🔴 "በህይወቴ እንደዚ አይነት ዘፈን የለም" አብዱ ኪያር | ቴዎድሮስ ታደሰ - "የጎኔ ባላ ማገር" | ዘፈኑን ተጋበዙልን - Yegone bala mager
#new #music #abd #አብዱ_ኪያር #SeifuFantahun #SeifuonEBS #teddy አድናቂዎቹ ያራዳ ልጅ ABD ይሉታል፡፡ ለቤተሰቡ 10ኛ ልጅ እንደሆነ እና እናቱም የ92 አመት የእድሜ ባለፀጋ እንደሆኑ ይናገራል፡፡ በሙዚቃዎቹ "እቴ ሜቴ" እቴ የልጅነቴ እያለ የሚያወድሳት በ1982 ዓ.ም ከዛሬ 33 አመት በፊት የተዋወቃት ፍቅሩ ዘልቆ ከዛሬ 19 አመት በፊት ደግሞ በትዳር የተጣመራትን ውድ ባለቤቱን አሁንም በሙዚቃው "ቡቡዬ" ብታምኝም ባታምኝም ያላንቺ አይሆንልኝም የሚላት የሁለት የ17 እና የ15 አመት ጎረምሶች ልጇቹን እናት ያለውን ፍቅር ያሳየናል፡፡ የሙዚቃ ስራውን በሳውዲ በስደት ላይ እያለ ለነ ጎሳዬ ሙዚቃዎችን እየላከ እንደጀመረ ይናገራል፡፡ በሙዚቃ 21 አመታትን አስቆጥሯል 5 ተወዳጅ አልበሞችንም መስራት ችሏል ፡፡ በሙዚቃዎቹ የሀገራችንን ሁኔታ የህዝቡን ስሜት እያነበበ እንደሚሰራ ይናገራል ለምሳሌ ይላል ማነህ ማነህ መባባል ስንጀምር "ዞሮ ዞሮ አዳም" ፣የማናውቀው አንጀባ ሲበዛ "እንኳን በጉራ" ፣ ሾርት ከት ሲበዛ "ምነው ሸዋ"፣ የሆነ ጊዜ ሰዎች ፀባያቸውሲገለባበጥ "እንደ ዥዋዥዌ"አልኩኝ ዘንድሮ ደግሞ ሰው ሆድ ብሶታል "አይዞህ" መባባል አለብን፡፡ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow ተወዳጁ ድምፃዊ #አብዱ_ኪያር ስሜቱን የረበሸው … ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር | Seifu on EBS #moneymaking #abrelohd #investing #moneymaking #abrelohd #investing #ethiopianmovie

Thewodros Tadesse "የጎኔ ባላ ማገር"

ስሜቱን የረበሸው … ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር ክፍል 1 | Seifu on EBS

ቴዎድሮስ ታደሰ - (ያቀባብራል ወይ)| Tewodros Tadesse - Yaqebabiral Wey | LYRICS (ግጥም) ግጥም: ታምራት አበበ #SeifuonEBS

መስፍን ሽፈራዉ - ያገር ቤትዋ - Mesfin Sheferawu - Yager Betua - Ethiopian Music 2022(Live Performance)

የሚያባባ አዚያሚ! | ኤርሚያስ መንግስቴ | አበበ ተካ | “በይ ካረሳሽኝ”
![[Must-Watch] Ethiopian Music Star Abdu Kiar talks about his time in Saudi Arabia | April 2016](https://i.ytimg.com/vi/-b2sr3XY2SM/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwE9CNACELwBSFryq4qpAy8IARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAHwAQH4Af4JgALQBYoCDAgAEAEYciBHKCwwDw==&rs=AOn4CLATur4s25q0meotMe0hThe-16igfQ)
[Must-Watch] Ethiopian Music Star Abdu Kiar talks about his time in Saudi Arabia | April 2016

"ግን የት ሃገር" ግርማ ተፈራ ካሳ | "Gin Yet Hager" Girma Tefera Kassa #visualizer #sewasewmultimedia

"ሀገሯ ወዲያ ማዶ" "ጋሽ ጀንበሬ" የተወዳጇቹን አበበ ተካ እና ሚኒሊክ ወስናቸው ተወዳጅ ሙዚቃዎች እንዲ ተጫውቶታል ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ
![አስናቀ ገብረየስ - የጠላሽ ይጠላ I Asnake Gebreyes – Yetelash Yitela I በሙሉ ባንድ I Ethiopian Music I 2023 [Live]](https://i.ytimg.com/vi/_pjskpoHKd8/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLCyz2ovyDTbiT_0Q6jFWtWOedamNQ)
አስናቀ ገብረየስ - የጠላሽ ይጠላ I Asnake Gebreyes – Yetelash Yitela I በሙሉ ባንድ I Ethiopian Music I 2023 [Live]

ዘሩባቤል ሞላ - ምንድነው ዝምታው Zerubabbel Molla - Mindinew Zimitaw #mindinewzimitaw |

Tewodros Taddese(ቴዎድሮስ ታደሰ) ምርጥ 5 ሙዚቃዎች Ethiopian Music

አለማየሁ ሂርጶ "ሆድዬ" ኖሬዋለሁ የሚለውን ዘፈኑን ወጣቱ ድምፃዊ ቢኒ እንዲ ተጫውቶታል | Seifu on EBS

Neway Debebe - Betsh jimma new wey (lyrics) || ነዋይ ደበበ - ቤትሽ ጅማ ነው ወይ (በግጥም)

አቤል ወርቁ - የጎኔ ባላ ማገር - Abel Worku – Yegone Bala Mager Ethiopian Music 2022(Live Performance)

💛 ቴዎድሮስ ታደሰ – ምርጥ የድሮ ዘፈኖች | Tewodros Tadesse Best Songs Nonstop | Ethiopian Oldies #ethiopianmusic

የጎኔ ባላ ማገር - Yegone Bala Mager_ የቴዎድሮስ ታደሰ ቆንጆ ሙዚቃ በትንቢተ ኢሳያስ አስደናቂ የመድረክ አቀራረብ _ Ethiopian Music

እናቴ ለአላህ እኔ ልቅደም እሱን ማረው ብላ የተረፍኩ ይመስለኛል..አዳዲስ ልጆችን ማውጣት ላይ እሰራለሁ...ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር | Seifu on EBS

Alemayehu Hirpo - ባይተዋር - Baytewar (Official Lyrics Video)

Ethiopia አብነት ግርማ - ሰላም ላንቺ Abenet Gerema Great Live Performance

