የሚደልቡ በሬወች ግዥ/ መረጣ ከገበሬው

በሬወችን ለማድለብ በተቻለን መጠን ወቅትን ጠብቀን በተመጣጣኝ ዋጋ ከገበያ ከሚያረቡ ገበሬወች ብንገዛ ይመረጣል ሰንገዛ የምንከተላቸው ጥንቃቄወች 1 ,በሬወቹ ጤናማ የሙቀት መጠን አላቸውን 2, በሬወቹ ጆሮዋቸውን ጥለዋል 3, በሬወቹ አፍንጫቸውና አፍአቸው ፈሳሸ ለሀጭ መዝረክረክ ያሳያሉን 4, የበሉትን ምግብ መልሰው መላልሰው ያመነዝካሉ ( ያላምጣሉ) 5, እግሮቻቸው ያነክሳሉ በምን መክነያት 6, ተቅማጥ አለባቸውን እበታቸው ላይ 7,አካላቸው በጣም ከሰትዋል ለምን ከሱ 8, አይናቸው ያያልን 9,እድምያቸው የገፍአ ነው አርጅትዋል ወይሰ ገና ነው 10, ምላሳቸው ቆሰልዋል ከፍቶ በማየት 11,በውጭ የሰውነት አካል ላይ ቁሰል አለባቸው 12,ገላቸው ላይ መዥገሮች አሉባቸው እነዚህ የመሳሰሉትን በሬወቹን ከመግዛት በፊት ማሳወቅ መጠንቀቅ ተገቢ ነው ሌላው የምንገዛቸው በሬወች አፍአቸው እግራቸው ምላሳቸው የሚዝረከረክ ለሀጭና ፈሳሸ ከአፍአቸው የማይታይ መሆን አለባቸው ሰውነታቸው ረዘም ብሎ ከሳ የለ የገላቸው ፀጉር ያልቆመ እርሻ በማረሰ ብዙ የልገፉ አድምያቸው ከ2/3 አመት የሆኑ ወይፈኖች መሆን አለባቸው

በአጭር ጊዜ በሬ ለማድለብ ደረቅ መኖ vs  እርጥብ መኖ
▶︎

በአጭር ጊዜ በሬ ለማድለብ ደረቅ መኖ vs እርጥብ መኖ

3 ነገሮችን ካልሰራህ በሬ አይወፍርም
▶︎

3 ነገሮችን ካልሰራህ በሬ አይወፍርም

100% Smental ham Nasilga buqa so'raganlar ishonchli joyidan
▶︎

100% Smental ham Nasilga buqa so'raganlar ishonchli joyidan

የበሬዎች መረጣ ከገበሬው እየገዛን ሰንዳፋ ገበያ
▶︎

የበሬዎች መረጣ ከገበሬው እየገዛን ሰንዳፋ ገበያ

የአንድ በሬ የ3ወር ወጪ እና ትርፍ
▶︎

የአንድ በሬ የ3ወር ወጪ እና ትርፍ

የአረፋ በዓል የበሬ ዋጋ 2018 አዲሱ ገበያ
▶︎

የአረፋ በዓል የበሬ ዋጋ 2018 አዲሱ ገበያ

Buying 600KG Giant Pigs from Farmers | 3-Wheeled Truck Transport Go to Market Sell
▶︎

Buying 600KG Giant Pigs from Farmers | 3-Wheeled Truck Transport Go to Market Sell

አልቀመስ ያለው የበሬ ዋጋ ! የ2016 የፋስካ በዓል ገበያ ቅኝት | Easter holiday market | Gebeya media | Ethiopia
▶︎

አልቀመስ ያለው የበሬ ዋጋ ! የ2016 የፋስካ በዓል ገበያ ቅኝት | Easter holiday market | Gebeya media | Ethiopia

Dangila_Sheep fattening
▶︎

Dangila_Sheep fattening

በአቶ ሻንበል ገብሬ የከብት ማድለብ ስራ ምርጥ ተሞክሮ
▶︎

በአቶ ሻንበል ገብሬ የከብት ማድለብ ስራ ምርጥ ተሞክሮ

በ12ሺ ብር ሚሊየነር የሚያደርገው ጥጃን አሳድጎ ማድለብ#bull fatting#vet care Ethiopia
▶︎

በ12ሺ ብር ሚሊየነር የሚያደርገው ጥጃን አሳድጎ ማድለብ#bull fatting#vet care Ethiopia

በከብት ማድለብ የሚገኘው አስገራሚ ትርፍ
▶︎

በከብት ማድለብ የሚገኘው አስገራሚ ትርፍ

በሬ መኖ አልላመድ ካለ:መፍትሄ ምንድን ነው????
▶︎

በሬ መኖ አልላመድ ካለ:መፍትሄ ምንድን ነው????

የሚደልቡ በሬወች ግዥና መረጣ ከገበሬው ቁ  2
▶︎

የሚደልቡ በሬወች ግዥና መረጣ ከገበሬው ቁ 2

በቀን 61 ሊትር ወተት የምትሰጥ ላም | ቆይታ ከቢሊየነሩ እስክንድር ዮሴፍ ጋር | በድጋሚ የተጫነ ቪዲዮ | business | |Ethiopia | Gebeya
▶︎

በቀን 61 ሊትር ወተት የምትሰጥ ላም | ቆይታ ከቢሊየነሩ እስክንድር ዮሴፍ ጋር | በድጋሚ የተጫነ ቪዲዮ | business | |Ethiopia | Gebeya

ብሓንቲ ላም ዝጀመረ ህርኩት ሓረስታይ
▶︎

ብሓንቲ ላም ዝጀመረ ህርኩት ሓረስታይ

ስለ በሬ ማድለብ ይህን ሳታውቁ አትግቡ!
▶︎

ስለ በሬ ማድለብ ይህን ሳታውቁ አትግቡ!

በሬወችን በማድለብ ስራ ላይ የተሰማሩት ጥንዶች!
▶︎

በሬወችን በማድለብ ስራ ላይ የተሰማሩት ጥንዶች!

ምን ያዋጣል?በሬን ቶሎ ለማደለብ ምን እናብላ?
▶︎

ምን ያዋጣል?በሬን ቶሎ ለማደለብ ምን እናብላ?

የጥጃዎች እንክብካቤ, አመጋገብ እና የበሽታ ክትትል።
▶︎

የጥጃዎች እንክብካቤ, አመጋገብ እና የበሽታ ክትትል።