አክሊላችን ነሽ ውበታችን ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ | Aklilachen nesh Zemarit Tsedale Gobeze | Ethiopian Orthodox Mezmur
የጥምቀት በአል ተወዳጅ መዝሙራት ፦ • የጥምቀት በዓል መዝሙሮች | Ye timket Mezmuroch | Ti... • የጥምቀት በዓል መዝሙሮች | Ye timket Mezmuroch | Ti... አክሊላችን ነሽ አክሊላችን ነሽ ውበታችን ትምክታችን መጽናኛችን ስምሽን ጠርተን ከሞት ድነናል ምልጃሽ ረድቶን ቀና ብለናል ፍሬ የሞላብሽ መልካሟ ተክል መፈወሻችን የህይወት ጠበል በምልጃሽ ፋና አይናችን በርቶ ክብርሽን አየን በብርሃን ፈክቶ ጨው የሞላብሽ አዲስ ማሰሮ ዓለም ጣፈጠ ምሬት ተሽሮ ተለውጠናል አዲስ ሆነናል ድንግል ለክብርሽ እጅ ነስተናል መሰረቶችሽ የተቀደሱ ክብርና ግርማ ጽድቅ የለበሱ እንከን የሌለሽ ንጹህ ተራራ በልጅሽ ጸዳል ዓለሙ በራ ውዳሴሽ በዛ በአፋችን ፍቅርሽ ታተመ በልባችን ማርያም/2/ነው አዲስ ምስጋና ለንጉሱ እናት ይገባልና እንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ብዙ አስተማሪ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ። ተቀላቀሉን ___________ https://t.me/Ortodox_Mezmure ________________ ___________ https://t.me/Ortodox_Mezmure ________________

የ ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ መዝሙሮች በ ኪዳነ ምህረት ቲዩብ zemarit Tsedale Gobeze Orthodox mezmur collation Kidane mihiret

አክሊላችን ነሽ ውበታችን || Aklilachen nesh || ህብረ ዝማሬ#orthodox_mezmur #zemarit_tsedale#2025@Betehage_Media

"አንቺን የያዘ ሰው" ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ

በልቤ ከተማ | ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ | ማርያም እንወድሻለን | ጉባዔ ቃለ አዋዲ @21media27

ትህትናሽ ግሩም ነው|Tehetenash girum new| @Dagmawi_Tube #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #orthodoxmezmur

❤️ “አምነን ተነስተናል “ ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ @-mahtot

ይቅርታ ማረግ ልመዱ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

"እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው" ዘማሪት ለምለም ከበደ

🛑ድንቅ አድርጎልኛል 👉ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ @Eliyab_mezmur

ትህትናሽ ግሩም ነው | tehetenashe girum new | Ethiopian Orthodox Mezmur

ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ@21media27

"አለማመኔን እርዳው" | ዘማሪት ለምለም ከበደ

🔴 እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆኑ የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሠናይ መዝሙሮች ስብስብ || Liqe Lesanat Chernet Senai best mezmur collection

"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ @-betaqene4118

🔴አዲስ ዝማሬ''ደግፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም'' ዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ(ነይ ሶልያና)Neysoliyanaclip zemarit selamawit#mahitot #New

ይህን መዝሙር 24 || በየቀኑ ከጸልያችሁ የማይሳካ ነገር የለም ||የምትፈልጉትን ሁሉ ለማግኘት እንዲህ ጸልዩ || መ/ር አድነው ወንድሙ @neamnmedia19

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

ኪዳነ ምሕረት የእረፍቴ እናት | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | ethiopian orthodox mezmur | kidane miret yerefte enat

