ሚንበሩል-መህዲ || ለቡ ዒምራን መስጂድ || በላጭ ቀናት || በሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም
ለቡ ዒምራን መስጂድ ሚንበር ላይ፣ ሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም የረመዳን የመጨረሻዎቹን አስር ቀናት (አሽረል አዋኺር) አስመልክተው የጁሙዓ ኹጥባ አድርገዋል። እነዚህ ቀናት የጸጸት እንባ የሚፈስባቸው፣ የነፍስ ቆሻሻ የሚታጠብባቸውና የጀሀነም በር ተዘግቶ የጀነት መክፈቻ የሚታደልባቸው ልዩ አጋጣሚዎች ናቸው። ሸይኽ አብደላህ በዚህ ኹጥባቸዉ፡ እነዚህን ውድ ቀናት እንዴት በኢባዳ ማሳለፍ እንዳለብን፣ የለይለተል ቀድርን ሚስጥራዊ በረከት ፍለጋ፣ እና የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ በመከተል ትጋትን ስለማደስ በሰፊዉ ዳስሱታል።ለአንድ አፍታ ቆም ብለው ነፍስዎን ይፈትሹ፤ እነዚህ ቀናት ዳግም ላይመለሱ ይችላሉና። አል-መህዲ ተርቢያ ማዕከል "የዕዉቀት ማዕድ" Subscribe / @almehditerbiya Telegram https://t.me/almehditerbiya1 Facebook / 1aodqamurv Instagram https://www.instagram.com/almehdi_ter... Tiktok / almehditerbiyacenter WhatsApp https://whatsapp.com/channel/0029VamT... #ረመዳን #አሽረል_አዋኺር #ለይለተል_ቀድር #ኹጥባ #ሸይኽ_አብደላህ_ኢብራሒም #ሚንበሩል_መህዲ #ለቡ_ዒምራን_መስጂድ #Ramadan #LaylatulQadr #IslamicLecture #EthiopianMuslims #MinberulMahdi #SheikhAbdallahIbrahim

🛑በየመስጂዱ ሰለ ቁርአኒያዎች ተነሳ❗️ካሊድ ክብሮና ቁርአኒያውች ጉዳቸው ፈላ ኡስታዞች አልተቻሉም

ኢስቲቃማ || ሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም || ሚንበሩል-መህዲ

ሂጅራ || ሸይኽ አብዱልአዚዝ ሙሀመድ || የጁሙአ ኹጥባ @NejashiTv

ኪታብ ሲነበብ ይበተናሉ! | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || በይናት || ክፍል 6

ቃል አስገብታኝ ነበር!ከእናቱ ሞት ሀዘን ጋር እየታገለ ሚኒስትሪ የተፈተነው ካሊድ!Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

الهجرة النبوية المشرفة دروس وعِبر 👇👇

እሷ ከሌለች ደስታ ለኛም አይሆንም! .. የኔ መንገድ Yene Menged #MinberTV

ችግሮች ሲፈራረቁብህ ሰብር ካደረክ አላህ ይረዳሀል!|ኡስታዝ ካሚል ጣሃ|የጁምአ ኹጥባ|ustaz kamil taha|jummah hutba||

فصائل الأيام العشر من ذي الحجه#خطبة_الجمعة #خطبة #المنشاوي#الحصري #اكسبلور #muslim #mus

▶️ 10 ቢሊዮን ዶላር! | አቶ ለማ ያዴቻ ማናቸው? |✈️ስለ አየር መንገዱ የተሰማው… | #ethiopia

የሸይኽ አብዱሏህ አል ሀረሪ እና የሌሎች ዑለማዎች ቂሷ በሸይኽ አወል ሰዓድያ || Menzuma Hadra Mewlid || Sheikh Awol Seadiya

ሚንበሩል-መህዲ || ሸይኽ ነረላህ ሓሚዲን|| ራስን መምራት

Alemneh wasse I አሜሪካ የከፋ የደረቅ ሌሊት ድብደባ አደረገች!!ኢራንም አፀፌታ ደበደበች።

Ustaz Yasin Nuru ke Jima

"ነፍስን ማፅዳት" በሚል ርዕስ በዛሬው እለት በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የተሰጠ የጁሙዓ መልዕክት

ሪዝቅ ትፈልጋለህ

|| የአላህን ውሳኔ መቀበል || ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

بث مباشر المصحف المرتل الشيخ نورين محمد صديق | live stream | Al Mushaf Almurattal Nourin Moh Siddeg

من جندي أمريكي إلى داعية إسلامي - بودكاست حكايات أفريقية

