በእጃችን የገባውን ድል እያጣጣምን ለወሳኙና አይቀሬው ድል የመዘጋጀት ጥበብ - ከግለሰብ እስከ ሃገር| motivation, inspiration, persuasion
የአመራር ልማት ስልጠና በመስጠት የሚታወቀው አፍሌክስ ዛሬ ደግሞ 'The power of motivation, inspiration and persuasion' በሚል ርዕስ መጥቷል። የአካዳሚው ፕሬዝደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ 'በእጃችን የገባውን ድል እያጣጣምን ለወሳኙና አይቀሬው ድል የመዘጋጀት ጥበብ - ከግለሰብ እስከ ሃገር ' የሚል ርዕስ ባለው ሰፊ ትንተናቸው 'motivation, inspiration, persuasion' የሚባሉትን ጉዳዮች ከትንሽ እስከ ትልቅ በጥልቀት ዳሠዋል። በስልጠናው ላይ ምን ምን ሃሳቦች ተነሱ🤔👇 የሰው ልጅ ልክ እንደሞተር ነው:- ይጠፋል ወይ ይበራል! ለዚህ ደግሞ 'motivation, inspiration and persuasion' ቁልፍ ናቸው። በምንሰራው ነገር ላይ ተነሳሽነት የሚኖረን ያለልክ ስለሰራን አይደለም፣ አዕምሮአችን እረፍት ይፈልጋል! ስለዚህ ተነሳሽነት እንዲኖረን መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር መረጋጋት ነው! 'motivation, inspiration and persuasion' ምንጫቸው ከየት ነው❓ እንዴት እንያዛቸው❓ በጎ እና መጥፎ ጎኖቻቸውስ ምንድናቸው❓ ምን አይነት ንግግሮች ሰው የማሳመን ባህርይ አላቸው❓ ስልጠናውን ይከታተሉ ብዙ እውቀት ይሸምቱበታል !

▶︎
ዛዲግ አብረሃ በምሳሌዎች የታጀበ ድንቅ ፕረዘንቴሽን ! @NBCETHIOPIA

▶︎
የተማረከው ስራዊትና የፕሬዝዳንቱ ዛቻ፣ የዐቢይ ሚኒስትር “እየታጣቁ ነው”፣ “በሁሉም ይመከታሉ” ደብረፅዮን፣ የድሮን ጥቃቱ፣ "የምርጫው 99 በመቶ" | EF

▶︎
የልማድ ኃይል - The power of Habits

▶︎
የመሪዎች እና የመሪነት ስርዓት ልማት ከግለሰብ መሪነት እስከ ስርዓት መሪነት አቅም የሚገነባበት ምስጢር እና የመፍቻው ቁልፍ - ከግለሰብ እስከ ሀገር

▶︎
🔴 የጨጓራ በሽታ(Dysplasia)ምንድን ነው? | ምልክቶቹ እና ህክምናው#Dysplasia#GastricDysplasia#የጨጓራበሽታ#EthiopianHealth#ጤና

▶︎
ለውጥ - ከሀይሉ እስከ መሰረታውያኑ |The power and fundamentals of change | AFLEX | Prime Media

▶︎
ቆይታ ከዘመዴነህ ንጋቱ ጋር | አርትስ ቢዝነስ ካፌ @ArtsTvWorld

▶︎
የሃብት ሚስጥሩ ይህ ነው! 3 መንገዶች ብቻ!! Dr Gemechis Desta | ዶ/ር ገመቺስ ደስታ | Meripodcast | Alivepodcast | Kerbe

▶︎
የኮሙኒኬሽን ኃይል እና የአመራር ጥበብ !! | ክፍል 1 | African Leadership Excellence Academy | Prime Media

▶︎
ኖረ ሞተ መባል ብቻ አልፈልግም - Nael Hailemariam - S15 Ep184

▶︎
በአዲሱ ዓለም ራስን ጠቃሚ አድርጎ የማቆየት ጥበብ ምንድን ነው? - ከግለሰብ እስከ ሀገር

▶︎
የመፈፀም ጥበብ ኃይል እና የትውልዳችን ዕጣ ፈንታ በዛዲግ አብርሃ

▶︎
እራስህን ጠብቅ //ኤርሚያስ አመልጋ//

▶︎
የውሳኔ አሰጣጥ ኃይል እና የተቋም ግንባታ ጥበብ | African Leadership Excellence Academy | Prime Media

▶︎
የትምህርት እና የመምህራን ተዓምራዊ ኃይል

▶︎
~ስለምንታይ'ዩ እኩብ ህዝቢ ካብ ንሓቂ ንሓሶት ዝመርጽ ? ሓያል መጠንቀቕታ - ፕላቶ ~ ትርጉም ገብረሚካኤል ፍስሃየ ~ 1ይ ክፋል

▶︎
የእኩልነት ትግል | በሕግ ፊትና በፍትህ ዓይን እኩል ስለመሆን የሚታትሩ ነብሶች ታሪክ (The Struggle for Equality)

▶︎
ትላንትህ ነገህን አይደለም! አሸናፊ ታዬ _ Ashenafi Taye

▶︎
7 Habits That Make You Attractive and Mentally Strong | Shi Heng Yi Motivation 👑||

▶︎
