የዲጂታል መልቲሜትር አጠቃቀም ሙሉ ማብራሪያ ለጀማሪዎች | How to use a Digital Multimeter

ሰላም ጤና ይስጥልኝ! እንኳን ወደ DEGU TECH INFO በሰላም መጣችሁ። ​በዚህ ቪዲዮ ላይ ለኤሌክትሮኒክስ ጥገናም ሆነ ለማንኛውም የኤሌክትሪክ ስራ እጅግ አስፈላጊ ስለሆነው ስለ ዲጂታል መልቲሜትር (Digital Multimeter) ወይም አቮሜትር አጠቃቀም ሙሉ ማብራሪያ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ​በቪዲዮው ውስጥ የምናያቸው ዋና ዋና ነገሮች፦ ​መልቲሜትር ምንድነው? እንዴትስ ይሰራዳል? ​ቮልቴጅ (AC/DC Voltage) እንዴት እንለካለን? ​ሬዚስታንስ (Resistance) እና ካፓሲተር (Capacitor) መለካት ​ዳዮድ (Diode) እና የሽቦ መቆራረጥን በካንቲኒውቲ (Continuity/Buzzer) መፈተሽ ​አምፔር ወይም ከረንት (Current) መለካት ​ቪዲዮው ለጀማሪዎች በሚሆን መልኩ በጣም በቀላል መንገድ የተዘጋጀ ስለሆነ እስከመጨረሻው እንድትከታተሉት እጋብዛለሁ። ከተመቻችሁ Like፣ Share እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! አመሰግናለሁ​#MultimeterAmharic #ElectronicsRepair #DigitalMultimeter #DeguTechInfo #HowToUseMultimeter #TechTutorialAmhari