደራሽ#መርቆሬዎስ_መርቆሬዎስ #ሃሌሉያ_ለመንፈስቅዱስ#ስተክዝ#ስተክዝ_መጽናኛዬ_ነሽ#ዘማሪ_ታዴዎስ_ግርማ#ዘማሪ_ዲያቆን_ታዴዎስ_ግርማ #እንቀኛለንለስምህ #አዲስመዝሙር #ኦርቶዶክስተዋህዶ #EthiopianOrthodoxMezmur #Mezmur #Mezmur #NewMezmur2026 #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #መንፈሳዊመዝሙር #የዝማሬመላእክት #OrthodoxTewahedo #Ethiopia #ዘማሪ #አዲስመዝሙር2026 # #የኦርቶዶክስመዝሙር #EthiopianMezmur#orthodox_mezmur #SpiritualSong እንቀኛለን ለስምህ, አዲስ መዝሙር 2026, Ethiopian Orthodox Mezmur 2026, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር, አዲስ የንስሐ መዝሙር, Spiritual Songs, Amharic Mezmur, የዘማሪዎች ዝማሬ, Mezmur Video, Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, አዲስ መንፈሳዊ መዝሙር, የኦርቶዶክስ መዝሙሮች ስብስብ, ምርጥ መዝሙሮች, የጠዋት መዝሙር, የኪዳን መዝሙር, ተወዳጅ መዝሙሮች, Zemarit, Ethiopian Gospel Songs, Mezmur 2026 collection, New Ethiopian Mezmur, መዝሙር ኦርቶዶክስ, መንፈሳዊ መዝሙሮች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙር አዲስ.

የፈሰሰው እንባ // እውነታው ሲገለጥ! #ethiobetesebmedia
▶︎

የፈሰሰው እንባ // እውነታው ሲገለጥ! #ethiobetesebmedia

🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ  ሙሉ አልበም "ጸሎትን አስተምረን" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
▶︎

🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ ሙሉ አልበም "ጸሎትን አስተምረን" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael
▶︎

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

🛑New🛑 አዲስ ዝማሬ ''በማይነገር ስጦታ '' ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-Tsbuta_Tube
▶︎

🛑New🛑 አዲስ ዝማሬ ''በማይነገር ስጦታ '' ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-Tsbuta_Tube

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በመከራ ዘመን || ቆይታ ከብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጋር
▶︎

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በመከራ ዘመን || ቆይታ ከብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጋር

የአማኑኤል መዝሙሮች | Ethiopian Orthodox tewahedo mezmur
▶︎

የአማኑኤል መዝሙሮች | Ethiopian Orthodox tewahedo mezmur

🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat
▶︎

🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat

"አዲስ ዝማሬ ስብስብ -የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ በዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ- New Orthodox Mezmur Collection 2026"
▶︎

"አዲስ ዝማሬ ስብስብ -የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ በዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ- New Orthodox Mezmur Collection 2026"

#ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection
▶︎

#ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ "አይዞአችሁ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
▶︎

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ "አይዞአችሁ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

ከኮሚዲያን አሌክስ ጋር በፍቅረ ሰላም አጠቃላይ ሆስፔታል የነበረኝ ቆይታ | አቻሬ ሚዲያ | #habesha #ethiopia #ethiopianews
▶︎

ከኮሚዲያን አሌክስ ጋር በፍቅረ ሰላም አጠቃላይ ሆስፔታል የነበረኝ ቆይታ | አቻሬ ሚዲያ | #habesha #ethiopia #ethiopianews

🛑ድንቅ አድርጎልኛል 👉ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ @Eliyab_mezmur
▶︎

🛑ድንቅ አድርጎልኛል 👉ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ @Eliyab_mezmur

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21
▶︎

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

አዲስ ስብከት ❗መ/ር ዘላለም ታዬ እስር ቤት የገባበት ስብከት❗ፍትህ ለአርሲ ክርስቲያኖች ❗  #ድባብ_ሚዲያ #Ethiopia @dibabmedia
▶︎

አዲስ ስብከት ❗መ/ር ዘላለም ታዬ እስር ቤት የገባበት ስብከት❗ፍትህ ለአርሲ ክርስቲያኖች ❗ #ድባብ_ሚዲያ #Ethiopia @dibabmedia

ኪዳነ ምሕረት||ድንቅ አድርጎልኛል  || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
▶︎

ኪዳነ ምሕረት||ድንቅ አድርጎልኛል || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27

#ታስረዋል_እንደራጅ_ወይስ_እንዘጋጅ?@NEGASHMEDIA
▶︎

#ታስረዋል_እንደራጅ_ወይስ_እንዘጋጅ?@NEGASHMEDIA

🛑 እለት ተእለት የሚደመጡ የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃዲቅ መዝሙር ስብስብ - Gebreyohannes Gebretsadik
▶︎

🛑 እለት ተእለት የሚደመጡ የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃዲቅ መዝሙር ስብስብ - Gebreyohannes Gebretsadik

🔴መኳንንት ደጆችን ክፈቱ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

🔴መኳንንት ደጆችን ክፈቱ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026

🔴 የንስሃ መዝሙር | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | yneseha mezmur | abel mekbib | yiker selalkegn new | ይቅር ስላልከኝ ነው
▶︎

🔴 የንስሃ መዝሙር | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | yneseha mezmur | abel mekbib | yiker selalkegn new | ይቅር ስላልከኝ ነው

🛑እንዳልጮህን ተቆጠርን 👉በአርሲ ለተገደሉት ግንቦት 29 ወላይታ ሶዶ @Eliyab_mezmur
▶︎

🛑እንዳልጮህን ተቆጠርን 👉በአርሲ ለተገደሉት ግንቦት 29 ወላይታ ሶዶ @Eliyab_mezmur