ሁለም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 የስውር ሳይኮሎጂ ስነ ዘዴ!
ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 ስውር የ psychology ታክቲኮች ስውር psychology ወይም dark psychology አንዱ የስነልቦና ዘርፍ ሲሆን ሰዎችን የመቆጣጠሪያ እና ተፅእኖ ውስጥ የማድረጊያ ሳይንሳዊ ጥበብ ነው ! ሳይኮሎጂ በአጠቃላይ የሰውን ባህሪ ሲያጠና ስውር ሳይኮሎጂ ይህን እውቀት ይጠቀማል ። ብዙ ሰዎች ባያውቁትም የስውር ሳይኮሎጂ ዘዲዎችን ይጠቀማሉ ። ይህም የሆነበት ምክንያት ለተጠቃሚው ህይወትን ቀላል ስለሚያደርግ ነው ። ቀላል እና አቋራጭ መንገድ ደግሞ ብዙዎቻችን እንወዳለን ። ስውር psychology ማነቃቃትን ማሳመንን እና ውስጣዊ ስሜትን ስለሚጠቀም ። ተጎጂውን በጉዳዪ ላይ ጠለቅ ብሎ እንዳያስብና እና ግንዛቤ እንዳይኖረው በማድረጉ በቀላሉ ወጥመድ ውስጥ እንዲወድቅ ያደርገዋል። በቀጣይ ታዲያ ዋና ዋና የሆኑ የስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎችን በዝርዝር እንመለከታለን ። ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ subscribe በማድረግ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ሁሌም የምንለቃቸውን ቪዲዮች እንዲደርሳቹ ማድረግ ትችላላቹ ። #inspiration #changeyourhabitschangeyourlife #dawit #etv #ebs #josi #habesha #መለወጥ #motivation #ንስር

▶︎
እንዳይቆጣጠሯቹ | ይህንን እንድታውቁት አይፈልጉም 7 ስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎች | Dark psychology | Inspire Ethiopia | Shanta |josi

▶︎
ዳርክ ሳይኮሎጂ| 7ቱ መሳሪያዎች | Dark Psychology Manipulation | Audiobook in Amharic | Ethiopian

▶︎
(၁) ရက်အတွင်း ဘဝကို အပြီးပြောင်းလဲနည်း (ဆန်းစစ်ကြည့်ပါ)

▶︎
በየትኛውም ቦታ ላይ ውድ ተፈላጊ ተሰሚ ለመሆን

▶︎
ስለሰው መጨነቅ አቁም || ኃይልህ የት ላይ መዋል እንዳለበት ምረጥ!

▶︎
በሰዎች ስትገፉ ይህን ብቻ አድርጉ !Only do this when you are pushed by people!

▶︎
የዳርክ ሳይኮሎጂ 6 ሚስጥሮች | ማንኛውንም ሰው በ6 ነገር እንደፈለጋችሁ መቆጣጠር ትችላላችሁ | dark psychology 6 secrets

▶︎
⭕️የሴትን ልጅ ልብ ቅልጥ የሚያደርጉ ቃላት! በText ፍቅር አስይዛት!#love #marriage #relationship

▶︎
ተንኮል ከሠሩባችሁ! ይህን አድርጉ 7ቱ የማኪያቬሊ ጨካኝ የጨለማ ሳይኮሎጂ ህጎች | Machiavelli’s 7 Ruthless Dark Psychology Rules

▶︎
ምዓልታዊ ከተመሓይሾም ዘለካ 10 ነገራት! Tigrinya Inspiration Jack Ma #tigraymusic #mahustar #jackma #zantafkri

▶︎
እዞም 6 ነገራት ጥራይ ግበር፡ ብፍቕርኻ ክትዓብድ እያ| Do these 6 things, She fall in love with you.#eritrean #tigrigna

▶︎
ትኩረት ንፈጋቸው ራሳቸውን ይጠራጠራሉ (Machiavelli )

▶︎
መርዛማ ሰዎችን ከህይወትህ ለማራቅ ይህን እወቅ !Know this to remove toxic people from your life!

▶︎
የበደሏችሁ ሰዎች በፀፀት እንዲቃጠሉ ይህን አድርጉ | The Best Revenge:10 Ways to Make Them Regret Losing You

▶︎
ሰው ላይ ህመም መሆን ልመዱ - እናንተን መፈለግ ይጀምራሉ! | Shanta

▶︎
ለማንም መናገር የሌለብን 10 ነገሮች|shanta |Josi |

▶︎
ተፈላጊ ሰው መሆን! ተወዳጅ የሚያደርጉ 10 ባህሪያች | josi | ጆሲ | #lifecoach #motivation #lifelessons #lifestyle

▶︎
እነዚህ 10 ስሜቶች በውስጣችሁ ካሉ ለታላቅ ስኬት ተመርጣችኋል | 10 Signs You Are Chosen For Greatness

▶︎
መርሳትን የሚያስቆሙ 6 ቀላል ልማዶች (ሳይኮሎጂ)

▶︎
