የ50 ኪሎ የመቀነስ ጉዞዬ እና እውነተኛ ውይይት ከእህቶቼ ጋር 💪✨
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ! 🤍 ይህ ቪዲዮ በቲክቶክ ላይ (TikTok Live) ከእህቶቼ ጋር ያደረግነው ግልፅ እና እውነተኛ ውይይት ነው። በዚህ ስብስብ ውስጥ እኔ 50 ኪሎ ሙሉ በሙሉ በተፈጥሮ ለመቀነስ (1 ዓመት ከ 6 ወር) የፈጀብኝን ጉዞ፣ የተጠቀምኩባቸውን መሰረታዊ ህጎች እና በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችን በዝርዝር መልሰናል። በመጀመሪያ ይህንን ጥንካሬ እና ጤና ለሰጠኝ ለእግዚአብሔር ትልቅ ምስጋና ይድረሰው። 🙏✨ ሁልጊዜ ለእናንተም የምነግራችሁ ነገር ቢኖር፦ ምንም አቋራጭ መንገድ የለም፤ ዋናው ነገር ዲሲፕሊን ነው (Discipline Matters!)። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን እና ቻናሌን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆንዎን አይርሱ! 🌿 ማሳሰቢያ፦ በውይይቱ ላይ የጠቀስኳቸውን የቱርመሪክ (እርድ) እና የሬድ ዲቶክስ (Red Detox) አዘገጃጀት መመሪያዎች በቻናሌ ላይ በሚገኙት ሌሎች አጫጭር ቪዲዮዎች (Shorts) ላይ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።

▶︎
#ኣያጅቦ # ጃፒ #ሄለን #ቡላላ ተገናኙ ህዝቡን በሳቅ ጨረሱት

▶︎
እኔ ነበርኩ አጥፊዋ | ትዳር ውስጥ መብት የለም|አንድ ያለኝ ባሌ ነው | WITH AYANTU

▶︎
ማንሰማው የለም መቼም ,,,አናቱዋን እንደ እባብ የቀጠቀጡላት Queen ገርዳሚት😁😁

▶︎
What Happened in Ethiopia's Parliament Today? Abiy Ahmed vs. Desalegn Chane | ደሳለኝ ጫኔ | የአብይ አህመድ

▶︎
🛑ራም አለቀሰች ሸሙሂ ለምን እዳላገባ አወሩ😱😱

▶︎
International influencer መሆን ነው የምፈልገው |Lidu|ወቸው GOOD|

▶︎
🔴 ተቀበረች! የድምፃዊቷ ቀብር ላይ ያልተጠበቀ ነገር ተሰማ! ዘፈን በቃኝ ያለችው ቆራቢ ድምፃዊት!/gora studio #Ethiopia #Habesha

▶︎
The Frequency of God 963 Hz - Attract love, protection, wealth, miracles and blessings without limit

▶︎
የሚወራው ምንድነው? መከራ አይቼ ነዉ ያደግኩት ...ልጄ እንደኔ እንድትሆን አልፈልግም ...ተወዳጅዋ ራሄል ጌቱ በአዲስ ስራ መጣች.....Seifu on EBS

▶︎
Liya ❤️

▶︎
ዘ-ሐበሻን አጋለጠችው(@liyashow3274 @ethio-eritreahelenshow5652 @OfficialEthioinfo #kiyyaa #funny

▶︎
ልእልቲ ምን እያለች ነው??

▶︎
ጣና ዜና፦ ሰኔ 30/2018 ሰበር_ ፋኖ ከተማዋን ተቆጣጠረ| የሰኔው ዘመቻ ከሸፈ | ቀጣዩ ጦርነት…| የፓርላማ ውሎና ቅጥፈት

▶︎
2 July 2026

▶︎
ለልጄ ክፍል 28 | Leleje Episode 28

▶︎
ጂጂ ዛሬ ስለ ቡላላ ምን አለች???

▶︎
Parlama— 'ከዶ/ር ደሳለኝ ጋር በጋራ ብንሰራ እወዳለሁ'-| የሠራተኞች ደሞዝ እንዲጨመር ተጠየቀ | ለዶ/ር ደሳለኝ ያልተጠበቀ ሲሳይ ወረደላቸው

▶︎
እነ ልእልቲ የሊያሾውን ጉድ ዘረገፉት፣ሊያን አሽሟጠጧት!!!

▶︎
